ጉምሩክ ጨረታ በኢትዮጵያ የሚወጡ የጉምሩክ ጨረታዎችን (Ethiopian Customs Tenders) ይከታተሉ። በጉምሩክ ጨረታ ራሱን የቻለ ዘርፍ አለን። አዳማ ጉምሩክ ጨረታ, ሞጆ ጉምሩክ ጨረታ, ጅግጅጋ ጉምሩክ ጨረታ, ኮምቦልቻ ጉምሩክ ጨረታ, አዋሽ ጉምሩክ ጨረታ, ድሬደዋ ጉምሩክ ጨረታ, ቃሊቲ ጉምሩክ ጨረታ, ሐዋሳ ጉምሩክ ጨረታ ወዘተ.

ጉምሩክ ጨረታ (በቅርብ የወጡ)

Ethiopian Customs Commission Dire Dawa Branch Office Invites Eligible Bidders for the Procurement of Uniforms

Dire Dawa Branch Office , Ethiopian Customs Commission: Procurement of Sanitary Items

Ethiopian Customs Commission Procurement of ለሎት፡4 የጽህፈት መሳሪያዎችና የቢሮ መገልገያ እቃዎች ግዥ /ባህርዳር ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ፅ/ቤት/

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ያገለገለ ተሽከርካሪ፣ የመገናኛ መሳሪያ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የንፅህና መጠበቂያና የመዋቢያ ዕቃዎች የቤትና ቢሮ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የምግብ ነክ ዕቃዎች፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል አካላትና መለዋወጫ ዕቃዎች እና አንድ ያገለገለ ተሽከርካሪ በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን፡ ለጉምሩክ አስተላላፊነት ሰልጣኞች የሚሰጥ የምስክር ወረቀት ህትመት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን፡ ሐዋሳ ጉ/ ኮ/ቅ/ጽ/ቤት የመካኒክ አሲድ ፕሩፍ ቱታ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ሃዋሳ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የጀርባ ቦርሣ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

ጉምሩክ ጨረታ አዳማ ጉምሩክ ጨረታ መኪና