Construction Addis Tender 2025
Construction Addis Tender Construction tenders in Addis Ababa and all Ethiopia. Very affordable, simple and easy to use! Diretenders is the most complete construction Addis tenders having tenders for all grades from GC9-GC1
Latest Construction Addis Tenders
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Tsedey Bank (S.C) Invites All Eligible and Interested Bidders for the Procurement of Water Well Drilling, Construction, and Pumping Test Work for Water Well Drilling Contractors of Grade I
CALL FOR NATIONAL TENDER Open Tender no ብ/ግ/ጨ/0002/2017 1. Tsedey Bank (S.C) invites all eligible and interested bidders for the procurement of water well drilling, construction, and pumping test work
The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) Hereby Invites Registered Eligible Bidders for the Procurement of Supplies & Apply for Granite Paint and Related Works
INVITATION FOR-BIDIFB No. ECWCT/NCB/PW/009/2017 The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) hereby invites registered eligible bidders for Procurement of Supply & Apply of Granite Paint and Related Works. Interested Potential Bidders
የፀሐይ ጮራ የቅድመ አንደኛ/አንደኛና መካከለኛ/ደ/ት/ቤት የሰራተኛ የሻይ ክበብ እና የኤሌክትሮኒክስ ጥገና እና የተለያዩ የጥገና ስራዎችን ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የፀሐይ ጮራ የቅድመ አንደኛ /አንደኛና መካከለኛ/ደ/ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳድሮ የሰራተኛ የሻይ ክበብ እና የኤሌክትሮኒክስ ጥገና እና የተለያዩ የጥገና ስራዎችን ማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም፤ በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች
በቂርቆስ ክ/ከተማ ወ/01 የአብዮት እርምጃ ቅድመ አንደኛ፣አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት ለ2017 በጀት አመት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በቂርቆስ ክ/ከተማ ወ/01 የአብዮት እርምጃ ቅድመ አንደኛ፣አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት ለ2017 በጀት አመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። የግዥው ዓይነት ሎት 1፡- የፅህፈት አላቂ
The Amhara National Regional State South Gonder Zone Guna Begemeder Woreda Finance Office Now Invites Eligible Bidders, Who Have Experience in Bridge Construction with a License GC/RC-Grade 5 and Above
Invitation for Bids (IFB) National Competitive Bid for Works Amhara National Regional State/ANRS/ South Gondar Zone Guna Begemedr Woreda Finance Office /Procurement & Property Administration Team Food System Resilience Program
በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 ስር የሚገኘው ህዳሴ የመ/ደ/ት/ቤት በ2017 ዓ.ም የግቢ ማስዋብ ስራ፣የኩሽና ጥገና፣የሽንት ቤት ስራ የመሳሰሉትን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 ስር የሚገኘው ህዳሴ የመ/ደ/ት/ቤት በ2017 ዓም ሎት 1. የግቢ ማስዋብ ስራ፣ ሎት 2. የኩሽና ጥገና፣ ሎት 3. የሽንት ቤት ስራ የመሳሰሉትን አወዳድሮ
በውሃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የድሪሊንግ እና የግራውንቲንግ ፕላንት ማሽን ለሚገኙ የቁፋሮ ሪግ ማሽን ለአገር ውስጥም ሆነ አለም አቀፍ ጨረታ ለሚወጡ ግዥዎች ስፔስፊኬሽን ዶክመንት የሚያዘጋጅና የሚገመግም ባለሙያ አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው ባለሙያዎች በአገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
አገር አቀፍ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር NCB WWC 01/2017 በውሃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የድሪሊንግ እና የግራውንቲንግ ፕላንት ማሽን (Core drilling rigs and grounting plant machines) ለሚገኙ የቁፋሮ ሪግ ማሽን ለአገር
በልደታ ክ/ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች ለሚያሰራቸው የግንባታ ስራዎች በኮንስትራክሽን ዘርፍ ብቃት ያላቸው አማካሪዎችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የግንባታ አማካሪ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር LSCDCW/003/17 በልደታ ክ/ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች ለሚያሰራቸው የግንባታ ስራዎች በኮንስትራክሽን ዘርፍ ብቃት ያላቸው አማካሪዎችን አወዳድሮ ማሰራት ስለሚፈልግ በጨረታው መሳተፍ ለሚፈልጉ
በልደታ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች ለሚያሰራቸዉ የግንባታ ስራዎች በጨረታ መሳተፍ ለሚፈልጉ የግንባታ ስራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር L/S/C/D/C/W/0/001/2017 በልደታ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች ለሚያሰራቸዉ የግንባታ ስራዎች በጨረታ መሳተፍ ለሚፈልጉ የግንባታ ስራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም ለስራው
የኢስት አፍሪካ አግሪ ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ዕቃዎችን አቅርቦት ፍላጎት ካላቸው የሀገር ውስጥ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ግ.ጨ.ቁ 001/2016 የኢስት አፍሪካ አግሪ ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች የተጠቀሰውን አቅርቦት ፍላጎት ካላቸው የሀገር ውስጥ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። S.no Types of Input 1 Packet Anbessa
በሲዳማ ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ ሥር የሚገኝ በንሳ ዳዬ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2017 ዓ.ም. የአጥር ግንባታ እንዲገነባላቸው ደረጃ 9 እና ከዛም በላይ GC/BC ኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሰማሩ ተጫራቾች (ማህበራት) በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ ሥር የሚገኝ በንሳ ዳዬ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2017 ዓ.ም. ከተፈቀደው የመደበኛ ካፒታል በጀት በዳዬ አጠቃላይ ሆስፒታል የአጥር ግንባታ እንዲገነባላቸው ደረጃ 9 እና ከዛም በላይ GC/BC ኮንስትራክሽን
The Adihaki Sub City Municipality Office -On Behave of Tigray Bureau of Agriculture and Natural Resource /Food System Resilience Program/ Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for Construction of Mekelle Fruits & Vegetable Market
Request for Bids Country:-Ethiopia Name of Project: FOOD SYSTEM RESILIENCE PROGRAM/FSRP/ Contract Title: Construction of Mekelle Fruits & vegetable market Loan No./Credit No./ Grant No.:P178566 RFB Reference No.: ET-Tigray-FSRP-414657-CW-RFB 1.
The Oromia Water and Energy Bureau Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for Well Field Backbone Water Infrastructure Supply and Installation of Steel Pipe for Gelechet Sarite Water Supply Project in Borena Zone
Invitation for Bids (IFB) IFB Number: ET-OWEB-0004-CW-RFB Employer: Oromia Water and Energy Bureau Project: Borena Resilient Water Development for Improved Livelihood Program (BRWDILP) phase II Contract title: Well field Backbone
የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 13 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የቢሮ አላቂ እቃዎች ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ የቢሮ ፅዳት እቃዎች ፣ ቋሚ እቃዎች ፣ ኮምፒተሮች ፎቶኮፒ ቀለሞች ፣ ፕሪንተሮች ፣ የፕሪንተር ቀለሞች ፣ የቢሮ ወንበሮች ፣ የቢሮ ጠረጴዛ ፣ የፋይል ካቢኔት ሸልፍ ፣ የመኪና ዕቃዎች ፣ የህዝብ እና የደረቅ ጭነት ማመላለሻ ትራንስፖርት ፣ ድንኳን ፣ የተለያዩ ጥገናዎች ፣ መስተንግዶ እና የመሳሰሉትን መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 13 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ፡– የቢሮ አላቂ እቃዎች ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች ፣ የደንብ ልብስ የቢሮ ፅዳት እቃዎች ቋሚ እቃዎች ፣ ኮምፒተሮች
NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) FOR THE PROCUREMENT OF CONSTRUCTION OF G+4 SHOP & OFFICE BUILDING AND RELATED WORKS AT AKAKI.
FLOATING DATE: AS OF AUGUST 6, 2024 RFQ No. 4269346 Requirements Bid documents can be obtained from web sites www.afrotender.com, www.extratenders.com and www.2merkato.com upon payment of a non-refundable fee of
ISLAMIC RELIEF ETHIOPIA (IRE) Invites All Eligible Contractors/bidders Registered from Respective Government Regulatory Bureau Under the Category of WWC Grade 4 and Above for 3-Super-Birka Construction in Eid-dhere, Hayir, & Dewale of Hargelle Woreda of Afdher Zone, Somali Region
INVITATION TO BID FOR 3-SUPER-BIRKA CONSTRUCTION IN EID-DHERE, HAYIR, & DEWALE OF HARGELLE WOREDA OF AFDHER ZONE, SOMALI REGION Islamic Relief Worldwide (IRW) is an international relief and development agency
Action Against Hunger is Looking for a Competitive and Experienced Vendor to Participate in the Tender for Full Outsourcing Work of a Solar-powered Pumping System to Be Implemented at the Gombo-sarie Site of Nuraq Town, Capital of Abergele Woreda.
Invitation for Bid Action Against Hunger is an independent, non-political, and non-profit Humanitarian Organization that has been implementing relief, emergency rapid response, rehabilitation, and developmental programs in different parts of
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምስ/ጎጃም ዞን የደጀን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለደጀን ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት አገልግሎት የሚሰጥ የቢሮ አጥር ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
የአጥር ግንባታ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቀጥር-1 በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምስ/ጎጃም ዞን የደጀን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለደጀን ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት አገልግሎት የሚሰጥ የቢሮ አጥር ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት
Commercial Bank of Ethiopia (CBE) Invites Interested Bidders for Procurement of Maintenance and Modification Work
INVITATION FOR NATIONAL COMPETITIVE BIDDERS 1. Commercial Bank of Ethiopia (CBE) invites interested bidders for Procurement of under-listed work. Item No. Description of item Bid No. Business Category Bid
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት ስር የሚገኛው የምዕራፍ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ምዕራፍ/አ/2ኛ/ደ/ት 01/2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት ስር የሚገኛው የምዕራፍ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት በ1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ለት/ቤቱ
