Construction Addis Tender 2025

Construction Addis Tender Construction tenders in Addis Ababa and all Ethiopia. Very affordable, simple and easy to use! Diretenders is the most complete construction Addis tenders having tenders for all grades from GC9-GC1

Latest Construction Addis Tenders

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ውል ይዞ ለሚገነባው ለፌዴራል ገቢዎች ባ/ዳር ቅርንጫፍ ግንባታ ፕሮጀክት Contextra Decorative Textured Paint for External Plastered Surface አቅርቦትና ቅብ ሥራ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት እና ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 10, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 41/2018 የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ውል ይዞ ለሚገነባው ለፌዴራል ገቢዎች ባዳር ቅርንጫፍ ግንባታ ፕሮጀክት Contextra Decorative fextured paint for external plastered

The Deutsche Gesellschaft Für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH Invites Local Suppliers to Submit Bids for the Supply, Transportation, Installation, and Training for Building Electrical Installations and Fence Works for Selected Off-grid Schools and Social Institutions.

2merkato.com (Mar 10, 2026) Bid AnnouncementBuilding electrical installations, supply of materials for selected off grid schools and other social institutions The Deutsche Gesellschaft für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH would like

በደ/ምዕ/ኢ/ከ/መ/በካፋ ዞን በጌሻ ወረዳ የሹኒቲ ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ ካፒታል በጀት በከተማው ላይ አደባባይ ለማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 10, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ግ/018/18 በደ/ምዕ/ኢ/ከ/መ/በካፋ ዞን በጌሻ ወረዳ የሹኒቲ ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ ካፒታል በጀት በከተማው ላይ አደባባይ ለማስገንባት ፈልጎ

Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Invites Eligible Contractors to Submit Bids for the Construction of Latrine Work in Furi Subcity, Muda Furi Woreda, Shagar City, Oromia Region.

Addis Zemen (Mar 10, 2026) INVITATION TO BID All local eligible Contractors Forms Category BC-5/GC-5 and above who have Trade Licenses and Construction certificates valid for year 2018 E.C. and

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምስ/ጎጃም ዞን የደጀን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የማሽን ኪራይና የገልባጭ መኪና አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል። በተጨማሪም ለደጀን ወረዳ ጤና ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል ተጀምሮ የተቋረጠ ጤና ኬላ የቆሻሻ ማቃጠያ እና የባለ 2/ሁለት/ መቀመጫ መጸዳጃ ቤት በወርቅአምባ ቀበሌ ማሰራት ይፈልጋል

The Ethiopian Electric Utility (EEU) Invites Bids for the Construction of Debere Berhane Region No.2 Customer Service Centers Renovation Works.

Addis Zemen (Mar 10, 2026) SPECIFIC PROCUREMENT NOTICEInvitation for Bid 1. The Ethiopian Electric Utility (EEU) hereinafter referred to as “the Employer” intends to bid contractors for the construction of

በደ/ምዕ/ኢት/ያ/ሕ/ክ/መ/ የኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለኮንታ ዞን አስተዳደር ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል እቃዎችን ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 10, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ምዕ/ኢት/ያ/ሕ/ክ/መ/ የኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለኮንታዞን አስተዳደር ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል በሎት1 ለሞዴል ገጠር መንደር ግንባታ በአካባቢ የተደራጁ ደረጃ 9 ግንባታ ማህበር፤ በሎት2

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሌ ሮቤ ሪጅን የሮቤ ቁ.1 አገልግሎት ማዕከላት የቢሮ ማስዋብ ስራ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር EEU/B/R/R/NCB/-003/2018 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሌ ሮቤ ሪጅን የሮቤ ቁ.1 አገልግሎት ማዕከላት የቢሮ ማስዋብ ስራ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት  

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ በክልሉ በሚገኙ በተለያዩ ቀበሌዎች የጠቅላላ ጤና ኬላ(Comprehensive Health Post) ለማሠራት ህጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት በክልሉ በሚገኙ በተለያዩ ቀበሌዎች ማለትም  ሎት 1፦ጭሬ ወረዳ ሃሊላ ሜሎ ቀበሌ፣ ሎት 2፦ ቦና

The Intergovernmental Authority on Development (IGAD) Regional Migration Fund (RMF) Seeks Consulting Services for the Design and Supervision of Water Supply System Rehabilitation and Establishment in Lagsure Kebele (Oromia) and El Kalu Kebele (Somali), Moyale Woreda, Ethiopia.

Ethiopian Herald (Mar 10, 2026) Publication date: 10th March 2026 Country: Ethiopia Project Executing Agency: The Intergovernmental Authority on Development (IGAD) Project title: Regional Migration Fund supporting Migrants, Refugees and

The Gambella Rural Roads Authority Invites Bids for the Construction of a New Trial Bridge and Access Road Along the Gelesha River in Godere Woreda, and Consultancy Services for Trail Bridge Studies and Design Across Aba Alemu and Baro Rivers.

Ethiopian Herald (Mar 10, 2026) NOTICE OF INVITATION FOR BID Procurement Reference Number: – GRRA/RCAP-E308 ET//NCB/CON/2025/05 and GRRA/RCAP-E308 ET//NCB/CONS/2025/03 The Gambella People’s National Regional State Gambella Rural Roads Authority has

የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የውሃ ፓምፕ የጥገና አገልግሎ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Mar 10, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9bd5fa4a-f4eb-4f96-a169-3f30f8ed9a37/open Lot Information Procurement Reference Number: ECSU-NCB-G-0080-2018-PUR Object of Procurement: የውሃ ፓምፕ የጥገና

Anfillo Woreda Agriculture and Land Office Invites Sealed Bids for the Construction of the Ega-2 Small Scale Irrigation Project Located in Kelem Wollega Zone, Anfillo Woreda, Oromia Regional National State.

Ethiopian Herald (Mar 10, 2026) INVITATION FOR BID (IFB) Construction Work of Ega -2 Small Scale Irrigation Project Procurement Reference Number: ET-OROMIA-ANFILO-WORD-FSRP-529304-CW-RFB Anfillo Woreda Agriculture and Land Office intends to

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በምሥ ጎጃም አስተዳደር ዞን የሸበል በረንታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ ቡድን ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የማሽን ኪራይ (የመንገድ ጥገና) እና ለመስኖ አገልግሎት የሚውል የኩሬ ቁፋሮ ሱሃ ቀበሌ (በሬ ሳር) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስራት/ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 10, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 3/2018 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በምሥ ጎጃም አስተዳደር ዞን የሸበል በረንታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ ቡድን ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት1፡

Wolaita Sodo University: Lot- 75B Drillilling and Construction of a Abala Faracho Drinking Water Well/አበላ ፋራቾ የመጠጥ ዉሃ ጉድጓድ ቁፋሮ

Government (Mar 10, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/31f6d6ef-4dc0-4c63-9244-6577d93bb0e6/open Reference Number: WSU-NCB-W-0063-2018-BID-Open Lot Reference: wsu-75B-2018 Procurement Information Procurement Type:

በባስኬቶ ዞን የላስካ ከተማ አስ/ር ፋ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን እና አገልግሎት ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 10, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በባስኬቶ ዞን የላስካ ከተማ አስ/ር ፋ/ጽ/ቤት ከዚህ ቤታች ለቀረቡ ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሠረት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት 1ኛ-

የጊምቦ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት የተለያዩ የመስኖ ግንባታዎችን አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ለሁሉም GC/WWC-5 ተቋራጮችየጨረታ ማጣቀሻ ቁጥር ET SWEPR 526553 CW RQ / Upgrading of Traditional Yertechiti(Bedesa) Small Scale Irrigation in Gimbo Wereda Yertechiti Kebele

የአለታ ወንዶ ከተማ አስተዳደር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በአለታ ወንዶ ማዘጋጃ ቤት የጠጠር መንገድ ጥገና ሥራ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 10, 2026) የግንባታ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የአለታ ወንዶ ከተማ አስተዳደር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በአለታ ወንዶ ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት ዓመት በከተማው ሰመስራት ካቀዳቸው የካፒታል ፕሮጀክቶች መካከል የጠጠር መንገድ ጥገና

የሲዳማ ብ/ክ/መንግሥት የዳራራ ወረዳ ዳራራ ማዘጋጃ የዲች ግንባታና ነባር ዲች ጥገና በማስታወቂያ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 09, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብ/ክ/መንግሥት የዳራራ ወረዳ ዳራራ ማዘጋጃ የዲች ግንባታና ነባር ዲች ጥገና በማስታወቂያ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል። ለዚህ ንግድ የተሠማራችሁ ሟሟላት የሚገባችሁ መስፈርቶች

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የቃሊቲ ቅርንጫፍ መስሪያ ቤት የማምረቻ መጋዘን ግንባታ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 013/18 ድርጅታችን የቃሊቲ ቅርንጫፍ መስሪያ ቤት የማምረቻ መጋዘን ግንባታ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል። ስለሆነም ወቅታዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የገንዘብ ሚኒስቴር የዕቃ