ጉምሩክ ጨረታ በኢትዮጵያ የሚወጡ የጉምሩክ ጨረታዎችን (Ethiopian Customs Tenders) ይከታተሉ። በጉምሩክ ጨረታ ራሱን የቻለ ዘርፍ አለን። አዳማ ጉምሩክ ጨረታ, ሞጆ ጉምሩክ ጨረታ, ጅግጅጋ ጉምሩክ ጨረታ, ኮምቦልቻ ጉምሩክ ጨረታ, አዋሽ ጉምሩክ ጨረታ, ድሬደዋ ጉምሩክ ጨረታ, ቃሊቲ ጉምሩክ ጨረታ, ሐዋሳ ጉምሩክ ጨረታ ወዘተ.

ጉምሩክ ጨረታ (በቅርብ የወጡ)

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ለ600 ኬቪኤ ፔርኪንስ ጀነሬተር መለዋወጫ የሚሆን Air Cleaner ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን “የወጣቶች ተሳትፎ ለአገር ልማት ያለው ሚና” በሚል ርእስ የመወያያ ጽሑፍ የሚያቀርብ የባለሙያ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የ2017ዓ.ም ካላንደር የያዘ አጀንዳ ህትመት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ መነጽር፣ ነዳጅ ሞተርሳይክሎች፣ እና መኪኖች፣ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሶፋ እጥበት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት Laminated Material Aluminum Foil Plastic (chips Packing Bag): Dialysis Machine፣ Solar Panel System፣ Electrical Fork Lift፤ የግንባታ እቃዎች Air Conditioner፤ Polished Granite፤ Rigid 30/ Classical Guitar እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ሮቶ ፋይበር አግድም ባለ 25,000 ሊትር እና አውቶማቲክ ሲንግል ፌዝ የውሃ ፓምፕ ባለ 1.5 የፈረስ ጉልበት የመገጣጠሚያ ዕቃዎች ከነእጅ ዋጋ ሰርቶ ማስረከብ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

ጉምሩክ ጨረታ አዳማ ጉምሩክ ጨረታ መኪና