Construction Addis Tender 2025
Construction Addis Tender Construction tenders in Addis Ababa and all Ethiopia. Very affordable, simple and easy to use! Diretenders is the most complete construction Addis tenders having tenders for all grades from GC9-GC1
Latest Construction Addis Tenders
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በልደታ ክፍለ ከተማ ስር የሚገኘው ወረዳ 04 ጤና ጣቢያ የህትመት ስራዎች፣ የፈርኒቸር ዕቃዎች፣ የህንፃ መሳሪያ ዕቃዎች፣ የህከምና ዕቃዎችና መድሃኒቶች፤ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ ና የደንብ ልብስ ስፌቶች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች ጥገና እና በጤና ጣቢያ ውስጥ ከፍት ቦታ ማስፋፊያ እና የካፌ አቅርቦት መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 06, 2025) የ2ኛ ዙር ጨረታ ማስታወቂያ በልደታ ክፍለ ከተማ ስር የሚገኘው ወረዳ 04 ጤና ጣቢያ የሚከተሉትን እቃዎች መግዛት ይፈልጋል፤ የህትመት ስራዎች የፈርኒቸር ዕቃዎች፣ የህንፃ መሳሪያ ዕቃዎች፣ የህክምና
The German Embassy School Invites All Interested and Eligible Bidders for the Construction of Sitting Walls
2merkato.com (Mar 06, 2025) The German Embassy School invites all interested and eligible bidders for the construction of sitting walls. The German Embassy School Addis Ababa intends to construct sitting
SOLIDARITES INTERNATIONAL Calls for Tender for Rehabilitation of WASH Infrastructures in Health Facilities, for the NGO SOLIDARITES INTERNATIONAL in Ashea Woreda, Central Zone of Tigray.
2merkato.com (Mar 06, 2025) TENDER ADVERTISEMENT OBJECT: Call for tender for rehabilitation of WASH infrastructures in Health Facilities, for the NGO SOLIDARITES INTERNATIONAL in Ashea Woreda, Central Zone of Tigray.
Oromia Development Association Now, Invites Eligible Bidders that Have Supplier License of Water Related Goods for Water Supply Works
Ethiopian Herald (Mar 06, 2025) NOTICE FOR INVITATION TO BID Oromia Development Association (ODA) is a non-governmental organization established to fill the development gap in Oromia region and ensure effective
በአራዳ ክ/ከተማ የቀይ ኮከብ ቅድመአንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት በ2017 በጀት የተለያዩ እቃዎች እና አገልግሎቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 06, 2025) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– 002/2017 በአራዳ ክ/ከተማ የቀይ ኮከብ ቅድመአንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት በ2017 በጀት በኮንስትራክሽ ዘርፍ የቴራዝ የንጣፍ ስራ መስራት፣ የግቢው የግንብ አጥር
ኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ፊንፊኔ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የምስራቅ ሸዋ ዲስትሪክት /ሞጆ ከተማ/ የቢሮ ግቢ አጥር በኮሪደር ልማት ምክንያት ስለፈረሰበት፤ በተሰጠው ዲዛይን መሰረት መልሶ ለማስገንባት በዘርፉ የተሰማሩትን ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 06, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– 03/2017 በቅርንጫፍ ድርጅታችን ስር የሚተዳደረው የምስራቅ ሸዋ ዲስትሪክት /ሞጆ ከተማ/ የቢሮ ግቢ አጥር በኮሪደር ልማት ምክንያት ስለፈረሰበት፤ በተሰጠው ዲዛይን መሰረት መልሶ
Godina Arsii Lixaa Aanas Dodola Aalaa Mana Qopheessaa Guddattuu Magaalas Mana Nageellee Meexamaa Bara Baajataa 2017 Qaan Caal-baasiidhaan Meeshaalee Jaarsan Galma Nageellee Meexamaatif Oolu Wal Dorgomsiisee Bituu Barbaad
Kallacha Oromiyaa (Feb 27, 2025) Beeksisa Caal-baasii Ifaa Godina Arsii Lixaa Aanas Dodola aalaa Mana qopheessaa Guddattuu Magaalas mana Nageellee Meexamaa bara baajataa 2017 qaan caal-baasiidhaan meeshaalee jaarsan Galma Nageellee
የጥሩነሽ ቤጂንግ አጠቃላይ ሆስፒታል የተለያዩ ግንባታና የተለያዩ እቃዎችን መግዛትና ማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 06, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግልጽ ጨረታ ቁጥር፡-05/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የጥሩነሽ ቤጂንግ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት በተያዘለት የመንግስት በጀት ለሆስፒታሉ መገልገያ የሚሆኑ
ዳይሬክት ኤድ በተለያዩ ቦታዎች የጥልቅና መካከለኛ የውሃ ጉድጓድ በውሃ ቢሮ የጂኦሎጂካል ዳሰሳ ጥናት በተደረገባቸው ቦታዎች ላይ የውሃ ጉድጓድ ለማስቆፈር ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 06, 2025) የጥልቅና መካከለኛ የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ጨረታ ማስታወቂያ ዳይሬከት ኤድ በሀገረ ኩዌት የተመሠረተ አለም አቀፍ ለትርፍ ያልተቋቋመ በጎ አድርጎት ድርጅት ሲሆን ከ1994 ጀምሮ በሲቪል ማህበራት ባለሥልጣን
አዲስ የካፒታል እቃ ፋይናንስ ንግድ ስራ አ.ማ 40/60 ፕሮግራም የንግድ ቤቶች የፊኒሽንግ ስራዎች ሙሉ ማቴሪያሉን ተወዳዳሪዎች ችለው በግንባታ ዘርፍ የተሰማሩና የአልሙኒየም ስራ ልምድ ያላቸውን ደረጃ 6 እና ከዛ በላይ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 06, 2025) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር የግንባታ ግዥ 01/2017 አዲስ የካፒታል እቃ ፋይናንስ ንግድ ስራ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 103/1990 እና በማሻሻያ አዋጅ 807/2005 መሰረት በአዲስ አበባ
Washington Healthcare Plc with EBBASA Trading Plc General Contractor Invites All Interested and Eligible Bidders to this National Competitive Bid (NCB) for Differenet Construction Works
2merkato.com (Mar 06, 2025) INVITATION TO BID FOR THE PROCUREMENT OF WORKS PHASE I, WASHINGTON HEALTHCARE PLC@ GURDSHOLA Floating Date: As of March-05-2025 Closing Date: March -17-2025 RFQ No. WH/bid/001/2025 Washington Healthcare
በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በወረዳዉ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት ባለቤትነት በወረዳዉ በዛይሴ ኤልጎ መናኻሪያ አጥር በር፤ የተሳፋሪዎች ማረፊያ ሼድና የጥበቃ ማረፊያ ቤት ለማስገንባት ይፈልጋል
Yedebub Nigat (Feb 15, 2025) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በወረዳዉ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት ባለቤትነት በወረዳዉ ሎት በዛይሴ ኤልጎ መናኻሪያ
ETHIOPIAN ROADS ADMINISTRATION Notify an Amendment of the Notice of Invitation for Bids for the Construction Works of Hagayu-Sigmo Design and Build Road Project that Has Been Published on the Previous Issues of the Ethiopian Herald Newspaper, Dated January 25, 2025 and January 26, 2025.
Ethiopian Herald (Mar 01, 2025) AMENDMENT TO NOTICE OF INVITATION FOR BIDS This advertisement is to notify an amendment of the Notice of Invitation for Bids for the Construction Works
Hawassa University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Waste Water Treatment Plant
Government (Mar 04, 2025) Invitation to Bid Procurement of Waste Water Treatment Plant Procurement Reference No: HUU-ICB-W-0058-2017-BIDProcurement Category: Works Market Type: InternationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Code: 302000000 Title: Building
በልደታ ክፍለ ከተማ አሰተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀ/ል/ ጽ/ቤት የአስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የመንግስት ግዥና አስተዳደር ቡድን ግዥ የህጻናት ቀን ማቆያ የተለያዩ ግብዓት ግዥ፣ ለሰራተኛ ካፊቴሪያ የተለያዩ ግብዓት ግዥ፣ የውሃ ግዥ፣ የተለያዩ ለአዲሱ ህንጻ የተወሰኑ ክፍሎች የጽዳት ስራ እና የቢሮ ፓርትሽን ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 04, 2025) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-03/2017 የግልፅ ጨረታ ዙር 03/17 በልደታ ክፍለ ከተማ አሰተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀ/ል/ ጽ/ቤት የአስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የመንግስት ግዥና አስተዳደር ቡድን
The Somali Regional State, Office of the President, Lowlands Livelihood Resilience Project (LLRP II) Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders Having Construction Licenses Grade 2 (WWC) and Above for the Procurement of Construction of Micro Dam for Water Supply & Sanitation in Duhun Project Woreda
Ethiopian Herald (Mar 04, 2025) SPECIFIC PROCUREMENT NOTICE PROCUREMENT OF WORKS Country: – The Federal Democratic Republic of Ethiopia Project:- – Lowlands Livelihood Resilience Project (LLRP II) Credit No: IDA-7519-ET
The Somali Regional State, Office of the President, Lowlands Livelihood Resilience Project (LLRPII) Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders Having Construction Licenses Grade 2 (WWC) and Above for the Procurement for Construction of Small Scale Irrigation in Ayuun Project Woreda
Ethiopian Herald (Mar 04, 2025) SPECIFIC PROCUREMENT NOTICE PROCUREMENT OF WORKS Country: – The Federal Democratic Republic of Ethiopia Project: Lowlands Livelihood Resilience Project (LLRP II) Credit No: IDA-7519-ET Contract
The Agricultural Transformation Institute Now Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders for the Procurement of Operating and Maintenance Service for the Existing Solar-Powered Irrigation Water Pumps
Ethiopian Herald (Mar 05, 2025) Invitation to Bid. National Competitive Bid/NCB/ Country: The Federal Democratic Republic of Ethiopia Organization: Agricultural Transformation Institute (ATI) IFB Title: Procurement of operating and maintenance
Ethiopian Agricultural Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Wall Paint Supply Ied & Service
Government (Mar 05, 2025) Invitation for Bid Procurement Of Requisition Of Wall Paint Supply ied & Service Lot Information Procurement Reference Number: EAA-NCB-W-0107-2017-PUR Object of Procurement: Procurement Of Requisition Of
አያት ዞን 2 የጋራ ህንፃ ቤት ባለቤቶች ህብረት ሥራ ማህበር የስዌሬጅ /waste Water Drainage/ መስመር ዝርጋታ ሥራ በዘርፉ ልምድ ያላቸውን ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Reporter (Mar 05, 2025) አያት ዞን 2 የጋራ ህንፃ ቤት ባለቤቶች ህብረት ስራ ማህበር የጨረታ ቁጥር፡– አ/ዞ/2/ጋ/ሕ/ቤ/ባ/ኅ/ስ/ማ/521/2017 አያት ዞን 2 የጋራ ህንፃ ቤት ባለቤቶች ህብረት ሥራ ማህበር የስዌሬጅ /waste water
