ጉምሩክ ጨረታ በኢትዮጵያ የሚወጡ የጉምሩክ ጨረታዎችን (Ethiopian Customs Tenders) ይከታተሉ። በጉምሩክ ጨረታ ራሱን የቻለ ዘርፍ አለን። አዳማ ጉምሩክ ጨረታ, ሞጆ ጉምሩክ ጨረታ, ጅግጅጋ ጉምሩክ ጨረታ, ኮምቦልቻ ጉምሩክ ጨረታ, አዋሽ ጉምሩክ ጨረታ, ድሬደዋ ጉምሩክ ጨረታ, ቃሊቲ ጉምሩክ ጨረታ, ሐዋሳ ጉምሩክ ጨረታ ወዘተ.

ጉምሩክ ጨረታ (በቅርብ የወጡ)

በገቢዎች ሚኒስቴር ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ለመሸጥ ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና ኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ የዕጽዋት ዘር እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ያገለገሉ እና አዳዲስ የመኪና አካላት እና ሌሎች እቃዎች፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ ሸቀጣ ሸቀጥ (ልዩ ልዩ እቃዎች) እና ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ እንዲሁም የተሸከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ኮስሞቲክስ፣ ሸቀጣ ሸቀጥ (ልዩ ልዩ እቃዎች) አዳዲስ አልባሳት 40ፊት ባዶ ኮንቴይነሮችን በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ሕብረት ኢንሹራንስ ለደንበኞቹ የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ከባድና ቀላል ጉዳት የደረሰባቸው ተሽከርካሪዎች፣ ልዩ ልዩ የተሸከርካሪ አካል ቅሪቶችንና በባህር ጉዞ ጉዳት የደረሰባቸው ልዩ ልዩ ዕቃዎችን እና የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ እና የቤት እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ለከፍተኛ አመራሮች ደረጃውን የጠበቀ የላፕቶፕ ቦርሳ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ኮስሞቲክስ እና ፕላስቲክ ሸራዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በኢትዮጰያ ጉምሩክ ኮሚሽን ባ/ዳር ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ለአንድ አመት የሚቆይ የዕቃ ጭነት እና የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ጉምሩክ ጨረታ አዳማ ጉምሩክ ጨረታ መኪና