Construction Addis Tender 2025
Construction Addis Tender Construction tenders in Addis Ababa and all Ethiopia. Very affordable, simple and easy to use! Diretenders is the most complete construction Addis tenders having tenders for all grades from GC9-GC1
Latest Construction Addis Tenders
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የመንቆረር ኮንስትራክሽን ድርጅት በአማራ ክልል በምስራቅ ጎጃም ዞን በደብረማርቆስ ከተማ አስተዳደር የሚገኝ መንግስታዊ የሆነ የልማት ድርጅት ሲሆን ድርጅቱ ለሚያስገነባቸው ለተለያዩ ፕሮጀክቶች ግንባታ አገልግሎት የሚውል ዕቃዎች አቅርቦትና ስራ ማሽነሪና ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 27, 2025) ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የመንቆረር ኮንስትራክሽን ድርጅት በአማራ ክልል በምስራቅ ጎጃም ዞን በደብረማርቆስ ከተማ አስተዳደር የሚገኝ መንግስታዊ የሆነ የልማት ድርጅት ሲሆን ድርጅቱ ለሚያስገነባቸው ለተለያዩ ፕሮጀክቶች
የደብረ ኤልያስ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት የማህረሰብ አቀፍ ጤና መድን መዳሀኒት ቤት ለማስገንባት ስለሚፈልጉ ደረጃ GC ወይም BC -7 እና ከዚያ በላይ በሆኑ ተቋራጮች እንዲሁም የደ/ኤ/ወ/ትም/ጽ/ቤት በአልማ በጀት ድጋፍ አማካኝነት ትግል ፍሬ የመ/ጀ/ደረጃ ት/ቤት G+2 የመማሪያ ክፍል ደረጃ GC ወይም BC -6 እና ከዚያ በላይ በሆኑ ተቋራጮች የዘመኑን ግብር የከፈሉና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ተቋራጮች በማወዳደር ግንባታውን ማስገንባት ይፈልጋል
Be’kur (May 19, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምሥራቅ ጎጃም አስተዳደር ዞን የደብረ ኤልያስ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት የግዥ/ን/አስ/ቡድን ለደ/ኤ/ወ/ጤና ጥበቃ/ጽ/ቤት በአልማ በጀት የማህረሰብ አቀፍ ጤና መድን መዳሀኒት ቤት ለማስገንባት ስለሚፈልጉ ደረጃ GC
Oromia Construction Corporation (OCC) Has Intended to Invite Potential Contractors or Eligible Bidders for the Procurement of the Construction of Roof Water Proofing & Damp Proofing for Dukem B+G+6 Office Building Project to Be Sub-contracted in Local Currency
Addis Zemen (May 27, 2025) INVITATION FOR BID TENDER REF. NO. (NCB/OCC-065/2025) Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite potential contractors or eligible Bidders for the procurement of the
TIGRAY REGION BUREAU OF WATER AND ENERGY WISHES TO NOTIFY AMENDMENT OF IFB FOR ADIGRAT FSTP CONSTRUCTION
Ethiopian Herald (May 25, 2025) AMENDEMENT OF IFB FOR ADIGRAT FSTP CONSTRUCTION 5. A complete set of bidding documents in English may be purchased by interested eligible bidders upon the
የቤ/ጉ/ክ/መ/ መተከል ዞን ቡለን ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የቢሮ ግንባታ በመፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (May 27, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የቤ/ጉ/ክ/መ/ መተከል ዞን ቡለን ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ግንባታ በመፈፀም ይፈልጋል። ስለዚህ ከዚህ በታች በዝርዝር ለተቀመጡት ዝርዝር አገልግሎቶችን አሟልቶ መወዳደር የሚችሉ ድርጅቶችን አወዳድሮ በውል
Continue Reading የቤ/ጉ/ክ/መ/ መተከል ዞን ቡለን ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የቢሮ ግንባታ በመፈፀም ይፈልጋል
በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በሚ/ወ/ወ/ገ/ጽ/ቤት ለሚዳ ወ/ወ/ት/ጽ/ቤት በተለያዩ ቀበሌዎች የላይብረሪ ቀሪ ስራ ግንባታ፣ የመዋዕለ ህጻናት 1 ብሎክ ባለ 4 ክፍል ግንባታ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 26, 2025) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በሚ/ወ/ወ/ገ/ጽ/ቤት ለሚዳ ወ/ወ/ት/ጽ/ቤት በተለያዩ ቀበሌዎች በመደበኛ በጀት የሚገነቡ 1ኛ በበኸራ ቀበሌ በበኸራ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የላይብረሪ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የመንዝ ቀያ ገበርኤል ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ ቡድን ለመንዝ ቀያ ገብርኤል ወረዳ ስፖርት ፅ/ቤት የወጣት ማዕከል ግንባታ በዘመሮ ከተማ ውስጥ በአልማ በጀት ደረጃ BC/GC 7 እና በላይ ያላቸውን የንግድ ድርጅቶች አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 26, 2025) የግንባታ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የመንዝ ቀያ ገበርኤል ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ ቡድን ለመንዝ ቀያ ገብርኤል ወረዳ ስፖርት ፅ/ቤት 1ኛ,
ባህር ዳር ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለስልጣን በበጀት አመቱ ከሚያሰራቸው ፕሮጀክቶች መካከል የአስፓልት ጥገና ሥራ ከአኮቴት እስከ አዲሱ ሚካኤል አስፓልት ድረስ ያለዉን የአስፓልት ጥገና ሥራ መሳተፍ ለሚልፈጉ ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ ደረጃ 2 /ሁለት/ እና በላይ የሆኑ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ
Be’kur (May 19, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ባህር ዳር ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለስልጣን በበጀት አመቱ ከሚያሰራቸው ፕሮጀክቶች መካከል 1. የአስፓልት ጥገና ሥራ ከአኮቴት እስከ አዲሱ ሚካኤል አስፓልት ድረስ ያለዉን የአስፓልት
በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በመተከል ዞን የማንድራ ወረዳ መስተዳደር ጽ/ቤት በገ/ማርያም ከተማ /በወላንባ ቀበሌ ለወረዳው ጠቅላላ የመንግስት ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ቢሮ በግልጽ ጨረታ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 26, 2025) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በመተከል ዞን የማንድራ ወረዳ መስተዳደር ጽ/ቤት በገ/ማርያም ከተማ /በወላንባ ቀበሌ ለወረዳው ጠቅላላ የመንግስት ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ቢሮ
በምሥራቅ ጎጃም ዞን የእነማይ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የግዥ ንብ/አስ/ቡድን ለእነማይ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ ጽ/ቤት በ2017 በመደበኛ በጀት በጽ/ቤቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ G+3 የቢሮ ግንባታ ለማስገንባት ይፈልጋል
Be’kur (May 19, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምሥራቅ ጎጃም ዞን የእነማይ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የግዥ ንብ/አስ/ቡድን ለእነማይ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ ጽ/ቤት በ2017 በመደበኛ በጀት በጽ/ቤቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ G+3 የቢሮ ግንባታ ለማስገንባት ስለፈለገ
በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር የቻግኒ ከተማ አስ/ገንዘብ ጽ/ቤት የግንባታ ፈቃድ ካላቸዉ ተጫራቾች መካከል አዳራሽ ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Be’kur (May 19, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር የቻግኒ ከተማ አስ/ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ ቡድን በUIIDP በጀት የቻግኒ ከተማ አስ/ከተማ እና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት ለሚያሰራዉ ሎት 1 ጉድያ
Ethiopian Institution of Agricultural Research Now Intends to Apply Part of the Proceeds Toward Payments Under the Procurement of Construction of Cattle Barn 100 Cows Civil Work Shere Town at Shere Maitsiberi Agricultural Research Center in Tigray Region.
Ethiopian Herald (May 25, 2025) INVITATION FOR A BIDS (IFB) NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) (Single Stage One Envelope) Country: The Federal Democratic Republic of Ethiopia Name of Project: Food System
ፈያ ኢንተርግሬትድ ደቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን Rehabilitation of Health Center & Rehabilitation of Stabilization Center ሥራዎች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Reporter (May 25, 2025) ፈያ ኢንትግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን B}D No FlDO/008/2025 ድርጅታችን ፈያ ኢንተርግሬትድ ደቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን መንግስታዊ ያልሆነ አገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ላለፉት 22 ዓመታት በሀገሪቱ በተለያዩ ክልሎች
The Ethiopian Football Federation JEFF) Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Architectural and Engineering Consultants for the Design Preparation Construction Supervision and Contract Administration of a Technical Center Project that Aligns with FIFA Infrastructure Standards
Reporter (May 25, 2025) REBID INVITATION To: All Architectural and Engineering Consultants (Category One and Abovel licensed for the Year 2017 EC. and Engaged in the Building Sector. The Ethiopian
Ejensiin Geejibaa Oromiyaa Baajata Bara 2017 Mootummaa Naannoo Oromiyaa Irraa Ramadameen Haaromsa Gidduugala Leenjii Konkolaachisummaa Fi Teknishanoota Adaamaa Fi Buufataalee Konkolaataa Magaalaa Keessa Jiru Hojjachiisuu Barbaada
BARRIISAA (May 24, 2025) Beeksisa Caalbaasii Lakkoofsa Caalbaasii:OTA/NCB/008/Fi 009/2025 Ejensiin Geejibaa Oromiyaa Gidduugala Leenjii Konkolaachisummaa fi Teknishanoota Adaamaa fi Buufata Konkolataa Magaala Shaambuu keessatti argaman haaromsuuf dorgomtoota ulaagaa caalbaasii guutuu
The Ethiopian Red Cross Society (ERCS), Bench Sheko Branch Office, Hereby Invites All Eligible, Qualified Contractors of Category BC/GC 5 and Above to Execute Construction of G+4 Mixed Use Building Phase I Project in MizanAman City, by Furnishing the Necessary Labor, Materials and Equipment
Reporter (May 25, 2025) INVITATION TO RE BID 1. The Ethiopian Red Cross Society (ERCS), Bench Sheko Branch office, hereby invites all eligible, qualified contractors of category BC/GC 5 and
Central Ethiopia Region Transport & Road Development Bureau Now Invites Bidders to Submit Sealed Bids for Providing the Necessary Key Professional Staff and Machineries for the Construction of Road Projects.
Ethiopian Herald (May 25, 2025) SECOND ROUND NOTICE FOR NATIONAL COMPETITIVE BIDDERS 1.The Government of the Central Ethiopia Regional State, represented by Transport & Road Development Bureau, has allocated budget
Hibret Insurance S.C. Invites Interested Special Contractors (finishing Work Contractors) or Contractors with Higher Qualifications to Undertake Interior Construction Work for Hibret Insurance Bole Branch
Reporter (May 25, 2025) BID No. HIBR-BID-25-26-007 BID INVITATION FOR INTERIOR CONSTRUCTION WORK Hibret Insurance S.C. invites interested special contractors (finishing work contractors) or contractors with higher qualifications to undertake
Action for Social Development & Environmental Protection Organization (ASDEPO) Want to Construct Water Schemes Rehabilitation Service in South Ethiopia Region, South Omo Zone, Gnagatom Woreda, Aypa Kebele Refugee Camp by Classifying in 2 Lots.
Reporter (May 25, 2025) Action for Social Development & Environmental Protection Organization (ASDEPO) Call for Interest an Reference No: ASDEPO/CW/004/2025 Title: Water schemes rehabilitation service at refugee site in Nyangatom
Ethiopian Airlines Group Intends to Shortlist Potential Prequalified Contractors for the Early Works Package of the ‘Bishoftu International Airport’-Ethiopia Project
The Reporter (May 24, 2025) REQUEST FOR PREQUALIFICATION OF CONTRACTORS Bid Announcement No.SSNT-T540 Ethiopian Airlines Group intends to shortlist potential prequalified contractors for the Early Works Package of the ‘Bishoftu
