የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ የተረከባቸውን ቀረጥ የተከፈለባቸው ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች፣ ከክሬን የወረዱ የክሬን መሳሪያዎች፣ ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ ውጫዊና የውስጥ አካላት፣ ባለ ሶስት ፌዝ ትራንስፎርመር 2000 KWA ከነመለዋወጫዎቹ እና የተለያዩ ብረታ ብረቶችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል 15 Comments