ጉምሩክ ጨረታ በኢትዮጵያ የሚወጡ የጉምሩክ ጨረታዎችን (Ethiopian Customs Tenders) ይከታተሉ። በጉምሩክ ጨረታ ራሱን የቻለ ዘርፍ አለን። አዳማ ጉምሩክ ጨረታ, ሞጆ ጉምሩክ ጨረታ, ጅግጅጋ ጉምሩክ ጨረታ, ኮምቦልቻ ጉምሩክ ጨረታ, አዋሽ ጉምሩክ ጨረታ, ድሬደዋ ጉምሩክ ጨረታ, ቃሊቲ ጉምሩክ ጨረታ, ሐዋሳ ጉምሩክ ጨረታ ወዘተ.

ጉምሩክ ጨረታ (በቅርብ የወጡ)

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የስፖርት አልባሳት ፣ ጫማዎች እና መስሪያ ቁሶች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በሐራጅ ጨረታ እንዲሁም የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፤ ሞባይሎች፤ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ለተማሪ የሚሆን ቦርሳና ደብተር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት (ጋራዥ) ግዥ ብቃትና ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Ethiopian Customs Commission Invites Eligible Bidders for the Procurement of Construction Service

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ልዩ ልዩ የጥገና እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

ጉምሩክ ጨረታ አዳማ ጉምሩክ ጨረታ መኪና