በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት ፑል የመንግስት ግዢ አስተዳደር ቡድን የወጣቶችና ስፖርት ፅ/ቤት በክፍለ ከተማው ስር የሚያስተዳድራቸው በወረዳ 09 ኳስ ሜዳ የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራ፣ በወረዳ 10 አስፋው የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራ፣ በወረዳ 13 ኒኮላ የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራ የሚገኙትን የተለያዩ ሱቆችን በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት እና CCTV Camera መግዛት ይፈልጋል15 Comments