ጉምሩክ ጨረታ በኢትዮጵያ የሚወጡ የጉምሩክ ጨረታዎችን (Ethiopian Customs Tenders) ይከታተሉ። በጉምሩክ ጨረታ ራሱን የቻለ ዘርፍ አለን። አዳማ ጉምሩክ ጨረታ, ሞጆ ጉምሩክ ጨረታ, ጅግጅጋ ጉምሩክ ጨረታ, ኮምቦልቻ ጉምሩክ ጨረታ, አዋሽ ጉምሩክ ጨረታ, ድሬደዋ ጉምሩክ ጨረታ, ቃሊቲ ጉምሩክ ጨረታ, ሐዋሳ ጉምሩክ ጨረታ ወዘተ.

ጉምሩክ ጨረታ (በቅርብ የወጡ)

የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ለሰራተኞች ክበብ የካፍቴሪያ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሞባይል እና የሞባይል አክሰሰሪ፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ስፔር ፓርት እና ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ልዩ ልዩ እቃዎች፣ የሞባይል አክሰሰሪ እና ጌጣ ጌጥ እቃዎች በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ደረጃውን የጠበቀ የሻወር ማሞቂያ ቦይለር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ባህር ዳር ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሰራተኞች አገልግሎት የሚውል የታሸገ  ½ ሊትር ውሃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የዲኮሬሽን እና የዲጄ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት Laminated Material Aluminum Foil Plastic (chips Packing Bag), Dialysis Machine, Light Solar Home System, Electrical Fork Lift፤ የግንባታ እቃዎች ፤ Pvc Floor Tiles 4mm፤ Standard Flower Carton Box፤ Twin Tub Washing Machine፤ Barrier Gate፤ Printed Laminated Rolls እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር በባ/ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለፅዳት መገልገያ የሚውሉ ሳሙናዎች ግዥ ለመግዛት ስለሚፈለግ በዘርፉ የተሰማሩ አካላት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ጉምሩክ ጨረታ አዳማ ጉምሩክ ጨረታ መኪና