ጉምሩክ ጨረታ በኢትዮጵያ የሚወጡ የጉምሩክ ጨረታዎችን (Ethiopian Customs Tenders) ይከታተሉ። በጉምሩክ ጨረታ ራሱን የቻለ ዘርፍ አለን። አዳማ ጉምሩክ ጨረታ, ሞጆ ጉምሩክ ጨረታ, ጅግጅጋ ጉምሩክ ጨረታ, ኮምቦልቻ ጉምሩክ ጨረታ, አዋሽ ጉምሩክ ጨረታ, ድሬደዋ ጉምሩክ ጨረታ, ቃሊቲ ጉምሩክ ጨረታ, ሐዋሳ ጉምሩክ ጨረታ ወዘተ.

ጉምሩክ ጨረታ (በቅርብ የወጡ)

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው እቃዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ንብረቶች ለመሸጥ ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን የኮምቦልቻ ቅ/ጽ/ቤት ለመኪና መለዋወጫ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን ለመሸጥ ይፈልጋል

በጉምሩክ ኮሚሽን የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የተለያዩ አልባሳት እና ጫማዎች በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ዕቃዎች ለመሽጥ ይፈልጋል

ጉምሩክ ጨረታ አዳማ ጉምሩክ ጨረታ መኪና