Construction Addis Tender 2025
Construction Addis Tender Construction tenders in Addis Ababa and all Ethiopia. Very affordable, simple and easy to use! Diretenders is the most complete construction Addis tenders having tenders for all grades from GC9-GC1
Latest Construction Addis Tenders
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
The Hawassa Polytechnic College Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Construction of Drilling Ground Water Well
Request for Bid Small Works (One-Envelope Bidding process) Country: Ethiopia Name of Project: EAST AFRICA SKILL TRANSFORMATION FOR REGIONAL INTEGRATION PROJECT (EASTRIP) Contract Title: Drilling ground water well Loan No./Credit
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የምዕራብ ዓባያ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የመፀዳጃ ቤት ግንባታ እና የደረቅ ቆሻሻ ማቃጠያ ጉድጓድ ግንባታ በቆላ ባራና፣ በቆላ መልአቶ በያይቄ እና በኡጋየሁ ጤና ኬላ እና የሴቶች ንጽህና መጠበቂያ (MHM) ግንባታ እና የተሻሻለ የመፀዳጃ ቤት ግንባታ በዋንኬ ዋጂፎ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት እና በቆሎ የስራ ባሪና 1ኛ ደረጃ ት/ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት (ለማስገንባት) ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የምዕራብ ዓባያ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ዋን ዋሽ Phase Two CWA ፕሮግራም በጀት ለወረዳው ጤና ጽ/ቤት እና ት/ጽ/ቤት በሎት 1 የመፀዳጃ ቤት
Plan International Ethiopia, Benishangul Gumuz-Assosa Program Area (PIE-BG-A-PA) Wants to Invite All Interested and Eligible Contractors to Participate in the Construction Works as Per the Enclosed Detail BoQ for Full Outsource (Material + Labour) and Commissioning of the Constructions
INVITATION FOR THE CONSTRUCTION OFONE PERMANENT SCHOOL BLOCK ONE PERMANENT INTEGRATED CHILD-FRIENDLY/CFS BLOCK HAVING PERMANENT VIP LATRINE AND HCB FENCE ANDONE BLOCK INPATIENT ADMISSION ROOM HAS SHOWER AND LATRINE ROOMS @BENSISHANGUL
የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሠረተ ልማት መምሪያ ያወጣውን የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የቀን ማስተካከያ አድርጎበታል
ማስተካከያ ሐሙስ ታህሳስ 24 ቀን 2017 ዓ.ም አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 19 የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሠረተ ልማት መምሪያ በወጣው የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ሰነድ መግዣ “ከ24/4/2017 ዓ.ም እስከ 23/6/2017
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለወረዳው ት/ት/ጽ/ቤት በዋን ዋሽ በጀት ለተበተባን ሁለተኛ ደረጃ ት/ት ቤት የሴቶች የንጽህና መጠበቂያ ክፍል /MHM /ለማሰራት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያመለያ ቁጥር GGWW/001/2017 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለወረዳው ት/ት/ጽ/ቤት በዋን ዋሽ በጀት ለተበተባን ሁለተኛ ደረጃ
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በመከላከያ ዋር ኮሌጅ ፕሮጀክት 18-02B ማዕከል ውስጥ ለሚገነባቸው ግንባታዎች የሚውል የፎርምወርክ እና ፈረሳ የጉልበት ስራ ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ፕሮ/18-02B/ማስ/0320/17 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በመከላከያ ዋር ኮሌጅ ፕሮጀክት 18-02B ማዕከል ውስጥ ለሚገነባቸው ግንባታዎች የሚውል የፎርምወርክ እና ፈረሳ የጉልበት ስራ ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት አማካኝነት በ2107 ዓ.ም በጀት ዓመት የወረዳው ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት ለሚሰራው ከመሀል አምባ-አዳር ገበያ፣ ከመሀል አምባ-ገዎ፣ ከመሀል አምባ-ቀጡጥ፣ ከጥላሞ ኤፈቲሲ -ሼሆች መስጂድ ያለውን መንገድ ግንባታ ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለ2ኛጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር GGWW/0011/2017 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል በጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት አማካኝነት በ2107 ዓ.ም በጀት ዓመት የወረዳው ትራንስፖርትና መንገድ ልማት
The A.A. Water and Sewerage Authority- Water and Sanitation Infrastructure Development Division Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Finishing Work for the Construction of the Health Center at Sokoru Awaso Kebele
INVITATION FOR BID The Addis Ababa Water and Sewerage Authority Water and Sanitation Infra-structure Development Division Procurement Reference number: AAWSA/WSIDD/GOV/NCB/W001/2025 The A.A. Water and Sewerage Authority- Water and Sanitation Infrastructure
Ethiopian Red Cross Society Oromia Regional Office All Local Eligible Contractors Forms Category GC-8 /GC-8 and Above Who Have Trade Licenses and Construction Certificates Valid for the Year 2017 E.C
INVITATION TO BID All local eligible Contractors Forms Category GC-8 /GC-8 and above who have Trade Licenses and Construction certificates valid for the year 2017 E.C. and Valid Registration Certificates
The Oromia Water and Energy Bureau Now Intends to Apply Part of the Proceeds Toward Payments Under the Contract for Procurement of Civil Works Construction, with Supply & Installation of Pipes & Fittings of Boku Melban Water Supply & Sanitation Project in Miyo Woreda of Borena Zone
INVITATION FOR BIDS (PROCUREMENT OF Works) Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Name of Project: UNICEF SUPPORTED PROJECT Contract Title: Civil works construction, with supply & Installation of Pipes & Fittings
የዳሞት ወይዴ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለጤና እና ትምህርት ጽ/ቤቶች በግንባታ በዘርፍ ፈቃድ ያላቸውን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የዳሞት ወይዴ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለጤና እና ትምህርት ጽ/ቤቶች ከዋን ዋሽ ፕሮግራም በተገኘው በጀት፡- ሎት1፣ ሣኬ ጤና ጣቢያ Construction of new fenced incinerator and ash pit ሎት
Komishinii Tuurizimii Oromiyaatti Waajjirri Giddugala Galma Abbaa Gadaa Hojiilee Ijaarsa Seensa Balbalaa (Main Gate) Galma Abbaa Gadaa Fi Suphaa Aspaaltii Mooraa Galma Abbaa Gadaa Keessaa Kontiraaktaroota (GC-6 Ykn RC-6) Fi Isaa Ol Ta’anii Fi Hayyama Isaanii Haaromsan Dorgomsiisuudhaan Hojjechiisuu Barbaada
Beeksisa Caalbaasii Ifaa Komishinii Tuurizimii Oromiyaatti Waajjirri Giddugala Galma Abbaa Gadaa hojiilee Ijaarsa Seensa Balbalaa (Main Gate) Galma Abbaa Gadaa fi Suphaa Aspaaltii Mooraa Galma Abbaa Gadaa keessaa kontiraaktaroota (GC-6
የአዲስ አበባ ከተማ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን የጽህፈት መሳሪያዎች እና የቢሮ አስተያየት መስጫ ሳጥን፣ የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የስቱዲዮ ግንባታ ስራ ከነ አቅርቦቱ፣ የቁጥጥር ሰራተኞች የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡- አአትማባ/ብግጨ/ዕቃ/015/2017 የአዲስ አበባ ከተማ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን ከታች በሎት የተዘረዘሩትን እቃዎች ግዢ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም ሎት ı “የጽህፈት መሳሪያዎች እና የቢሮ አስተያየት
የአቃቂ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የስልጠና ግብዓቶች ግዥ የቋሚ ዕቃ ግዥ የተለያዩ ማሽኖች ጥገና፣ የህንፃ እድሳት እና የፓርቲሽን ስራ የሊፈርት ጥገና በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ለ2017 በጀት ዓመት የ2ኛ ዙር የስልጠና ግብዓቶች ግዥ የቋሚ ዕቃ ግዥ የተለያዩ ማሽኖች ጥገና፣ የህንፃ እድሳት እና የፓርቲሽን ስራ የሊፈርት ጥገና በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ተጫራቾች የሚከተሉትን
The Oromia Water and Energy Bureau Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for Civil Works Construction, with the Supply & Installation of Pipes & Fittings of the Boku Melban Rural Water Supply & Sanitation Project in Miyo Woreda of Borena Zone
INVITATION FOR BIDS (PROCUREMENT OF Works)Country: Federal Democratic Republic of EthiopiaName of Project: UNICEF SUPPORTED PROJECT Contract Title: Civil works construction, with supply & Installation of Pipes & Fittings of
South Ethiopia Irrigation and Lowland Areas Development Bureau Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders/GC-8 or Bc-8/for Rehabilitation of Residence Building
Invitation for Bids (IFB) 1. South Ethiopia Irrigation and Lowland Areas Development Bureau now invites sealed bids from eligible bidders/GC-8 or Bc-8/for rehabilitation of residence building as stated below. S/N
Saint Luke Catholic Hospital and College of Nursing and Midwifery Invites All Contractors of the Category of General/water Works Contractors of GC-3/WWC-3 and Above with Renewed Licenses for the Drilling and Construction of Four (4) Shallow Wells Located in the Bedeissa Koricha, Fodu Gora, and Gurura Baka Kebeles of Wolisso Woreda
Re-Advertised Open Tender Notice Saint Luke Catholic Hospital and College of Nursing and Midwifery is a non-profit faith-based organization situated in Wolisso town, the capital of the South West Shoa
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ G+10 /17-06B/ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት Supply and Apply Cementous Water Proofing ዝርዝር ስራውና መግለጫው በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀው መሰረት ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/SC/134/2017 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ G+10 /17-06B/ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት Supply and apply Cementous water proofing ዝርዝር ስራውና መግለጫው በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀው መሰረት
Oromia Construction Corporation (OCC) Has Intended to Invite Eligible Bidders for the Procurement of Sanitary Materials for Nekemte Industry Park and Bishoftu Polytechnic College
INVITATION FOR BID TENDER Ref. No. NCB/OCC-124/2024 Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite eligible bidders for the Procurement of Sanitary Materials for Nekemte Industry Park and Bishoftu poly
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለባህርዳር ሪፈራል ሆስፒታል ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውል Supply and Fix Lead Shield Door and Window ግዥ አስመልቶ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር DCE/SF/01/2025 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለባህርዳር ሪፈራል ሆስፒታል ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውል Supply and fix Lead shield Door and Window ግዥ አስመልቶ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
