ጉምሩክ ጨረታ በኢትዮጵያ የሚወጡ የጉምሩክ ጨረታዎችን (Ethiopian Customs Tenders) ይከታተሉ። በጉምሩክ ጨረታ ራሱን የቻለ ዘርፍ አለን። አዳማ ጉምሩክ ጨረታ, ሞጆ ጉምሩክ ጨረታ, ጅግጅጋ ጉምሩክ ጨረታ, ኮምቦልቻ ጉምሩክ ጨረታ, አዋሽ ጉምሩክ ጨረታ, ድሬደዋ ጉምሩክ ጨረታ, ቃሊቲ ጉምሩክ ጨረታ, ሐዋሳ ጉምሩክ ጨረታ ወዘተ.

ጉምሩክ ጨረታ (በቅርብ የወጡ)

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የዲኮሬሽን እና የዲጄ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት Laminated Material Aluminum Foil Plastic (chips Packing Bag), Dialysis Machine, Light Solar Home System, Electrical Fork Lift፤ የግንባታ እቃዎች ፤ Pvc Floor Tiles 4mm፤ Standard Flower Carton Box፤ Twin Tub Washing Machine፤ Barrier Gate፤ Printed Laminated Rolls እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር በባ/ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለፅዳት መገልገያ የሚውሉ ሳሙናዎች ግዥ ለመግዛት ስለሚፈለግ በዘርፉ የተሰማሩ አካላት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንዕጽና መጠበቂያ ዕቃዎች የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች መነጽር፣ ነዳጅ ሞተርሳይክሎች፣ እና መኪኖች፤ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሎሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የስጦታ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ PLASTIC PlPE FOR UNDER GROUND WATER TUBE (HDP) የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች፣ Black Hair Shampoo፣ የተለያዩ ያገለገሉ እና አዳዲስ የኤሌክትሮኒክስ እና የኤሌትሪክ እቃዎች፣ ማስቲካ፣ ፕላንፕሌት፣ ቸኮሌት፣ ልዩ ልዩ ዕቃዎች እና ኮስሞቲክስ በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋወጫና ሞተሮች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የሞባይል ቀፎ፣ ምግብ ነክ፣ ቁርጥራጭ ብረትና ፕላስቲክ እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ጉምሩክ ጨረታ አዳማ ጉምሩክ ጨረታ መኪና