Construction Addis Tender 2025

Construction Addis Tender Construction tenders in Addis Ababa and all Ethiopia. Very affordable, simple and easy to use! Diretenders is the most complete construction Addis tenders having tenders for all grades from GC9-GC1

Latest Construction Addis Tenders

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

The Sululta Municipality Office, Now, Therefore Invites Eligible Bidders for Machinery Rent for Road Construction and Related Works 2017 EFY

Invitation to NCB Machinery Rental Bid 1. The Suluta Sub-City Municipality Office funds a budget for Machinery rent for road construction and related works 2017 EFY. 2. The Sululta Municipality

የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሸገር ቅ/ጽ/ቤት በሸገር ከተማ የኮዬ ፈጬ ክ/ከተማ የየረር ተራራ Echo Tourism መስህብ የመረጃና አቅጣጫ መጠቆሚያ ዴስክን ለማስገንባት በዚህ ሙያ ልምድ ያላቸውን ባለሙያዎች አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሸገር ቅ/ጽ/ቤት በሸገር ከተማ የኮዬ ፈጬ ክ/ከተማ የየረር ተራራ Echo Tourism መስህብ የመረጃና አቅጣጫ መጠቆሚያ ዴስክን ለማስገንባት በዚህ ሙያ ልምድ

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ደቡባዊ ሲዳማ ዞን አለታ ጩኮ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት አለታ ጩኮ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት ዲች እና ካልቨርት ግንባታ ሥራ ለማሠራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ደቡባዊ ሲዳማ ዞን አለታ ጩኮ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት አለታ ጩኮ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር A/Chu/dw lot 01-03 /2024/25 የውስጥ ለውስጥ

Imagine 1 Day Invites All Eligible BC/GC Contractors to Bid for the Rehabilitation of the Learning Classrooms in the Central Zone (Rama-adiarbaete, Ahferomand, Egela, and Hahaile Districts) of Tigray Region

Bid No. Hillary & Gallen Weston Foundation/002/2024 Bid Announcement Imagine 1 Day is a non-religious, non-profit International NGO founded in Canada Vancouver in 2007 and has been operating in Ethiopia

የኦሮሚያ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኘው የበቆጂ ደንበኞች አገልግሎት መስጫ ማዕከል ተጨማሪ ቢሮ ግንባታ፣ የአጥር ስራ፣ የጥበቃ ቤት እና የቢሮ ጥገና ስራ ለማሰራት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማስራት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር OEU/PLW & F/NCB‐03/2017 የኦሮሚያ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኘው የበቆጂ ደንበኞች አገልግሎት መስጫ ማዕከል ተጨማሪ ቢሮ ግንባታ፣ የአጥር ስራ፣ የጥበቃ ቤት እና የቢሮ

WaterAid Ethiopia Hereby Invites Eligible Bidders to Submit Their Bids for the Construction of a Rural Water Supply System for Gora-Hido and Sirima Kebeles of Berbere, Woreda, Bale Zone of Oromia Regional State

INVITATION TO BID Construction of Rural water supply system for Gora-Hido and Sirima Kebeles of Berbere Woreda, Bale Zone of Oromia Regional State. Ref: WAE/CONWGS/HO/OB/24/00016 Waterald is an international Non-Governmental

Imagine 1 Day International Organization, Tigray Regional Coordination Office Invites All Eligible WWC Contractors to Bid for the Rehabilitation of WASH Facilities, Located in the Central Zone (Adiet, Abiyi-Adi, and Mekelle District) of Tigray Region

 Imagine 1 Day Bid No.Finland/001/2024 Bid Announcement Imagine 1 Day is a non-religious, non-profit International NGO founded in Canada Vancouver in 2007 and has been operating in Ethiopia since November

Catholic Relief Services CRS/BDCS Ethiopia Program Would Like to Invite Interested Bidders for Supply, Construction, and Water Well Drilling Services in Amhara Regional State of West Gondar Zone of Gendewuha Towun Aftit Refugee Camp

Ethiopian Catholic Church Social & Development Commission Branch Office of Bahir Dar-Dessie (ECC-SDCO-BD) TENDER NOTICE To Purchase and construct Water well drilling services in Amhara Regional State of West Gondar

የመከላከያ ሚኒስቴር ለነዳጅ ማደያ የሚሆን ጥላ ስራ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid ለነዳጅ ማደያ የሚሆን ጥላ ስራ (Shelter) Lot Information Procurement Reference Number: MOD-NCB-W-0028-2017-PUR Object of Procurement: ለነዳጅ ማደያ የሚሆን ጥላ ስራ (Shelter) Description: ለነዳጅ ማደያ የሚሆን ጥላ ስራ

Ethiopian Wildlife Conservation Authority Invites Sealed Bids from Eligible Bidders of Construction Consultants of Grade 3 and Above for the Consulting Services for Detailed Design, Cost Estimate & Preparation of Tender Document (SBD) for Bale Mountains National Park (BMNP) Infrastructure

Notice of invitation for bids Reference number: EWCA 002/August 2024/Nehase 2016 The Ethiopian Wildlife Conservation Authority is implementing the “Conservation and Sustainable Use of Biodiversity in Priority Protected Areas Project

የድል በትግል የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የሰራተኛ የደንብ ልብስ፣ የቢሮ እቃዎች፣ ህትመት፣ የትምህርት እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ቋሚ አላቂ እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ ማሽን ጥገና፣ የመብራት እና ቧንቧ ጥገና ዝርጋታ፣ የጭነት እና ማጓጓዣ አገልግሎት መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ቁጥር 01/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ት/ፅ/ቤት ወረዳ 01 ስር የሚገኘው የድል በትግል የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል

Amhara National Regional State W/Gojjam Zone Dembecha Zu/ Woreda Finance Office Now Invites Eligible Bidders Who Have General Construction (GC) Licenses for the Construction of Bridge

 Invitation for Bids (IFB) Amhara National Regional State west Gojjam zone Dembecha zu/woreda finance office Food System Resilience Program (FSRP) IDA Credit- 1. Dembecha zu/woreda agriculture office has received credit

የጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ፕላስቲክ ስላብ የመጸዳጃ ቤት ክዳን ግዥ፣ ፈሳሽ ሳሙና ለማምረት የሚያገለግሉ ኬሚካሎችን ማለትም LABSA, SLES, Caustic Soda, Citric Acid, Sodium Silicate, CMC, Perfume & Formalin፣ የእጅ መታጠቢያ እቃ ግዥ ባለ 20 ሊትር ባልዲ ፎሴት ያለው፣ የወር አበባ ንጽህና መጠበቂያ ጨርቅ ግዥ፣ የሳኒቴሽን ግብይት ማዕከል ግንባታ ወይም ማንኛውም ቁሳቁስ ግዥ በኮንስትራክሽን በደረጃ 8 እና ከዚያ በላይ የሆነ መወዳደር ይችላል፣ የወር አበባ ንጽህና መጠበቂያ ጨርቅ ስፌት ማሽን ግዥ፣ ስምንቶ እና ፌሮ ባለ እና ባለ 6 ግዥ እና አሸዋ እና ኮረት ግዥ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጋ/ህ/ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ ከጤና ሚ/ር ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ የተለያዩ ግዥዎችን ለመፈጸም በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በማወዳደር ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ዕቃዎች ግዥ በየሎታቸው ህጋዊ

የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና /ኢኮ/ልማት የሀዋሳ ሀይቅ ዳርቻ ማልማትና ማስዋብ ሥራ ለማሰራት ስለተፈለገ በቅድሚያ የዲዛይን ሥራ በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

 ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና /ኢኮ/ልማት መምሪያ የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ለሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ሊያሰራ ላቀደው የሀዋሳ ሀይቅ ዳርቻ ማልማትና ማስዋብ ሥራ ለማሰራት

Bacho-Woliso Farmers’ Cooperative Union Would Like to Invite Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders for the Procurement of Consultancy Services for the Construction of the House and Market Center

Invitation for Bids (IFB) No.33/2024 3rd Time Procurement of Consultancy Service for Construction of Ware House and Market Center Bacho-Woliso Farmers’ Cooperative Union would like to invite sealed bids from

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጌዴኦ ዞን በ2017 በጀት ዓመት ለሚጀመረው የጌዴኦ ቴሌቪዥን ስርጭት ፕሮግራም አገልግሎት የሚውል በነባር ህንጻ ላይ የስቱዲዮ የውስጥ /interior/ ሥራዎች በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የቴሌቪዥን ስቱዲዮ የውስጥ Anterior/ ስራዎች ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጌዴኦ ዞን በ2017 በጀት ዓመት ለሚጀመረው የጌዴኦ ቴሌቪዥን ስርጭት ፕሮግራም አገልግሎት የሚውል በነባር ህንጻ ላይ የስቱዲዮ የውስጥ/interior/ ሥራዎች

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations (ECCSA) Invites Interested and Eligible Bidders to Prepare/ Development of Interior Design for its Seven-stair Building Main Basement, 1st, 5th, and 7th Floors

Ethiopian Chamber of Commerce and  Sectoral Associations (ECCSA) Introduction Membership organization located at Mexico Square: engage in the promotion of trade & investment and business policy advocacy. The chamber has

The International NGO, Doctors with Africa CUAMM Invites Eligible Bidders for the Rehabilitation Works at Gambella Primary Hospital and Gambella General Hospital

LOCAL OPEN TENDER NOTICE REHABILITATION WORKS AT GAMBELLA PRIMARY HOSPITAL AND GAMBELLA GENERAL HOSPITAL Ref. Nr.: 40/CUAMM/ETH/2024/AID012590/06/09 The International NGO, Doctors with Africa CUAMM, under the project titled INCLUSIVE AID012590/06/09,

Sar Bet Real Estate, a Leading Real Estate Developer in Addis Ababa, Invites Qualified Suppliers to Submit Sealed Bids for the Supply of Waterproofing Materials, Tile Adhesives,  and Skim Coats for its Ongoing and Upcoming Construction Projects

Tender Notice for the Procurement of  Waterproofing Materials, Tile Adhesive, and Skim Coat Products  Issuing Organization:  Sar Bet Real Estate  Kirkos Sub-City, Woreda 03, Addis Ababa, Ethiopia  Contact: +251 984

ገነት ሆቴል አስተዳደር ድርጅት በግቢው ውስጥ ተጀምሮ ያልተጠናቀቀ የገነት ጉዞ ትኬት ቢሮ ግንባታ ቀሪ የማጠናቀቂያ ስራዎች (FINISHING WORKS) እና የአዳራሽ ፓርቲሽን ጥገና ስራን ብቁ የሆኑ የሃገር በቀል የሕንጻ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ደረጃ-5 (አምስት) እና ከዚያ በላይ የሆኑትን ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ማሰራት ይፈልጋል

የጉዞ ትኬት ቢሮ ግንባታ ቀሪ የማጠናቀቂያ ስራዎች እናየአዳራሽ ፓርቲሽን ጥገና ስራ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ገነት ሆቴል አስተዳደር ድርጅት በግቢው ውስጥ ተጀምሮ ያልተጠናቀቀ የገነት ጉዞ ትኬት ቢሮ ግንባታ ቀሪ የማጠናቀቂያ ስራዎች (FINISHING