Construction Addis Tender 2025
Construction Addis Tender Construction tenders in Addis Ababa and all Ethiopia. Very affordable, simple and easy to use! Diretenders is the most complete construction Addis tenders having tenders for all grades from GC9-GC1
Latest Construction Addis Tenders
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ከደ/ም/ኢ/ሕ/ክልላዊ መንግስት ካፋ ዞን ሺሺንዳ ከተማ አስተዳደር ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በከተማ አስተዳደር ውስጥ ሺሸንዳ ከተማ አስተዳደር የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ህንፃ ግንባታ ለማስንባት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 13, 2025) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 1/2017 ከደ/ም/ኢ/ሕ/ክልላዊ መንግስት ካፋ ዞን ሺሺንዲ ከተማ አስተዳደር ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በከተማ አስተዳደር ውስጥ ሺሸንዳ ከተማ አስተዳደር የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ህንፃ ግንባታ
ኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የእድሳት እና የግንባታ እንዲሁም ተያያዥ ሥራዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 13, 2025) ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር:-ESS-001-HAO-CW-2017 መ/ቤታችን በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተመለከቱትን ከመንግሥት በተፈቀደለት በጀትና በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Continue Reading ኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የእድሳት እና የግንባታ እንዲሁም ተያያዥ ሥራዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የየኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት አርባ ምንጭ ቅ/ጽ/ቤት እድሳት እና የአጥር የግንባታ እንዲሁም ተያያዥ ሥራዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 13, 2025) ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– ESS-001-ARO-CW-2017 መ/ቤታችን በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተመለከቱትን ከመንግሥት በተፈቀደለት በጀትና በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን ለገ/ጉ/ወ/ወረዳ/ት/መ ል/ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለገ/ጉ/ወ/ወረዳ/ት/መል/ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ከስሪ ከበሪ-ሀሚድ፤ ከስሪ አረዳ እና ከቦልጫመኝ እስከ ገሬኖ ድረስ ያለው መንገድ የጠጠር ስራ ና የእስትራክቸር ስራ እና ከመሀል ጉታዘር ዶላሞይ ና ዳንሼ ላለው መንገድ ደግሞ የጠጠር ስራ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 12, 2025) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያመለያ ቁጥር GGW/031/2017 በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን ለገ/ጉ/ወ/ወረዳ/ት/መ ል/ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለገ/ጉ/ወ/ወረዳ/ት/መል/ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ከስሪ
መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ ዓይነት እና መጠን ያላቸው የሴራሚክ እና ፖርሲሊን የወለል ንጣፍ እና እስከርቲንግ ግዥ እና Supply and Fix Water Proofing Gypsum Board Ceiling Including Gypsum Plastering በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት/ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 13, 2025) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ፕሮ/18-02B/17 ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በመከላከያ ዋር ኮሌጅ ግቢ ውስጥ ለሚገነባቸው ግንባታዎች ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ
Somali Regional State Awbare Woreda Finance Office Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of Industrial Construction Material for Abdikamil Awale Primary School Expansion, Ayaanley Kebele School Fence Construction, Shedder Kebele School Expansion, and Awbare Refugee Camp Health Centre Toilet Construction.
Ethiopian Herald (May 13, 2025) Invitation to Bid (ITB) Country: Ethiopia Name of Project: Urban Productive Safety Net and Jobs Project (UPSNJP) Contract Title: Procurement of Industrial Construction Materials Grant
በአ.ብ.ክ.መ. ደቡብ ወሎ አስተዳደር ዞን የሐይቅ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ቡድን በ2017 በጀት ዓመት፤ የጠጠር መንገድ ጥገና ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 13, 2025) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአ.ብ.ክ.መ. ደቡብ ወሎ አስተዳደር ዞን የሐይቅ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ቡድን በ2017 በጀት ዓመት፤ በቀበሌ 1 አስተዳደር ክልል
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለእንጮት ሁለተኛ ደረጃ ት/ት ቤት የላይብራሪ ግንባታ ቀሪ ስራ ለማሰራት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 12, 2025) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር GGWW/032/2017 በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት አማካኝነት በ17 በጀት ዓመት ለወረዳ ት/ት
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት አማካኝነት በ2017 በጀት ዓመት ለወረዳው ጤና ጽ/ቤት በመደበኛው በጀት በስሩ ላለው ከንትዋት ሁለተኛ ትውልድ ጤና ኬላ የኦፒዲ /OPD/ብሎክ/ የአዋቂዎች ተመላላሽ ህክምና ክፍል ለማሰራት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 12, 2025) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር GGWW/030/2017 በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት አማካኝነት በ2017 በጀት ዓመት ለወረዳው ጤና
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት አመት በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ለአዚት ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የላብራቶሪ ግንባታ ስራ በግልፅ ጫረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 12, 2025) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያመስያቁጥር GGWW/27/2017 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት አመት በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት
Oromia Irrigation and Pastoralist Development Bureau Invite to Eligible Bidders for the Construction of Aliya Small Scale Irrigation Scheme Project at Sigimo Woreda, Jima Zone
Ethiopian Herald (May 13, 2025) INVITATION FOR BID (IFB) Construction of Aliya Small Scale Irrigation Scheme Project at Sigimo Woreda, Jima Zone Procurement Reference Number: ET-OROMIA-FSRP-489081-CW-RFB The Oromiya Irrigation and
Somali Regional State Revenue Bureau Invite to Eligible Bidders for the Supervision & Contract Administration of Qoloji Revenue Collection Construction
Ethiopian Herald (May 13, 2025) SOMALI REGIONAL STATE REVENUE BEREU IS HERE BY ADVERTISING THE BID FOR Supervision & contract Administration of Qoloji Revenue Collection Constriction Reference number SRSRB/NCB/35/2017 Bidders
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ ጤና መምሪያ ለሀራንፋማ ቤዚክ (ጤና ኬላ አዲስ ግንባታ) ሥራ በ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ያስፈለገ በመሆኑ በተዘጋጀው ዲዛይን ተጠቅሞ በዘርፉ ፈቃድ ካለው ድርጅቶች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 12, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ ጤና መምሪያ ለሀራንፋማ ቤዚክ(ጤና ኬላ አዲስ ግንባታ) ሥራ በ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት
በአዊ ብሄረሰብ አስተዳድር ዞን የእንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታል በ2017 በጀት አመት የሪኖቬሽን፣ አዳዲስ ሥራዎችን እና የጥገና ስራዎችን ደረጃ ስድስት እና በላይ የሆኑ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Be’kur (May 12, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአዊ ብሄረሰብ አስተዳድር ዞን የእንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታል በ2017 በጀት አመት የሪኖቬሽን ፣ አዳዲስ ሥራዎችን እና የጥገና ስራዎችን ደረጃ ስድስት እና በላይ የሆኑ ተጫራቾችን
Ethiopian Shipping and Logistics Would Like to Invite Interested and Eligible Bidders for the Purchase of Gelan Port and Terminal Ence Maintenance Work
Addis Zemen (May 12, 2025) Invitation to Bidders TENDER NO RFQ RFQ: ESLSE/COR/NEG/PRF/2025/01806 ETHIOPIAN SHIPPING AND LOGISTICS WOULD LIKE TO INVITE INTERESTED AND ELIGIBLE BIDDERS FOR THE PURCHASE OF GELAN PORT AND
The Embassy of the Republic of Kenya Has Advertised an Open Tender “Proposed Refurbishment Works at Kenya Embassy in Addis Ababa, Ethiopia”
Addis Zemen (May 13, 2025) TENDER NOTICE The Embassy of the Republic of Kenya has advertised an Open Tender “Proposed Refurbishment Works at Kenya Embassy in Addis Ababa, Ethiopia” W.P
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ዞን የሠቆጣ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለወረዳው በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የውሃ ግንባታዎች እና ባለ 4 ወለል ህንጻ ግንባታ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 12, 2025) ብሄራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ዞን የሠቆጣ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለወረዳው በ2017 ዓ.ም በጀት
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ጤና መምሪያ ለጋንዶ ጤና ኬላ እድሳት ግንባታ እና አዲስ ሥራ በ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ያስፈለገ በመሆኑ በተዘጋጀው ዲዛይን ተጠቅሞ በዘርፉ ፈቃድ ካለው ድርጅቶች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 12, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ ጤና መምሪያ ለጋንዶ ጤና ኬላ እድሳት ግንባታ እና አዲስ ሥራ በ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት በግልጽ ጨረታ
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት አማካኝነት በ2017 በጀት ዓመት ለወረዳው ት/ት/ጽ/ቤት በመደበኛው በጀት ለኢንጌ ከተማ መዋለ ህጻናት ትምህርት ቤት /KG/ ግንባታ ቀሪ ስራ ለማሰራት በግልጽ ጫረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 13, 2025) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ መስያቁጥር GGWW/033/2017 በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት አማካኝነት በ2017 በጀት ዓመት ለወረዳው ት/ት/ጽ/ቤት በመደበኛው
Sidama National Regional State Bureau of Agriculture and Natural Resource Development Invites Sealed Bids from Eligible Entities (bidders) for the Provision of Physical Soil and Water Conservation Materials
Addis Zemen (May 13, 2025) Invitation for BidsSubject: Procurement of Physical Soil and Water Conservation Materials Ref No: SBOA NCB/PACT/01/2017 The Bureau of Agriculture and Natural Resource Development, Sidama National
