Construction Addis Tender 2025

Construction Addis Tender Construction tenders in Addis Ababa and all Ethiopia. Very affordable, simple and easy to use! Diretenders is the most complete construction Addis tenders having tenders for all grades from GC9-GC1

Latest Construction Addis Tenders

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

The Sibu Sire Woreda Agriculture and Land Office is Inviting Sealed Bids from Eligible Contractors for the Construction Works of Sire Secondary Livestock Market Center Project

Ethiopian Herald(Jan 13, 2026) Invitation for Bid (IFB) The Sibu Sire Woreda Agriculture and Land Office is inviting sealed bids from eligible contractors for the Construction works of Sire Secondary

በሰሜን ወሎ መስተዳደር ዞን መምሪያ የዳውንት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የመማሪያ ክፍል ግንባታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግንባታዉን ማስገንባት ይፈልጋል

Be’kur(Jan 12, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ወሎ መስተዳደር ዞን መምሪያ የዳውንት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ንብ/አስ/ር ቡድን ለኩርባ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ለቅድመ መደበኛ የመማሪያ ክፍል ግንባታ በመልሶ ማቋቋም ፈንድ

The Benishangul Gumuz Regional State Road and Transport Bureau Now Invites National Eligible Bidders For the Construction of DC-2 Unpaved Rural Road with Two Special Structures

Ethiopian Herald(Jan 13, 2026) INVITATION TO BID For the construction of DC-2 unpaved rural road with two Special Structures. The Benishangul Gumuz Regional State Road and Transport Bureau has allocated

በደቡበ ጎንደር ዞን የፋርጣ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ነጭ ጤፍ፣ አኩሪያ አተር ክክ፣ ምስር ክክ፣ ዘይት፣ አፍሪዲየቭ የእጅ ፓምፕ እና ሌሎች የግንባታ ቁሳቁስ እና የገጠር ንጹህ ዉሃ ተቋማት የጉልበትና የግንባታ ቁሳቁስን ጨምሮ የቦኖዎች ግንባታ በደረጃ 9 እና ከዚያ በላይ ለማስገንባት በግልጽ ጨረታ የግዥ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል

MCG Construction PLC (MCG) Hereby Invites Eligible and Qualified Bidders for the Procurement of Various Laboratory Equipment for Asphalt Road Construction

Ethiopian Herald(Jan 13, 2026) Invitation for Bid INVITATION TO INTERNATIONAL COMPETITIVE BIDDING (ICB) Tender Ref. No.: ICB/MCG-001/2026 MCG Construction PLC (MCG) hereby invites eligible and qualified bidders for the procurement

The Ministry of Water and Energy Hereby Invites Eligible and Qualified Contractors to Submit Bids for the Procurement of Renovation and Furnishing Works for the EEILEO Office of the Ministry of Water and Energy (MOWE)

Ethiopian Herald(Jan 13, 2026) Specific Procurement Notice (NCB) (One-Envelope Bidding Process) Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Name of Program: Ethiopian Electrification Program (ELEAP) Contract Title: Procurement of Renovation and

The Transport & Road Development Bureau Now Invites Bidders to Submit Sealed Bids for Providing the Necessary Key Professional Staff and Machineries for the Construction of this Road Projects.

Ethiopian Herald(Jan 13, 2026) SECOND ROUND NOTICE FOR NATIONAL COMPETITIVE BIDDERS 1. The Government of the Central Ethiopia Regional State, represented by Transport & Road Development Bureau, has allocated budget

The Transport & Road Development Bureau Now Invites Bidders to Submit Sealed Bids for Providing the Necessary Key Professional Staff for the Design and Consulting of this Special Structure Projects

Ethiopian Herald(Jan 13, 2026) THIRD ROUND NOTICE FOR NATIONAL COMPETITIVE BIDDERS 1. The Government of the Central Ethiopia Regional State, represented by Transport & Road Development Bureau RCFSP Programme, has

የአለፋ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት የጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል

Be’kur(Jan 12, 2026) የወጣ ጨረታ ማስተካከያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የአለፋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳዉ ዉስጥ ላሉ ተቋማት የቢሮ ግንባታ በበኩር ጋዜጣ 30ኛ ዓመት ቁጥር 4 ታህሳስ 27/2018 ዓ.ም ለወረዳው ፍትህ

በምዕራብ ጐጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ የሰከላ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለሰከላ ወረዳ ሴ/መ/ቤቶች ለተለያየ አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት እና ለመግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Jan 12, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጐጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ የሰከላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለሰከላ ወረዳ ሴ/መ/ቤቶች ለተለያየ አገልግሎቶች የሚውሉ ማለትም ሎት 1. የዘገዝ ወንዝ የሚደርሰውን

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምስራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት በጃንጓ ቀበሌ የጠበቀ የገበሬ ማሰልጠኛ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Be’kur(Jan 12, 2026) በድጋሜ የወጣ የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምስራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አማካይነት ለግብርና ጽ/ቤት በክልሉ ምክር ቤት ጸድቆ ቤቴን በራሴ እገነባለሁ በሚል መርህ የቀበሌ የገበሬ

በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ሱታና ንግድና የማማክር ሥራዎች ኢንተርፕራይዝ የፓስታ ማኮረኒ ለፋብሪካ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀከት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Be’kur(Jan 12, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየግዥ መለያ ቁጥር 20/2018 ዓ/ም በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ሱታና ንግድና የማማክር ሥራዎች ኢትርፕራይዝ የፓስታ ማኮረኒ ለፋብሪካ ህንፃ ግንባታ ፕሮጅክት በሚቀርበው ዝርዝር መሰረትበግልጽ ጨረታ

ጎንደር አይራ ጠቅላላ ሆስፒታል አገልግሎት የሚሰጥ የከርሰ ምድር ውሃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ጋር ውል ይዞ ማስቆፈር (ማሰራት) ይፈልጋል

Be’kur(Jan 12, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጎንደር አይራ ጠቅላላ ሆስፒታል አገልግሎት የሚሰጥ የከርሰ ምድር ውሃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ጋር ውል ይዞ ማስቆፈር (ማሰራት) ይፈልጋል። ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ የዘርፉ

በምሥራቅ ጐጃም ዞን የማቻከል ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽህፈት ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ለሚያስፈልቸዉ የግንባታ ሥራዎች እና የእቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስራትና መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Jan 12, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምሥራቅ ጐጃም ዞን የማቻከል ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ለሚያስፈልቸዉ የግንባታ ሥራዎች እና የእቃ ግዥ ማለትም  ሎት 1

በማእከላዊ ጎንደር ዞን መስተዳድር ውስጥ የሚገኘው የጎንደር ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለጎንደር ዙሪያ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት በካፒታል በጀት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች የሚውል G+3 የቢሮ ግንባታ ሥራ ለማሰራት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Be’kur(Jan 12, 2026) ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማእከላዊ ጎንደር ዞን መስተዳድር ውስጥ የሚገኘው የጎንደር ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለጎንደር ዙሪያ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት በካፒታል በጀት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች የሚውል G+3

የእብናት ገንዘብ ጽህፈት ቤት ለእብናት ወረዳ ግብርና ጽህፈት ቤት አገልግሎት የሚዉሉ የዶቅሚት ወንዝ ጠለፋ ፕሮጀክት ግንባታ እና ዘመናዊ የእጅ ጉድጓድ ግንባታ ማስገንባት ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Be’kur(Jan 12, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የእብናት ገንዘብ ጽ/ቤት ለእብናት ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት አገልግሎት የሚዉሉ በአዉሮፓ ህብረት DRR በጀት ሎት 1 የዶቅሚት ወንዝ ጠለፋ ፕሮጀክት ግንባታ፣ ሎት 2 ዘመናዊ የእጅ

Sidama National Regional State Agricultural and Natural Resource Development Invited for the Bureau Correction

Ethiopian Herald(Jan 13, 2026) Correction In the Advertisement of invitation for Bids (Re: The procurement of multi-purpose Nursery establishing) Ref No- SNPRS-ANRDB-PACT-NCB 02/2026 by the Sidama National Regional State Agricultural

በደ/ምዕ/ኢ/ክ/መ/በካፋ ዞን በጌሻ ወረዳ የሀሾ ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ ካፒታል በጀት የተለያዩ አነስተኛ መናፈሻ ፓርክ ቦይ ግንባታን በሎት ከፋፍሎ ለማስገንባት ፈልጎ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር ግ 0014/18 በደ/ምዕ/ኢ/ክ/መ/በካፋ ዞን በጌሻ ወረዳ የሀሾ ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ ካፒታል በጀት  የተለያዩ አነስተኛ መናፈሻ ፓርክ ቦይ ግንባታን በሎት

በደ/ምዕ/ኢ/ክ/መ/በካፋ ዞን የጌሻ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በመደበኛ ካፒታል በጀት በጽ/ቤቱ ግቢ ውስጥ የሊሾ እና የልስን ስራዎችን ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር ግ/07/18 በደ/ምዕ/ኢ/ክ/መ/በካፋ ዞን የጌሻ ወረዳ ትምህርት ጽ/ ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በመደበኛ ካፒታል በጀት በጽ/ቤቱ ግቢ ውስጥ የሊሾ እና የልስን ስራዎችን

የሜ/ዞ/ከ/ፍ/ ቤት የአራፊ መዝገብ ቤት የግንባታ ማህበራትን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 13, 2026) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የሜ/ዞ/ከ/ፍ/ ቤት የአራፊ መዝገብ ቤት የግንባታ ማህበራትን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። በዚህም መሠረት፡– 1. በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ወይም ህጋዊ ውክልና ባለው ተቋም የተመዘገቡና