Construction Addis Tender 2025

Construction Addis Tender Construction tenders in Addis Ababa and all Ethiopia. Very affordable, simple and easy to use! Diretenders is the most complete construction Addis tenders having tenders for all grades from GC9-GC1

Latest Construction Addis Tenders

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የማ/ኢ/ክ/መንግሥት ሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በዱራሜ ከተማ የሚገኘው ውሉ የተቋረጠው የአካል ጉዳተኞች የክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከል ቀሪ የግንባታ ሥራዎች ለማከናወን ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 29, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የማ/ኢ/ክ/መንግሥት ሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በዱራሜ ከተማ የሚገኘው ውሉ የተቋረጠው የአካል ጉዳተኞች የክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከል ቀሪ የግንባታ ሥራዎች ለማከናወን ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ

ሀሼባን ትሬዲንግ አ.ማ በወናጎ ከተማ ውስጥ ባለው 1200ካሬ ይዞት ላይ ለቅጥር አገልግሎት የሚውል G+3 ህንጻ ለማስገንባት ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ዲዛይን ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 29, 2025) ለግንባታ ዲዛይን ሥራ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ሀሼባን ትሬድንግ ኢማ በወናጎ ከተማ ውስጥ ባለው 1200ካሬ ይዞት ላይ ለቅጥር አገልግሎት የሚውል G+3 ህንጻ ለማስገንባት ህጋዊ ተጫራቾችን

St. Luke Catholic Hospital and College of Nursing and Midwifery (from Now on SLCHC) Invite to Eligible Bidders to a Construction Company to Carry Out Rehabilitation Works of the Delivery Ward of SLCHC Located in Wolisso, South West Shoa

Ethiopian Herald (Mar 29, 2025) TENDER ANNOUNCEMENT St. Luke Catholic Hospital and College of Nursing and Midwifery (from now on SLCHC), under the project titled “Safe motherhood – support for

The Malawi Embassy Invites to Eligible Bidders for the Provision of Security Services (24 Hrs.), Minor General Services for Plumbing, Electrical and Carpentry and ICT Services

Ethiopian Herald (Mar 29, 2025) CALL FOR SUPPLIERS FOR SERVICES FOR THE 2025-2026 FINANCIAL YEAR The Malawi Embassy invites applications from reputable and eligible service providers for services to be

በኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የቁሉምሳ ግብርና ምርምር ማዕከል የዋና በርና የአጥር ግንባታ ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 29, 2025) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የቁሉምሳ ግብርና ምርምር ማዕከል የዋና በርና የአጥር ግንባታ ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም :- ተጫራቾች አግባብነት ያለው

Ethiopia Pharmaceutical Supplies Service Invites Eligible Bidders for the Procurement of Interior Design and Consulting Services for G+7 Building

Government (Mar 28, 2025) Invitation to Bid Interior Design and Consulting Services for G+7 Building Procurement Reference No: EPSA-NCB-C-0089-2017-BIDProcurement Category: ConsultancyServices Market Type: NationalProcurement Method: Open Procurement Classification Code:  Code: Title: Lot Information  Object

The Office of Finance Now Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders for Maintenance of Greenery and Beautification

Ethiopian Herald (Mar 28, 2025) Invitation to Bid Program: Maintenance Project Procurement Reference Number: SOD/MAINTAINANCE-01/2017 1. The Office of Finance of Wolaytta Sodo City having legal address at:   Town/City:

The Afar National Regional State Water and Energy Bureau Intends to Apply Part of the Funds to Cover Eligible Payments Under the Contract for the Procurement of Construction of Rural Water Supply System for Teskuti Village and Guonita Birka Village in Amibara Woreda

Ethiopian Herald (Mar 28, 2025) Invitation for Bids (IFB)  Afar National Regional State Water and Energy Bureau IFB title-Construction of Water Supply System for Teskuti Village (Lot-1)) -Construction of Water

Bole Lemi Special Economy Zone Invites Eligible and Qualified Bidders to Participate in the Tender for the Construction of Shear Wall & Stone Masonry Ditch & Watertight Flooring Work

Addis Zemen (Mar 28, 2025) National Competitive Bidding (NCB) Procurement Reference No:- BLIP/NCB/W/04/2017/2025  1. Bole Lemi Special Economy Zone invites eligible and qualified bidders to participate in the tender for

Ethiopia Pharmaceutical Supplies Service Invites Eligible Bidders for the Procurement of Interior Design and Consulting Services for G+7 Building

Government (Mar 28, 2025) Invitation to Bid Interior Design and Consulting Services for G+7 Building Procurement Reference No: EPSA-NCB-C-0089-2017-BIDProcurement Category: ConsultancyServices Market Type: NationalProcurement Method: Open Procurement Classification Code:  Code: Title: Lot Information  Object

የወላይታ ዞን አረካ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዘመን በማዘጋጃ ቤት መደበኛ ፕሮግራም የሚሠሩ የተለያዩ መሠረተ ልማቶችን ግንባታ ግዢ በአካባቢ የተደራጁ ማህበራትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 28, 2025)  የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ኢትዮጵያ ከልላዊ መንግሥት የወላይታ ዞን አረካ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዘመን በማዘጋጃ ቤት መደበኛ ፕሮግራም የሚሠሩ የተለያዩ መሠረተ ልማቶችን ግንባታ ግዢ በአካባቢ

በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት የብላቴ ዙሪያ ወረዳ በሌላ ማዘጋጃ ቤት በኩል ከልቨርት ሥራና አጠቃላይ አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎች ግዥ ለመፈፀም ማቅረብ የሚችሉትን ህጋዊ ነጋዴዎችንና የግንባታ ፈቃድ ያላቸውን አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 28, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት የብላቴ ዙሪያ ወረዳ በሌላ ማዘጋጃ ቤት በኩል ከልቨርት ሥራና አጠቃላይ አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎች ግዥ ለመፈፀም ማቅረብ የሚችሉትን ህጋዊ ነጋዴዎችንና የግንባታ ፈቃድ

The Ethiopian Electric Utility Nekemt Region Here by Now Invites Registered Eligible Bidders /contractors of Category GC-5 /BC-5 and Above to Undertake the Construction of Ware House on Nekemt Town

Addis Zemen (Mar 28, 2025) INVITATION FOR BID Reference No: – EEU/NR/NCB/04/2017 The Ethiopian Electric Utility Nekemt Region here by now invites registered eligible bidders/ contractors of category GC-5 /BC-5

በሲዳማ ክልል ሎካ አባያ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የከተማ ስታድየም በጨረታ አወዳድሮ አጥር ለማሳጠር ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 28, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ክልል ሎካ አባያ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የከተማ ስታድየም በጨረታ አወዳድሮ አጥር ለማሳጠር ይፈልጋል። ስለዚህ በዚህ ዘርፍ የተሰማራችሁ ህጋዊ ድርጅቶች ይህ

The East Hararghe Zone Irrigation and Pastoral Development Office is Inviting Eligible Bidders for the Construction of the Aambo Small-scale Irrigation Project Located in Metta Woreda, Funded by the European Union

Ethiopian Herald (Mar 28, 2025) INVITATION FOR RE-BID IFB PROC.REF No-WMJHB G/H/B/AMBO SSIP/01/2017 1. The East Hararghe Zone Irrigation and Pastoral Development Office is inviting eligible bidders for the construction

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደምቢያ ወረዳ የጯሂት ቁጥር 2 አጠ/ኛ ደ/ት/ቤት በ2017 በጀት ዓመት አንድ ብሎክ ባለአራት መማሪያ ክፍል በአልማ የበጀት ድጋፍ በእጅ ዋጋ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 28, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደምቢያ ወረዳ የጯሂት ቁጥር 2 አጠ/ኛ ደ/ት/ቤት በ2017 በጀት ዓመት አንድ ብሎክ ባለአራት መማሪያ ክፍል በአልማ የበጀት ድጋፍ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የቦሌ ክ/ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት የፅዳት አገልገሎት ግዥ ከነእቃ አቅርቦት፣ የበር፣ ወንበር፣ ጠረጴዛ፣ መስኮት፣ የውሃ መስመር፣ ስልክ፣ የመሳሰሉት ጥገናዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 28, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ቦሌ/ክ/ከ/አ/ግ/ከ/ቅ/ጽ/ቤት 002/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የቦሌ ክ/ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት የሚከተሉትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም

The Southern Ethiopian Regional State’s Transport and Road Development Bureau Has Cancelled the Tender for Detailed Engineering Design

Ethiopian Herald (Mar 28, 2025) Cancellation of Consultant Tender Announcement The Southern Ethiopian Government represented by Transport and Road Development Bureau wishes to inform Stake holders of the cancellation of

በሁላ ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በኩል በወረዳው ምክር ቤት አዳራሽ መስኮቶች መጋረጃ እንዲሁም በወረዳው ዋና ከተማ ሀገረ ሰላም ከተማ ማዘጋጃ ቤት ሺቆ ቀበሌ ኮብልስቶን ጌጠኛ ድንጋይ መንገድ ንጣፍ እና 250 ሜትር የጎርፍ መውረጃ ቦይ ቁፋሮ ስራ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 28, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በሁላ ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በኩል በወረዳው ምክር ቤት አዳራሽ መስኮቶች መጋረጃ እንዲሁም በወረዳው ዋና ከተማ ሀገረ ሰላም ከተማ ማዘጋጃ ቤት ሺቆ ቀበሌ ሎት 1- 422

The Benishangul Gumuz Regional Government, Invites Potential Firms/ Bidders to Participate on Different Construction & Rehabilitation Works for Mao & Komo Special Woreda Beneficiaries, in 2017 Fiscal Year

Ethiopian Herald (Mar 27, 2025)  Local Tender Notice  The Benishangul Gumuz Regional Government, through the,  Mao&Komo Special Woreda Finance and Economic Development Office, invites potential firms/bidders to participate on Different