ጉምሩክ ጨረታ በኢትዮጵያ የሚወጡ የጉምሩክ ጨረታዎችን (Ethiopian Customs Tenders) ይከታተሉ። በጉምሩክ ጨረታ ራሱን የቻለ ዘርፍ አለን። አዳማ ጉምሩክ ጨረታ, ሞጆ ጉምሩክ ጨረታ, ጅግጅጋ ጉምሩክ ጨረታ, ኮምቦልቻ ጉምሩክ ጨረታ, አዋሽ ጉምሩክ ጨረታ, ድሬደዋ ጉምሩክ ጨረታ, ቃሊቲ ጉምሩክ ጨረታ, ሐዋሳ ጉምሩክ ጨረታ ወዘተ.

ጉምሩክ ጨረታ (በቅርብ የወጡ)

Ethiopian Customs Commission: LOT 0016 Procurement of Desk Top Computer,laptop Computer and Printer For Moyale Customs Branch Office/የዴስክ ቶፕ ኮምፒዩተር ፣የላፕቶፕ ኮምፒዩተር እና ፕሪንተር ግዥ ለሞያሌ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ሃዋሳ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የመኪና መለዋወጫ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በሕገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ኮስሞቲክስ ዘርፍ ዕቃዎች፣ አልባሳት ዘርፍ እቃዎች፣ ልዩልዩ ዘርፍ እቃዎች፣ ኤልክትሮኒክስ ዘርፍ እቃዎች፣ ስፔርፓርት ዘርፍ እቃዎች እና የጽዳት ዘርፍ እቃዎች በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ኤሌክትሮኒክስ ዘርፍ እቃዎች እና ጌጣጌጥ ዘርፍ እቃዎች በሐራጅ ጨረታ እቃዎቹን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ጅልባብ የደንብ ልብስ ብትን ጨርቅ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Ethiopian Customs Commission Procurement of LOT 46የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የእሳት ማጥፊያ ፓውደር እና ፎም ለማስሞላት የአገልግሎት ግዥ

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን: ኮምቦልቻ ጉምሩክ ቅርንጫፍ /ጽ/ቤት የስፒከር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

ጉምሩክ ጨረታ አዳማ ጉምሩክ ጨረታ መኪና