በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በማረቆ ልዩ ወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ፅህፈት መሳሪያ፣ እንሰሳት መድሃኒት፣ ሰመር ሲብል ፓምፕ፣ የኦፕሬሽን ክፍል ግንባታ እና የተለያዩ እቃዎችን ግዥና ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል19 Comments