Construction Addis Tender 2025
Construction Addis Tender Construction tenders in Addis Ababa and all Ethiopia. Very affordable, simple and easy to use! Diretenders is the most complete construction Addis tenders having tenders for all grades from GC9-GC1
Latest Construction Addis Tenders
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
The International NGO Doctors with Africa CUAMM is Launching a Local Open Tender to Select a Construction Company to Carry Out Construction Works for the Rehabilitation of Zones A, B, and D of the Health Facility in the Nguenyyiel Refugee Camp, Gambella Region, Ethiopia
Ethiopian Herald(Oct 23, 2025) LOCAL OPEN TENDER NOTICE CONSTRUCTION WORKS FOR THE REHABILITATION OF ZONE A B&D HEALTH FACILITY Ref. No.: 49/CUAMM/ETH/2025/AID 08/12282 The International NGO Doctors with Africa
በቋራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግ/ንአስ/ቡድን በወረዳው ለሚገኙ ሴ/መስሪያ ቤቶች ለ2018 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የእስቴሽነሪ እና የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎችን እና የመናህሪያ በር ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊ ለይቶ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Oct 20, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በቋራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግ/ንአስ/ቡድን በወረዳው ለሚገኙ ሴ/መስሪያ ቤቶች ለ2018 የበጀት ዓመት አገልግሎት
ገነቴ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለከሚሴ እናቶችና ህጻናት ሆስፒታል እና ለወልድያ አያሙሌ ቤተ-መጻሕፍት የኮርኒስ ሥራ የሚሆን የአርምስትሮንግ አቅርቦትና ገጠማ ሥራ እንዲሁም ለከሚሴ እናቶችና ህጻናት ሆስፒታል ግንባታ 75ሜ3 GRP የውሃ ታንከር አቅርቦትና ገጠማ ሥራ በዘርፉ በተሰማሩ ህጋዊና ብቃት ካላቸው ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Oct 20, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በወልዲያ ከተማ አስተዳደር የሚገኘው የመንግስት የልማት ድርጅት የሆነው ገነቴ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ሎት 1
የባሕር ዳር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 በጀት አመት በኮሌጁ ስታንድረዱን የጠበቀ የመዝናኛ ክበብ ግንባታ እንዲሰራ ይፈልጋል
Be’kur(Oct 20, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባሕር ዳር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 በጀት አመት በኮሌጁ ስታንድረዱን የጠበቀ የመዝናኛ ክበብ ግንባታ እንዲሰራ ይፈለጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ፡፡
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምሥራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አማካኝነት ለግብርና ጽ/ቤት በክልሉ ምክር ቤት ጸድቆ ቤቴን በራሴ እገነባለሁ በሚል መርህ የገበሬ ማሰልጠኛ ተቋም በአርሶ አደር ሀብት በማሰባሰብ ይገንባ ተብሎ በተሰጠን አቅጣጫ መሰረት በጃንጓ ቀበሌ የጠበቀ የገበሬ ማሰልጠኛ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Be’kur(Oct 20, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምሥራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አማካኝነት ለግብርና ጽ/ቤት በክልሉ ምክር ቤት ጸድቆ ቤቴን በራሴ እገነባለሁ በሚል መርህ የገበሬ ማሰልጠኛ ተቋም
በጋም/ህ/ብ/ክ/መንግሥት የክልል ምክር ቤት ጽ/ቤት በጋምቤላ ከተማ የአፈ- ጉባኤና የም አፈ- ጉባኤ መኖሪያ ቤቶች ዕድሳትና ጊዜያዊ ማቆያዎችን ለማሠራት በግንባታ የሥራ ተቋራጭነት የብቃት ማረጋገጫ በደረጃ 4 – BC/GC እና ከዚያ በላይ ያሉትን የሥራ ተቋራጮች በማወዳደር ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 23, 2025) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ 01/2018 በጋም/ህ/ብ/ክ/መንግሥት የክልል ምክር ቤት ጽ/ቤት በጋምቤላ ከተማ የአፈ– ጉባኤና የም አፈ- ጉባኤ መኖሪያ ቤቶች ዕድሳትና ጊዜያዊ ማቆያዎችን ለማሠራት በግንባታ የሥራ ተቋራጭነት
አዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን የአስፋልት ዊሪንግ ኮርስ እና አስፋልት ባይንደር ኮርስ/ Asphalt Mix/ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Oct 23, 2025) ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/637e643c-7a18-4814-98ef-89e57f02a4f9/open Invitation to Bid የአስፋልት ዊሪንግ ኮርስ እና
በየካ/ክ/ከ ወረዳ 02 አስተዳደር የፋ/ፅ/ቤት ለ2018 በጀት አመት በወረዳው የሚገኘውን ካፌ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 23, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በየካ/ክ/ከ ወረዳ 02 አስተዳደር የፋ/ፅ/ቤት ለ2018 በጀት አመት በወረዳው የሚገኘውን ካፌ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት የምትችሉ ግለሰቦች
The Ethiopian National Association of the Blind (ENAB) is Inviting Contractors to Perform Maintenance Construction Work on Four Specific Areas at the Wolaita Soddo School for the Blind Project in the South Ethiopia Regional State
Addis Zemen(Oct 23, 2025) INVITATION FOR BID (IFB) Tender for External Fence, Cafeteria, Kitchen and Dining area maintenance Construction of the Wolaita Soddo School for the Blind Project Location:
Addis Ababa Tegbareid Poly Technic College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Building
Government(Oct 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/purchasing/636c3625-f6f4-4b4c-9fca-1f21fd34bb6d/open Invitation for
Biiroo Misooma Magaalaa Fi Manneenii Oromiyaa Hojii ‘Cafteria Fi Fence Work’ Walqabatan Magaalaa Finfinneeti Ijaarsiisuuf Dorgomtoota Ulaagaa Guutan Affeera
Ethiopian Herald(Oct 22, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Waamicha Caalbaasii IfaaLakk.Caalbaasii BMMMO/NCB/002/2018 Biiroo Misooma Magaalaa fi Manneenii Oromiyaa Hojii ‘Cafteria fi Fence work’ walqabatan Magaalaa Finfinneeti ijaarsiisuuf
Ethiopian Airlines Group Intends to Invite Qualified Category 1 Road Consulting Firms for the Detail Engineering Design, Tender Document Preparation, Construction Supervision, and Contract Administration Services of the Dollo Ado Airfield
Ethiopian Herald(Oct 22, 2025) RE-INVITATION TO BID Bid Announcement No. SSNT-T579 Ethiopian Airlines Group intends to invite qualified Category-1 Road consulting firms for the Detail Engineering Design, Tender Document
The Ethiopian Center for Disability and Development (ECDD) is Looking for a Qualified and Interested Bidder to Provide Accessibility Modification Construction Works
Reporter(Oct 22, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Ethiopian Center for Disability and Development (ECDD) Accessibility Modification Construction Works1. BACKGROUNDDeadline: 29 October 2025 INVITATION TO BID Ethiopian Center
CHINA WU YI CO., LTD Invites Qualified and Experienced Firms to Submit Their Bids for the Geotechnical Investigation Works for Bridge Foundations
Reporter(Oct 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። CHINA WU YI CO., LTD Construction of Yaso-Galesa-Dibate-Chagni Road Project Lot II Km 100+000 – Dibate
Ayat Share Company Invites All Interested Bidders in Local Competitive Bidding Who Are Competent for the Demolition and Dismantling of Existing Reinforced Concrete and Other Related Structures Located at the Meri-1 Project Site
Reporter(Oct 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Invitation to Bid National Competitive Bid (NCB) Demolishing and Dismantling of Existing reinforced concrete & other
Médecins Sans Frontières Belgium (MSF-B) Wants to Hire a Qualified Contractor to Perform Deep Borehole Drilling and Construction at Dubti General Hospital in the Afar Regional State, Ethiopia
Reporter(Oct 22, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! READVERTISEMENT FOR THE DRILLING OF DEEP BOREHOLE. Médecins Sans Frontières (MSF), or Doctors Without Borders, was founded in France in December 1971 by 13 doctors
በጅማ ዞን በሊሙ ሰቃ ወረዳ መንገድና ሎጀስቲክስ ጽ/ቤት የገጠር መንገድ ላንጦ አለለወርቅ፣ ሞቴ አልጋ ቂልጡ ሙጃ፣ ኮማ-ጨሪ አልጋ፣ ሞቴ-አምባቤላ፣ ኮማ-አሉ ካላላ፣ ጋሌገበታ ሞጆወርጂ፣ ኮማ-ጨራ አሉ ደረባ እና ኮማ-ሳቻኒ መስመር ያለውን መንገድ ወረዳችን ማስጠገን ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በጅማ ዞን በሊሙ ሰቃ ወረዳ መንገድና ሎጀስቲክስ ጽ/ቤት የገጠር መንገድ ላንጦ አለለወርቅ፣
በደቡብ ምዕራብ ሕዝብ ክልል መንግሥት በካፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ፍ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ያላለቀ ተጨማሪ ሁለት ችሎት አዳራሽ፤ የእንግዳ ማረፊያ፤ የጥበቃ ቤት፤ መግቢያ በርና አጥር የመኪና ሼድ በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 22, 2025) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ምዕራብ ሕዝብ ክልል መንግሥት በካፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ፍ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ያላለቀ ተጨማሪ ሁለት ችሎት አዳራሽ፤ የእንግዳ
Afar Regional State Bureau of Livestock and Fishery Resource Development Invites Eligible Bidders for the Procurement of Construction and Installation of a 500 LPH Dairy Production Line and a Solar Mini-Grid in Amibera Woreda, Afar National Regional State
Ethiopian Herald(Oct 21, 2025) ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። REQUEST FOR BIDS Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Name of Project: Drought Resilience Sustainable Livelihood Programme (DRSLP-AICS) Loan: Soft
The Menschen Für Menschen Foundation, on Behalf of the Communities in its Project Intervention Areas of Gamo and Gofa Zones, Southern Region, Has Allocated a Budget for the Drilling and Construction of Seven (7) Shallow Wells and One (1) Borehole Located at Various Sites
Ethiopian Herald(Oct 22, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! Invitation for BID(Bid Ref: MFM/SHW & BH/06/2025/NCB) To: All contractors registered for Water Works well drilling & rehabilitation of category grade 3 (WDRC-3) and
