በደቡብ ጎንደር ዞን የእስቴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳዉ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ኤሌክትሮኒክስ፣ የዉሃ ግንባታ ማቴሪያል፣ የመንገድ ጥገናና የማሽን ኪራይ እና የስፖርት ትጥቅ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል19 Comments