Construction Addis Tender 2025

Construction Addis Tender Construction tenders in Addis Ababa and all Ethiopia. Very affordable, simple and easy to use! Diretenders is the most complete construction Addis tenders having tenders for all grades from GC9-GC1

Latest Construction Addis Tenders

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን የአሊቾ ዉሪሮ ወረዳ ፍርድ ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሚያስገነባው የቢሮ ግንባታ በመስኩ የተሰማሩ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 12, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን የአሊቾ ዉሪሮ ወረዳ ፍርድ ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሚያስገነባው የቢሮ ግንባታ በመስኩ የተሰማሩ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ

Ethiopian Institute of Agricultural Research Invites Eligible Bidders for the Procurement of Office Building Maintenances Works/ Renovation/

Government (Feb 12, 2025) Invitation to Bid EIAR LOT 017 Procurement of Office Building Maintenances Works/ Renovation/ Procurement Reference No: EIAR-NCB-W-0010-2017-BIDProcurement Category: Works Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: 

Addis Integrated Development Organization (AIDO) in Partnership with Child Fund Ethiopia Invites Wax Sealed Bid from Eligible, Qualified Contractors of GC-6 or BC-6 and Above for Furnishing the Necessary Labor, Materials and Equipment for the Construction and Completion of Two Seat Dry Pit Latrine at Addis Ketema Sub City, Woreda 6, Kebele 31

Addis Ababa University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Toilet Repair Supplies

Government (Feb 11, 2025) Invitation for Bid Purchase of Toilet Repair Supplies 05 Lot Information Procurement Reference Number: AAU-NCB-G-0186-2017-PUR Object of Procurement: Purchase of Toilet Repair Supplies 05 Description: Purchase

የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስራትና እና ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 11, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-47/2017 የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን ከታች የተገለጹትን ሎት 1- የውሃ ቦቴ የትራንስፖርት አገልግሎት ለመግዛት የአንድ አመት ውል በማሰር፤ ሎት 2- ለኤቨንት የሚያስፈልጉ

ፋና ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ የህብረት ሥራ ማህበር የ17/19 ሕ/ል/ማዕከል በብረት የተሰራውን ነባር ባር አድሳት ሥራ ለመስራት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 11, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ፋና ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ የህብረት ሥራ ማህበር የ17/19ሕ/ል/ማዕከል በ2017ዓ.ም በዓመት ውስጥ ሊሰራቸው ካሰባቸው ስራዎች በሎት አንድ የቀረበውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ሰላም በር ቅድመ አንደኛ፣ የመጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የሜዳ ማስተካከል ስራዎች፣ የኮምፒውተር ጥገና፣ ጀነሬተር እና የቧንቧ መስመር ዝርጋታ ስራዎችን ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ህጋዊ ስራ ተቋራጮችን 5 አወዳድሮ በአሸናፊው ድርጅት ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 11, 2025)  የሜዳ ማስተካከል ስራዎች  ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ መመሪያ መ.ቁ.03/17 በኮ/ቀ/ክ/ከተማ ት/ፅ/ቤት ስር የሚገኘው ሰላም በር ቅድመ አንደኛ፣ የመጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በመሠረተ ልማት፤

በጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ በ2017 ዓ.ም በኮዋሽ ፕሮጀክት ድጋፍ በአበሽጌ ወረዳ ት/ት ጽ/ቤት የላይ ፈንጣ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት የMHM” ግንባታ፣ የሆሌ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት መጸዳጃ ቤት ግንባታ እና የቱሉላሜ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት የመጸዳጃ ቤት ግንባታ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ/ በካፋ ዞን የገዋታ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በካፒታል ከተያዘው በጀት በገዋታ ወረዳ በዶማ ታዳጊ ማዘጋጃ ጽ/ቤት የመናኽሪያ ግንባታ በዘርፉ ከተሰማሩ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 11, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 004/2017 በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ/ በካፋ ዞን የገዋታ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በካፒታል ከተያዘው በጀት በገዋታ ወረዳ በዶማ ታዳጊ ማዘጋጃ ጽ/ቤት የመናኽሪያ

በአብክመ የከሚሴ ከተማ አስተዳደር ከተማ እና መሠረተ ልማት ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የእግረኛ መንገድ (Walk Way) ለማሰራት በጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ የንግድ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በብሄራዊ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 11, 2025) የእግረኛ መንገድ (Walk WaY) ሥራ ብሔራዊ ግልጽጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ የከሚሴ ከተማ አስተዳደር ከተማ እና መሠረተ ልማት ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የእግረኛ መንገድ (Walk WaY) ለማሰራት

The Amhara National Regional State Irrigation and Low Land Area Development Bureau Now Invites Eligible Bidders with Work Licenses in Water Works Construction for the Construction of One Small Scale Irrigation Projects

Ethiopian Herald (Feb 11, 2025) Invitation for Bids (IFB) Small Works (One-Envelope Bidding Process) IFB Number: ET-AMHARA-BoILAD/AfDB/NCB/W-01/2025 Employer: ANRS Irrigation and Low Land Area Development Bureau Project: Multi-Sectorial Approach for

በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ/ በካፋ ዞን የገታ ወረዳ ፋኢል ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በካፒታል ከተያዘው በጀት በገዋታ ወረዳ ውሃ ማዕ/ኢነርጅ ጽ/ቤት በኮበች ቀበሌ የምንጭ ውሃ መልሶ ግንባታ እና በማሻማሎ ቀበሌ የምንጭ ውሃ ግንባታ በዘርፉ ከተሰማሩ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 11, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 003/2017 በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ/ በካፋ ዞን የገታ ወረዳ ፋኢል ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በካፒታል ከተያዘው በጀት በገዋታ ወረዳ ውሃ ማዕ/ኢነርጅ ጽ/ቤት በኮበች ቀበሌ

የጭሮ ከተማ አስተዳደር የብልፅግና ፓርቲ ህንጻ G+2 አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 11, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጭሮ ከተማ አስተዳደር የብልፅግና ፓርቲ ህንጻ G+2 አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡ በ2016 እና

በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ አስተዳደር የቦሌ 17 ጤና ጣቢያ ለጤና ጣቢያው አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 11, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 02/2017 በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ አስተዳደር የቦሌ 17 ጤና ጣቢያ ለጤና ጣቢያው አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ተ.ቁ ሎት

የአድዋ የመጀ/ደ/ት/ቤት አላቂ የትምህርት ዕቃ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃ፣ መጽሐፍትና መሳሪያዎች፣ ቋሚ ዕቃ፤ የፓርትሽንና የበር ስራ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 11, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የአድዋ የመጀ/ደ/ት/ቤት ፋይናንስ፣ ግዥና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት አላቂ የትምህርት ዕቃ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃ፣ መጽሐፍትና መሳሪያዎች፣ ቋሚ ዕቃ መግዛትና፤ የፓርትሽንና የበር ስራ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ወላይታ ዞን ካዎ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ /ጽ/ቤት የማዕድን ውጤቶች፣ የፋብሪካ ውጤቶች፣ አነስተኛ የመስኖ ካናል ግንባታ እና የውሃ ምንጭ ማጎልበትና ቦኖ ግንባታ ከአሸናፊዎች ጋር ውል ተዋውሎ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 11, 2025) ግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ወላይታ ዞን ካዎ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ /ጽ/ቤት የ2017 በጀት ዓመት በልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮግራም 5 ካፒታል በተገኘ በጀት

የጎ/ከ/አስ/የከ/መ/ል/መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 11, 2025) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጎ/ከ/አስ/የከ/መ/ል/መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳድሮ ጥቅል ግዥ ለመፈፀምና ዓመታዊ ውል ለመስጠት በሎት በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡

የደጃ/በላይ ዘለቀ ቁ. 1 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ሊያሰራው ለፈለገው ስራ በግንባታ ዘርፍ ላይ የሚሰሩ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 11, 2025) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ተቋ 001/2017 ዓ.ም የደጃ/በላይ ዘለቀ ቁ. 1 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ሊያሰራው ለፈለገው ስራ በግንባታ ዘርፍ ላይ የሚሰሩ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ

Ethiopian Engineering Corporation-Construction Invites Eligible Bidders for the Express of Interest in the Prequalification of Suppliers, Manufacturers, or Rentals for the Supply of Different Projects Owned by EEC Ethiopian Engineering Corporation (Former Name ECDSWCO-Construction)

Addis Zemen (Feb 11, 2025) INVITATION FOR EXPRESSION OF INTEREST REOI No./CBS/REOI/001/2024 Expression of interest for prequalification of supplier, manufacturer, or rentals for the supply of different projects owned by

በኮ/ቀ/ክ/ከተማ በወረዳ 10 ስር የሚገኘው የመሰረተ ዕድገት የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሚያገለግሉ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋሉ

Addis Zemen (Feb 11, 2025) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የግዢ መለያ ቁጥር  NCB/002ለ/2017/2025 በኮ/ቀ/ክ/ከተማ በወረዳ 10 ስር የሚገኘው የመሰረተ ዕድገት የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሚያገለግሉ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ