Construction Addis Tender 2025

Construction Addis Tender Construction tenders in Addis Ababa and all Ethiopia. Very affordable, simple and easy to use! Diretenders is the most complete construction Addis tenders having tenders for all grades from GC9-GC1

Latest Construction Addis Tenders

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/ መንግስት በከፋ ዞን የሺሾ እንዴ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ካሉት ቀበሌዎች የምንጭ ውሃ የግንባታ ሥራ በተቋሙ ባለው መደበኛ በጀት ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 12, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2018 በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/ መንግስት በከፋ ዞን የሺሾ እንዴ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ካሉት ቀበሌዎች ከዚህ በታች በሎት በተቀመጡ ቀበሌዎች የምንጭ ውሃ የግንባታ

በማዕከላዊ ጐንደር ዞን የጠዳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ G+2 ቢሮ ግንባታ እና ዲዛይን መሰረት የእጅ ዋጋ እና ጥሬቃን ጨምሮ /ጥቅል ዋጋ/ በማቅረብ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጐንደር ዞን የጠዳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በሎት 1. G+2 ቢሮ ግንባታ መሃንዲስ ባወጣዉ የሥራ ዝርዝር እና ዲዛይን መሰረት የእጅ ዋጋ እና ጥሬቃን ጨምሮ

Ministry of Agriculture፡ Procurement of Farmer Training Center (የአርሶ አደር ማሰልጠኛ ማዕከላት ግንባታ ግዥ)

Government(Feb 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/d11c358a-5f40-4c52-bbf3-f458c189877c/open Reference Number: MoA-NCB-W-0034-2018-BID-Open Lot Reference: MOA/NCB/W/2018 Procurement Information Procurement Type: Bidding

The Ethiopian Roads Administration Invites Bids for the Construction of Addis Ababa Radial Roads (Congestion Alleviation Measures) and the Sululta Fitesha Interchange Design and Build Road Project.

Ethiopian Herald(Feb 12, 2026) NOTICE OF INVITATION FOR BID 1. The Federal Democratic Republic of Ethiopia (FDRE) has allocated budget towards the cost of the following Road Construction Project and

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የስሜን ምዕራብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የተለያዩ አይነት የታካሚ ቀለብ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች እና የተለያዩ አይነት የቤት ጥገና እና የግንባታ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 12, 2026) ግልፅ የጨረታ የማስታወቂያ ቁጥር A-05/2018 በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የስሜን ምዕራብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ፡- የተለያዩ አይነት የታካሚ ቀለብ የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች የተለያዩ

The Ethiopian Roads Administration Invites Bids for Three Road Construction Projects: Gibe-Fima (Lot 1), Gibe-Jina (Lot 2), and Wacha Mizan.

Ethiopian Herald(Feb 12, 2026) NOTICE OF INVITATION FOR BIDS The Federal Democratic Republic of Ethiopia (FDRE) has allocated budget towards the cost of the following Road Construction Projects and intends

The Dire Dawa Administration Government Communication Affairs Bureau Invites Sealed Bids for the Construction and Renovation of an Office Building in Dire Dawa.

Dire Gazetta(Feb 11, 2026) Invitation to Bid Place and Date: Dire Dawa, February, 2026 Procurement Reference Number: LCB: DDA/GCAB/001/2018 1.The Dire Dawa Administration Government Communication Affairs Bureau having legal address

Ethiopian Water Technology Institute፡ Procurement of External Toilet & Septic Tank Work

Government(Feb 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/0a163ade-5add-48a7-bb88-6e5378b54a0f/open Reference Number: EWTI-NCB-W-0015-2018-BID-Open Lot Reference: EWTI-008-W-NCB-2018-BID Procurement Information Procurement Type: Bidding

የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን ለኮንስትራክሽን ዲዛይንና ማማከር ድርጅት ቢዝነስ ሞዴል ጥናት፣ ለህዝብ መዝናኛ ቦታዎችና ፓርኮች ኮርፖሬሽን፣ ለኢግዚቢሽንና ማዕከል ድርጅት እና ለቄራዎች ድርጅት አቻ የሀብት ግመታ እና የሲኒማ ቤቶች አስተዳደር ድርጅት አይ ኤፍ አር ኤስ/ IFRS/ ጥናትና ትግበራ በግልፅ ጨረታ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 12, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር የመ/ል/ድ/አስ/ባለ/ግ/ ጨረታ 003/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባስስልጣን የአገልግሎት ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን

የዳባት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዳባት ወረዳ አሰተዳደር ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በካፒታል በጀት የአስተዳደር ቢሮ ግንባታ በዳባት ከተማ በቀበሌ 04 በሚገኘዉ ቦታ ላይ በሙሉ ዋጋ ማስገንባት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) ድጋሜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የዳባት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዳባት ወረዳ አሰተዳደር ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በካፒታል በጀት  የአስተዳደር ቢሮ ግንባታ በዳባት ከተማ በቀበሌ 04 በሚገኘዉ ቦታ ላይ

Oromia Agricultural Research Institute፡ Procurement of Ijaarsa Laaboratoorii Baayooteknoloojii Shaggar (Biotechnology) 2

Government(Feb 12, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/aa13d9e0-49c9-4a87-8960-64aedf0ab68d/open Invitation to Bid “Ijaarsa Laaboratoorii Baayooteknoloojii Shaggar (Biotechnology) 2” Procurement Reference No: OARI-NCB-W-0008-2018-BID-OpenProcurement Category: Works

የአጅባር መሪ ማዘጋጃ አገልግሎት ጽ/ቤት ባለዉ የዉስጥ በጀት በአጅባር ከተማ ካናልና ካልቨርት ለስራው የሚያስፈልገውን ማንኛውንም ግብአትም ሆነ የሰው ሃይል በራሱ አቅርቦ የግንባታ ስራውን የሚሰሩ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ በመጋበዝ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአጅባር መሪ ማዘጋጃ አገልግሎት ጽ/ቤት ባለዉ የዉስጥ በጀት በአጅባር ከተማ ካናልና ካልቨርት ለስራው የሚያስፈልገውን ማንኛውንም ግብአትም ሆነ የሰው ሃይል በራሱ አቅርቦ የግንባታ ስራውን የሚሰሩ

Oromia Agricultural Research Institute: Procurement of Construction of Nakemte Site

Government(Feb 12, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “LINK” Invitation to Bid Construction of Nakemte Site Procurement Reference No: OARI-NCB-W-0005-2018-BID-OpenProcurement Category: Works Market Type: 

የዋድላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዋድላ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት አገልግሎት የሚሆን በሰቆጣ ቃል ኪዳን ድርጅት የአምባ ጋሸና 1ኛ ደረጃ ት/ቤት የታድላ መንደር ቅድመ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት የቁርቁር 1ኛ ደረጃ ት/ቤት የመጸዳጃ ቤት ግንባታ ስራን ለማሰራት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የዋድላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዋድላ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት አገልግሎት የሚሆን በሰቆጣ ቃል ኪዳን ድርጅት የአምባ ጋሸና 1ኛ ደረጃ ት/ቤት የታድላ መንደር ቅድመ 1ኛ ደረጃ

Arbaminch University፡ LOT – 75 – Procurement of Design Revision, Supervision and Contract Administration for the Construction of Foundation for Wastewater Treatment Plant and Potable Water Treatment and Construction Oxygen Gas and Incinerator Rooms

Government(Jan 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/0b545acf-31b2-42c2-bb0a-d17d4e783e79/open Reference Number: AmU-NCB-C-0057-2018-BID-Open Lot Reference: AMU/BID/0075/2018 Procurement Information Procurement Type: Bidding

Arbaminch University፡ LOT – 75 – Procurement of Design Revision, Supervision and Contract Administration for the Construction of Foundation for Wastewater Treatment Plant and Potable Water Treatment and Construction Oxygen Gas and Incinerator Rooms

Government(Jan 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/0b545acf-31b2-42c2-bb0a-d17d4e783e79/open Reference Number: AmU-NCB-C-0057-2018-BID-Open Lot Reference: AMU/BID/0075/2018 Procurement Information Procurement Type: Bidding

በኮንሶ ዞን የካራት ዙሪያ ወረዳ ፋ/ፕ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የበዓይዴ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ህንፃ ግንባታ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በግንባታ ሥራ የተሰማሩ ተቋራጮችን ማወዳደር ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 12, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በኮንሶ ዞን የካራት ዙሪያ ወረዳ ፋ/ፕ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የበዓይዴ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ህንፃ ግንባታ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በግንባታ ሥራ የተሰማሩ ተቋራጮችን

Oromia Agricultural Research Institute: Procurement of Ijaarsa Qorannoo Qonnaa Fi Laaboratoorii Jimmaa (G+2 Office Building)

Government(Feb 12, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም!  https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/ad82b151-4c95-4cff-a833-60463f6d8f6f/open  Invitation to Bid Ijaarsa Qorannoo Qonnaa fi Laaboratoorii Jimmaa (G+2 Office building) Procurement

Ethiopian Federal Police፡ Procurement of Road Construction and Rehabilitation Work

Government(Feb 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/4b9dfd64-911d-4bd9-a91d-ac59ef398497/open Lot Information Procurement Reference Number: EFP-NCB-G-0553-2018-PUR Object of Procurement: Procurement of Road Construction

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ግንባታዎች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ግንባታዎች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። ስለሆነም፡– ሎት፡–1 የጎርፍ መውረጃ ቦይ ግንባታ Worabe /SDG/CW/