Construction Addis Tender 2025

Construction Addis Tender Construction tenders in Addis Ababa and all Ethiopia. Very affordable, simple and easy to use! Diretenders is the most complete construction Addis tenders having tenders for all grades from GC9-GC1

Latest Construction Addis Tenders

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የጋሞ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት አመት የጋሞ ዞን ግብርና መምሪያ በእንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት ዘርፍ በጨንቻ ከተማ አስተዳደር ለሚገኘው የደጋ ዓሳ ጫጩት ብዜት ማዕከል የቁሳቁስ፣ የመኖ ማስቀመጫ እና ለቢሮ አገልግሎት የሚሆን ባለሦስት ክፍል ህንፃ ግንባታ ስራ ደረጃቸው BC/GC 8 በተደራጁ ማህበራት በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Ethiopian Wildlife Conservation Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Park Road Construction

Government (Feb 13, 2025) Invitation to Bid LOT 8; Procurement of Park Road Construction (የመንገድ ግንባታ) Procurement Reference No: EWCA-NCB-W-0008-2017-BIDProcurement Category: Works Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:  Lot

Oromia Water and Energy Bureau, Sheger City Drinking Water and Sewerage Service Organization Notifies an Extension to the Bid Submission and Opening Date

Ethiopian Herald (Feb 13, 2025) Extension of Tender Bid reference No.ET-MOWE-WDF-AICS-SFIP-04 A tender inviting bids for construction of Faecal Sludge Treament plant for Burayu sub City of sheger announced on

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የጨፋ ሮቢት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት በተራድኦ በጀት የሆስፒታል ፊኒሺንግ ሥራ ግንባታ ግዥ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 13, 2025) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የጨፋ ሮቢት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት በተራድኦ በጀት የሆስፒታል

Ethiopian Air Lines Wants to Notify a Bid Closing Time Extension

Ethiopian Herald (Feb 13, 2025) Bid closing time Extension Bid Announcement No. SSNT-T525 It’s been recalled that Ethiopian Airlines Group has been announced a tender, bid for the Design and

የመቅደላ አምባ ንግድና ማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ የፍሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ቦቲ መኪና እና የሰራተኛ ማመላለሻ አዉቶቡስ መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 13, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የመቅደላ አምባ ንግድና ማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ በ2017 በጀት አመት ቀጥሎ የተዘረዘሩትን አቅርቦቶች በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት1 ፡ የፍሳሽ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የነቀምትና ደምቢዶሎ ኤርፖርቶች የመንገደኞች ማስተናገጃ እና ተያያዥ ሕንፃዎችን ዲዛይን እና ግንባታ ስራ (Design and Build of Passenger Terminals and Support Facility Buildings at Nekemte and Dembidolo Airports) ለማሠራት በኢትዮጵያን ሄራልድ እና በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጨረታ ማዉጣቱ ይታወቃል ስለሆነም የጨረታ መዝጊያዉ ቀን ከየካቲት 7 ፣ 2017 ዓ.ም ወደ የካቲት 17 ቀን 2017 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን ያሳውቃል

የፌዴራል ዳኞች አስተዳደር ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት የፍሳሽ ማስወገድ ስራ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Feb 13, 2025) Invitation for Bid የፍሳሽ ማስወገድ ስራ ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: FJACS-NCB-NC-0027-2017-PUR Object of Procurement: የፍሳሽ ማስወገድ ስራ ግዥ Description: የፍሳሽ ማስወገድ ስራ ግዥ Award

Ayat Share Company Invites Class-1 Interested Consulting Firms in Local Competitive Bidding Who Are Competent for Construction Supervision & Contract Administration Works for CCE, Zone-2, and Zone-8 & Kasanches Project Sites.

Reporter (Feb 12, 2025) INVITATION TO BIDNATIONAL COMPETITIVE BID (NCB)Construction Supervision & Contract Administration works for CCE, Zone-2, Zone-8 &Kasanches Building projectsProcurement No. 030/2017 Ayat Share Company having its legal

በደቡብ ኢትዮጵያ ህ/ክ/መንግሥት በወላይታ ዞን የአበላ አባያ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት ለወረዳው ግብርና ጽ/ቤት በሴፍትነት ፕሮግራም -5 ካፒታል በጀት የተለያዩ የእርሻ ግብዓቶችና ዕቃዎች የኩሬ ቁፋሮ፣ የማዕድን ውጠቶች፣ የችግኝ ዘር በየአይነት፣ ቦበንሶ የ45 ቀን ዶሮ ጫጩት፣ የንብ ማነብያ ዘመናዊ የንብ ቀፎ፣ ሲሚንቶ፤ ፖት ጥቁር ባለ 16 ፖት ነጭ፣ ባለ 12 ፖት ነጭ ባለ የውሃ ማጠጫ ባልዲ፣ አካፋ፣ ዛብያ፣ ሬክ፣ ባለሶስት ጣት መቆፈሪያ፣ ወንፊት እሾዋማ የአጥር ሽቦ፣ ቨድኔት፣ የማዕድን ውጤቶች፣ አሸዋ፣ የጫካ አፈር፣ ኮምፖስት፣ ድንጋይ አሸዋ፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

International Medical Corps Invites Eligible Bidders for the Procurement of Construction of Pond Capacity of 5,600m³ at Guji Zone, Sebaboru Wereda, Lolotu Kebele.

Reporter (Feb 12, 2025) INVITATION TO TENDER-POND CONSTRUCTION International Medical Corps is an international humanitarian and development organization in Ethiopia. The Organization is looking for capable and reliable vendors who

ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ የከርሰ ምድር ውሃ ጉድጓድ ማስቆፈር ይፈልጋል

Reporter (Feb 12, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በትምህርት እና ስልጠና ባለስልጣን ፈቃድ አግኝቶ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ጀሞ አካባቢ በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ

Bid Correction on Reporter Amharic Newspaper Issue Of 2584, Part 1 on Pages 17 and 31, Swiss Church Aid Publicized a Bid Invitation of Two Lots for Potential Bidders Who Have an Interest in the Rehabilitation of Water in the Somali Region

የካፋ ዞን ፋይ/ኢኮ/ልማት መምሪያ በካፋ ዞን ስራ ክህ/ኢንተርፕራዝና ኢንዱስትሪ ልማት መምሪያ በጀት የፍራፍሬ እና የአትክልት ግብይት ማዕከል ግንባታ ለማሰራት ተጫራቾች ደረጃ BC/GC 5 እና ከዚያም በላይ የሆኑ በዘርፉ ህጋዊ ተጫራቾችችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 12, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- ግ/ጨ/ቁጥር 07/2017 የካፋ ዞን ፋይ/ኢኮ/ልማት መምሪያ በካፋ ዞን ስራ ክህ/ኢንተርፕራዝና ኢንዱስትሪ ልማት መምሪያ በጀት የፍራፍሬ እና የአትክልት ግብይት ማዕከል ግንባታ ለማሰራት

Development Bank of Ethiopia Invites Grade 7 BC/or GC & Above and Grade 8 Special Contractor in Aluminum Door & Window Assembly Works for the Procurement of Head Office “Rented Building Aluminum Partition Works”

Reporter (Feb 12, 2025) Development Bank of Ethiopia  Invitation for National Competitive Bid Bid Ref. DBE/NCS/W/912/2024/25 Development Bank of Ethiopia invites Grade 7 BC/or GC & above and Grade 8

The Ministry of Water and Energy Now Invites Eligible Consulting Firms (“Consultants”) for Consultancy Service for Supervision & Design Review of Rift Valley Channel Widening, Detention Pond, Crossing & Related Works

Ethiopian Herald (Feb 12, 2025) REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (CONSULTING SERVICES – FIRMS SELECTION) FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA Ethiopia Flood Management Project (E-FMP) Grant No.: E 124-Et ASSIGNMENT TITLE

Plan International Ethiopia, Tigray Program Area (PIE-Tigray-PA) Wants to Invite All Interested and Eligible Contractors for Rehabilitation Maintenance of Primary Schools Which Consisting of Rehabilitation of Class Rooms, Rehabilitation of Gender Segregated Disability Inclusive VIP Latrines, and Construction / Rehabilitation of Wash Facilities, Construction of Temporary Learning Space in Ahsea and Rama Woredas

በወላይታ ዞን የሶዶ ዙሪያ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት የመጠጥ ውሃ መስመር ዝርጋታና ጥገና ጉልበት ዋጋ፣ የእጅ ጉድጓድ ፓምፕ የመጠጥ ውሃ ግንባታ ሥራ ጉልበት ዋጋ እና የማህበረሰብ ኩሬ ግንባታ ጉልበት ዋጋ አገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 12, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በወላይታ ዞን የሶዶ ዙሪያ ወረዳ ፋይ/ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም ለልማታዊ ሴፍትኔት ካፒታል ከተያዘው በጀት ከዚህ በታች በሎት የተጠቀሱ የመጠጥ ውሃ መስመር ዝርጋታና ጥገና ጉልበት

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ 2 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ (GC) እና ህንፃ ስራ ተቋራጭ (BC) እንዲሁም ደረጃ 1 የብረታ ብረት ልዩ ስራ ተቋራጭ (SC-WM-1) የሆኑ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በአዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የመንገደኛ መጫኛና ማውረጃ በአውሮፕላን ማቆሚያ ቦታዎች (S3 እና S6) መካከል የሻንጣ መለያ መጋዘን ማሰራት ይፈልጋል

Ethiopian Airlines Group Intends to Conduct a Bid for the Selection of Potential Category GC/BC-2 and Above and SC-WM-1 Contractor for the Construction of Baggage Sorting Area at Addis Ababa Bole International Airport, at Passenger Apron Area (between Aircraft Stand S3-S6)

Ethiopian Herald (Feb 12, 2025)  Invitation to Tender Bid Announcement No. SSNT-T527 Ethiopian Airlines Group intends to conduct a bid for the selection of potential Category GC/BC-2 and above and