ጉምሩክ ጨረታ በኢትዮጵያ የሚወጡ የጉምሩክ ጨረታዎችን (Ethiopian Customs Tenders) ይከታተሉ። በጉምሩክ ጨረታ ራሱን የቻለ ዘርፍ አለን። አዳማ ጉምሩክ ጨረታ, ሞጆ ጉምሩክ ጨረታ, ጅግጅጋ ጉምሩክ ጨረታ, ኮምቦልቻ ጉምሩክ ጨረታ, አዋሽ ጉምሩክ ጨረታ, ድሬደዋ ጉምሩክ ጨረታ, ቃሊቲ ጉምሩክ ጨረታ, ሐዋሳ ጉምሩክ ጨረታ ወዘተ.

ጉምሩክ ጨረታ (በቅርብ የወጡ)

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን በ2017 በጀት ዓመት የሚሆኑ የዕቃ እና የአገልግሎት ግዥዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የሞባይል ቀፎ፣ ምግብ ነክ፣ ቁርጥራጭ ብረትና ፕላስቲክ እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ ዕቃዎች በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሸን ቅ/ጽ/ቤት በኩል ዲክለር ተደርጎ የገባ እና በኢትዮጵያ የምግብና መድሀኒት ባለስልጣን የመጠቀሚያ ጊዜው ያለፈበት መሆኑን ያረጋገጠውን HAYAT & MARZOUKA GHEE (የአትክልት ቅቤ) ብዛቱ 12215 ካርቶን ወይም 183,225 ሊትር በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች፣ በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት (የተሸከርካሪ መለዋወጫዎችን፤ PALM/ CRUDE OiL፤ ሞባይሎች የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፤ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅጽና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ መነጽር፤ ነዳጅ ሞተር ሳይክሎች እና መኪኖች፣ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅርጫፍ ጽ/ቤት አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ አደጋ መከላከያ እና የጤና መጠበቂያ እቃዎች፣ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣  የተለያዩ የኤሌክትሪክ እና የግንባታ እቃዎች፣ የተለያዩ ህትመት ዓይነቶች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች ፈርኒቸር/፣ የመኪና ቅባት ዓይነቶች፣ የመኪና ዲኮር እቃዎች እና የመኪና ጎማና ባትሪ

ጉምሩክ ጨረታ አዳማ ጉምሩክ ጨረታ መኪና