ጉምሩክ ጨረታ በኢትዮጵያ የሚወጡ የጉምሩክ ጨረታዎችን (Ethiopian Customs Tenders) ይከታተሉ። በጉምሩክ ጨረታ ራሱን የቻለ ዘርፍ አለን። አዳማ ጉምሩክ ጨረታ, ሞጆ ጉምሩክ ጨረታ, ጅግጅጋ ጉምሩክ ጨረታ, ኮምቦልቻ ጉምሩክ ጨረታ, አዋሽ ጉምሩክ ጨረታ, ድሬደዋ ጉምሩክ ጨረታ, ቃሊቲ ጉምሩክ ጨረታ, ሐዋሳ ጉምሩክ ጨረታ ወዘተ.

ጉምሩክ ጨረታ (በቅርብ የወጡ)

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት Laminated Material Aluminum Foil Plastic (chips Packing Bag) ፣ FULL HALFCUT WITH ENGINE ፣ SOCCER TABLE ፣ BABY CRIB BED ፣ PRINTED CAP AND MEN T-SHIRT PRINTED፣ SOCCER TABLE፣ EAST GEAR፣ READY MADE CARPET AND PLUSH TOY DOLL GLASS RUBBER SEAL STRIPE MOBILE CONTAINER OFFICE: SANDLE SHOE MOLDING MACHINE PLY WOOD BOTH SIDE LAMINATED; MEN UPPER BODY HALF MANNEQUIN; CERAMIC PLATE IRON CLAMP እና የተለያዩ የመገልገያ ዕቃዎች እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ PLASTIC PIPE FOR UNDER GROUND WATER TUBE (HDP) ፣ ልዩ ልዩ እቃዎች ፣ ኮስሞቲክስ እና ምግብ ነክ እቃዎችን በግልፅ እንዲሁም ሻምፖ ፣ የተለያዩ ያገለገሉ እና አዳዲስ የኤሌክትሮኒክስ እና የኤሌክትሪክ እቃዎች እና የህክምና መገልገያ ዕቃዎችን በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ለአገልግሎት የማይጠቀምባቸውን የሸራመውጊያ ብረት፤ የብረት ፋይል ካብኔት ፤ ከተር ትልቁና ትንሹ ፤ የውሃ የብረት ታንከር ባለ 5,000 ሊትር ፤ በጣም ብዛት ያላቸው ብረታ ብረቶች ፤ የብረት አልጋዎች ፤ ላሜራዎች በኪሎ ግራም በግልጽ ጨረታ ሽያጭ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የአዋሽ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለቅ/ጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚሰጥ የሰራተኞች ሰርቪስ በማስፈለጉ ከ25 (ሃያ አምስት) ሰው በላይ የመጫን አቅም ያላቸው ብዛት 02 (ሁለት) ተሸከርካሪዎች የአግልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

አዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን ፣ ሞባይሎች ፣ የሞባይል ክፍሎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች ፣ የውብት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የአዳማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር Heavy Fuel Oil በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች ፣ አልባሳት ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የሞባይል ቀፎዎች ፣ ኮስሞቲክስ እና የንዕጽና መጠበቂያ ዕቃዎች ፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ፣ ሞተርሳይክሎች ፤ እና መኪኖች ፤ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ጉምሩክ ጨረታ አዳማ ጉምሩክ ጨረታ መኪና