Construction Addis Tender 2025

Construction Addis Tender Construction tenders in Addis Ababa and all Ethiopia. Very affordable, simple and easy to use! Diretenders is the most complete construction Addis tenders having tenders for all grades from GC9-GC1

Latest Construction Addis Tenders

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የብረታ ብረት ስራና አልሙኒየም ስራ፣ ጣውላና ፈርኒቸር ስራ፣ የቀለም ቅብ ስራ (ፊኒሽንግ ስራ)፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሪኤጀንት፣ የህክምና መሳሪያ፣ መድሃኒት፣ የግንባታ ማቴሪያል፣ የቧንቧ እቃና ቋሚ እቃ ግዥ ለአንድ ጊዜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 03, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2017 በጀት አመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የብረታ ብረት ስራና አልሙኒየም ስራ፣ ጣውላና ፈርኒቸር ስራ፣ የቀለም ቅብ ስራ (ፊኒሽንግ

በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን ሳንኩራ ወረዳ ፋይናንስ/ጽ/ቤት በወረዳ ላሉ ትምህርት ቤቶች ጤና ኬላ እና ጤና ጣቢያዎች እንዲሁም ፖሊስ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የግንባታ ስራ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 03, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን ሳንኩራ ወረዳ ፋይናንስ/ጽ/ቤት በወረዳ ላሉ ትምህርት ቤቶች ጤና ኬላ እና ጤና ጣቢያዎች እንዲሁም ፖሊስ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል፡-

Oromia Construction Corporation (OCC) Has Intended to Invite Potential Contractors or Eligible Bidders for the Procurement of the Construction of Mana Abbichu G+3 Office Building Project to Be Sub-contracted in Local Currency

Addis Zemen (May 03, 2025) Invitation For BidTENDER Ref. NO. (NCB/OCC-055/2025) Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite poten- tial contractors or eligible bidders for the procurement of the

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በአስተዳደር ጽ/ቤት በኩል የእንግዳ መቀበያ በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 03, 2025) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በአስተዳደር ጽ/ቤት በኩል የእንግዳ መቀበያ በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው

Naannoo Oromiyaatti Waajjirri Maallaqaa Godina Harargee Lixaa, Waajjira Daandiiwwaniifi Lojistiikii Godina Harargee Lixaatiin Dorgomtoota Gahuumsa Qaban Pirojektii Ijaarsa Riqaafi Hojii Daandii Cirracha Uwwisuufi Istiraakcharaa Sarara

BARRIISAA (May 03, 2025) Lakk.Caalbaasii 12/2017 Beeksisa Caalbaasii Naannoo Oromiyaatti Waajjirri Maallaqaa Godina Harargee Lixaa, Waajjira Daandiiwwaniifi Lojistiikii Godina Harargee Lixaatiin dorgomtoota gahuumsa qaban pirojektii ijaarsa riqaafi hojii daandii cirracha

Ethiopian Shipping and Logistics Would Like to Invite Interested and Eligible Bidders for the Procurement of Design, Supply, Furnish and Implementation of Interior Works of ESL Head Quarter & ESL Adama 2B+G+12 Mixed Use Building Construction, Design and Built Project

Ethiopian Herald (May 03, 2025) Invitation to Bidders Ethiopian Shipping and Logistics would like to Invite Interested and Eligible Bidders for the Procurement of: Design, Supply, Furnish and Implementation of

በጋርዱላ ዞን የዲራሼ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት የጋቢዮን ሽቦ ግዥ፣ ለእርባታ የሚሆኑ በግና ፍየል ግዥ፣ የቧንቧ መገጣጠሚያ ዕቃዎች ግዥ፣ ለመስኖ አገልግሎት የሚውሉ የውሃ መሳቢያ ጀኔሬተሮች ግዥ በልማታዊ ሴፍትነት ፕሮግራም በጀት እና የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎችና የሰርቪስ አገልግሎት የሙያ ግዥ በመንግሥት መደበኛ በጀት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የጥሩነሽ ቤጂንግ አጠቃላይ ሆስፒታል የተለያዩ ግንባታዎችን የሚሰሩ ጥቃቅን እና አነስተኛ ማህበራት ዘርፍ የተደራጁ ሥራ ተቋራጮች በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 03, 2025) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 07 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የጥሩነሽ ቤጂንግ አጠቃላይ ሆስፒታል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሥራዎች ለስራው አስፈላጊ የሆኑ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የላልይበላ ከ/አስ/ር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የግ/ፋ/ንብ/አስ/ቡድን በCIP በተያዘ ዕቅድ መሰረት በሮሀ ቀበሌ የጠጠር መንገድና ተያያዥ ስትራከቸሮች ግንባታ፣ በደብረዘይት፣ በደብረሲና፣ በሮሀ እና በመ/ከብራ ቀበሌ የጎዳና መብራት ዝርጋታ ስራ፣ በሮሀ ቀበሌ የጠጠር መንገድና ተያያዥ ስትራክቸሮች ግንባታ ስራ አማካሪ በመንገድ ግንባታ ዘርፍ የምክር አገልግሎት ፍቃድ ያለው በደረጃ 4 እና በላይ በቴክኒካልና ፋይናንሽያል ጨረታ አወዳድሮ ካሸናፊው ጋር ዉል በመያዝ ማሰራት ይፈልጋል

The Gambella Water Works Construction Enterprise (GWWCE)) Now Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders for the Supply of Drilling Equipment (casing and Hammer Bit Different Inch)

Ethiopian Herald (May 03, 2025) RE-Invitation for Bids (IFB)Ethiopia Reference: Government Program (Capital Budget) Supply ofcasing and hammer bit different inchIFB No: GWWCE/Goods/NCB/003/2025 This Invitation for Bids follows the General

Oromia Coffee Farmers Cooperative Union LL. (by Supporting Gangoa Primary Cooperative Society) Now Invites Consultants of Having Category of Grade 4 and Above that Eligible and Qualified for the Detailed (architectural & Structural) Design of G+2 Multipurpose Building Located at Guji Zone, Abaya Woreda, Gangoa Town 7Km from Dilla Town.

በማዕ/ኢ/ክ/መ የዳሎቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የኢንቃት አጋም ት/ቤት መማሪያ ከፍል ግንባታ በመስኩ የተሰማሩ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 02, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን ዳሎቻ ወረዳ ት/ቤቶች ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሚያስገነባው የኢንቃት አጋም ት/ቤት መማሪያ ከፍል ግንባታ በመስኩ የተሰማሩ ተቋራጮችን

SOS Children’s Villages Ethiopia Invites Eligible Bidders for the Procurement of Septic Tank Construction, Pit-latrine Construction and Classroom Block Renovation Works in Hawassa, Ethiopia

2merkato.com (May 02, 2025) INVITATION TO TENDER FOR SEPTIC TANK CONSTRUCTION, PIT-LATRINE CONSTRUCTION AND CLASSROOM BLOCK RENOVATION WORKS IN HAWASSA, ETHIOPIA LOCATION: SOS CHILDREN’S VILLAGE’S, ETHIOPIAISSUANCE DATE: MAY 02nd, 2025SUBMISSION

በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ አስተዳደር ጤና ጽ/ቤት ስር የሚገኘው የቃሊቲ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ በግቢው ውስጥ ልዩ ልዩ አገልግሎት መስጫ ክፍሎችን መገንባት እና ማደስ የሚሰሩ ስራ ተቋራጮች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 01, 2025) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨርታ ቁጥር 003/2017 በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ አስተዳደር ጤና ጽ/ቤት ስር የሚገኘው የቃሊቲ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ስራዎች ለስራው አስፈላጊ የሆኑ

አጋር ሁለገብ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ የህብረት ስራ ማህበር የተለያዩ ስራዎችን ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 01, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ አጋር ሁለገብ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ የህብረት ስራ ማህበር ከታች የተዘረዘሩትን ስራዎች ማሰራት ይፈልጋል ሎት 1. በማህበሩ ጽ/ቤት ግቢ ውስጥ የተለያዩ አገልግሎት የሚሆን የግንባታ እና

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለሆስፒታሉ ጥገና አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (May 02, 2025) Invitation to Bid LOT 063 GC ለሆስፒታል ጥገና አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎች ግዥ Procurement Reference No: UoG-NCB-G-0129-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: 

ቂርቆስ የገበያ ማዕከል አክስዮን ማህበር የገበያ ማዕከሉን ህንጻ ህጋዊ በሆኑ ተጫራቾች ማቴሪያል በራሳቸው በማቅረብ የውጪ ሸክላና የግድግዳ ቀለም ቅብ ስራ፣ የደረጃና የኮሪደሮች ብረት/ Hand Rail/ የዝገት መከላከያና ቀለም ቅብ ስራ፣ የኮለን እና የቢም ቀለም ቅብ ስራ፣ የጣራ ገተር እና ውሃ መውረጃ /አሸንዳ ጥገና ስራ፣ የጣራ ቆርቆሮ ቀለም ቅብ ስራ እንዲሁም ጠቅላላ የቀለም ቅብ ስራ እድሳት በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ማሰራት ይፈልጋል

በመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ የቢሾፍቱ ሞተር ቬይክልስ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ የግልጽ ጨረታ ማረሚያ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 01, 2025) ማረሚያ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ሚያዝያ 20 ቀን 2017 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 14 በመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ የቢሾፍቱ ሞተር ቬይክልስ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ የግልጽ ጨረታ

ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገቢዎች ባለሥልጣን በ2017 ዓ.ም ለቢሮ ሠራተኞች የሚሆን ካፌ ግንባታ እና የሰብሰባ አዳራሽ ጥገና አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 02, 2025) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገቢዎች ባለሥልጣን በ2017 ዓ.ም ለቢሮ ሠራተኞች የሚሆን ካፌግንባታ እና የሰብሰባ አዳራሽ ጥገና አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት

The Ethiopian Road Administration Intends to Apply Part of the Proceeds Toward Payments Under the Contract for the Design & Build of Melkajilo (60km) – Awash Expressway

Ethiopian Herald (May 01, 2025) Invitation for Prequalification (Design and Build) Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Project: South Sudan – Ethiopia – Djibouti Transport Corridor Project, Phase II. Contract
1 2 3 173