Construction Addis Tender 2025
Construction Addis Tender Construction tenders in Addis Ababa and all Ethiopia. Very affordable, simple and easy to use! Diretenders is the most complete construction Addis tenders having tenders for all grades from GC9-GC1
Latest Construction Addis Tenders
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Houses of Peoples Representative Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Parking/Car Sun Shade/
Government (Apr 01, 2025) Invitation to Bid Procurement Of Shed for Car Parking/Car Sun Shade/የተለያዩ ተሸከርካሪዎች መጠለያ ሼድ ስራ/1 Procurement Reference No: HoPR-NCB-G-0064-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህ/ተ/በጎ//ፍ/ማ/ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች 06 እና 07 ለሚያሰራቸው የግንባታ ስራዎች በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 31, 2025) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህ/ተ/በጎ//ፍ/ማ/ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች 06 እና 07 ለሚያሰራቸው የግንባታ ስራዎች በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት
Houses of Peoples Representative Invites Eligible Bidders for the Procurement of V I P Cafe Kitchen
Government (Apr 01, 2025) Invitation to Bid V I P Cafe Kitchen (ምክር ቤቱን በሚመጥን እና በዘመናዊ መልኩ የሚታደስ፤ ተያይዞ በቀረበው ዲዛይን መሰረት የኪችን ቤት ፈርኒቸር ያሟላ ቦታው በሚመጥን መልኩ
የደጀን ከተማ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለዋና መስመር ዝርጋታ የሚውሉ መገጣጠሚያዎች፣ የኤሌክትሮ መካኒካል ዕቃዎች፣ የፕላስቲክ ቧንቧ መበየጃ ማሽን /welding Machine/ እና ጀነሬተር ግዥ፣ የክሎሪን ዱቄት እና ባዮሎጂካልቴስት ሪኤጀንት በግልጽ ጨረታ በማወዳደር መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 31, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ክልላዊ መንግስት በምስ/ጎጃም ዞን አስተዳደር የደጀን ከተማ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለአዲሱ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ዝርጋታ አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 ለዋና
የዋድላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በዋድላ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት ሥር ለሚገኘው የቋና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አገልግሎት የሚውል የመማሪያ ክፍል የፊኒሽንግ ሥራ /ግንባታ/ በመደበኛ በጀት፣ በዋን ዋሽ ፕሮጀክት በጀት የታድላ መንደር 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ቆርቆሮ በቆርቆሮ የአስተዳደር ቢሮ ግንባታ እና የታድላ መንደር 1ኛ ደረጃ ት/ቤት የውሃ መስመር ዝርጋታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Be’kur (Mar 31, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የዋድላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በዋድላ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት ሥር ለሚገኘው 1ኛ የቋና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አገልግሎት የሚውል የመማሪያ ክፍል የፊኒሽንግ ሥራ /ግንባታ/ በመደበኛ
የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት በደረጃ 8 GC እና BC የተዘረዘሩ የተለያዩ ሥራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 31, 2025) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት በደረጃ 8 GC እና BC የተዘረዘሩ ሥራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል። በዚህም መሠረት፡– ተቁ የጨረታ አይነት
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደምቢያ ወረዳ የጯሂት ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት በ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት የተጀመረ የኮብል እስቶን ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 01, 2025) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደምቢያ ወረዳ የጯሂት ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት በ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት የተጀመረ የኮብል እስቶን
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ስር የሚገኘው የልቤ ፋና ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ2017 የበጀት አመት የእድሳት ሥራ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች እና የፅዳት እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 01, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 002/2017 በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ስር የሚገኘው የልቤ ፋና ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ2017 የበጀት አመት ከዚህ
አብክመ ገቢዎች ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የኮምፕረሰር እቃ እና ጋዝ መሙላት ግዥ፣ የመፀዳጃ ቤት እድሳት ግዥ እና የአትክልት ማስቀመጫ ከተመረጡ ዛፎች ጋር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur (Mar 31, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አብክመ ገቢዎች ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የኮምፕረሰር እቃ እና ጋዝ መሙላት ግዥ ፣የመፀዳጃ ቤት እድሳት ግዥ እና የአትክልት ማስቀመጫ
በማዕከላዊ ኢትዮ/ከ/በስልጤ የዳሎቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በዋን ዋሽ ፕሮግራም-2 በኤቦት የመጀመሪያ ትምህርት ቤት አንድ ብሎክ የመጸዳጃ ቤት ግንባታ፣ በናዱኜ አጋም ጤና ጣቢያ የሻወር ቤት ግንባታ ሥራ፤ የኢንሲኔሬተር፣ የፕላሴንታ ፒት፣ የውሃ መስመር ዝርጋታ፣ የንጽህና መጠበቂያ ማምረቻ ሼድ ግንባታ ሥራ እና የመታያ ዳንጌ ጤና ጣቢያ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ ግንባታ ሥራ በግልጽ ጨረታ አጨዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 30, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮ/ከ/በስልጤ የዳሎቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በዋን ዋሽ ፕሮግራም-2 ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ግንባታዎች በግልጽ ጨረታ አጨዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል። 1 / በኤቦት
St. Luke Catholic Hospital and College of Nursing and Midwifery (from Now on SLCHC), Invites Eligible Construction Company to Carry Out Rehabilitation Works of the Delivery Ward of SLCHC Located in Wolisso, South West Shoa
Reporter (Mar 30, 2025) TENDER ANNOUNCEMENT No. Bid – 2/2025 St. Luke Catholic Hospital and College of Nursing and Midwifery (from now on SLCHC), under the project titled “Safe motherhood
China Communication Construction Company Ltd. Have Signed a Contract Agreement with Ministry of Tourism for the Construction Works of of Bale Mountain National Park Tourist Destination Project
Reporter (Mar 30, 2025) Notice of Invitation for Bids China Communication Construction Company Ltd. have signed a contract Agreement with Ministry of Tourism for the construction works of of Bale
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በወረዳ 1 ጀሞ ከብሎክ 117-127 ብርሃንና ሰላም የኮንደሚኒየም የቤት ባለቤቶች ሃ/የተ/ማህበር የጋራ መኖሪያ ቤቶቹ ህንፃ በወቅቱ የከተማው አስተዳደር በተቀመጠው ስታንዳርድ መሰረት ቀለም ማስቀባት እና የማጌጫ መብራቶች እና ተያያዥ ስራዎችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Reporter (Mar 30, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በወረዳ 1 ጀሞ ከብሎክ 117-127 ብርሃንና ሰላም የኮንደሚኒየም የቤት ባለቤቶች ሃ/የተ/ማህበር የጋራ መኖሪያ ቤቶቹ ህንፃ በወቅቱ የከተማው አስተዳደር በተቀመጠው
The Benishangul Gumuz Regional State, Metekel Zone, Bullen Woreda Finance & Economic Development Office, 3R-4-CACE PROJECT Invites Potential Firms/bidders to Participate on Different Construction & Rehabilitation Works at Bullen Woreda for Azem & Benosh, Emanji and Bedore Kebele Beneficiaries, in 2017 Fiscal Year
Ethiopian Herald (Mar 30, 2025) Local Tender Announcement The Benishangul Gumuz Regional State, Metekel Zone, Bullen Woreda Finance & Economic Development Office, 3R-4-CACE PROJECT invites potential firms/bidders to participate on
የኢትዮጵያ ስራ አመራር ኢንስቲትዩት የዋና መ/ቤትና ደብረዘይት ማሰልጠኛ ተቋማቱ ላይ የሚሰሩ የፍሳሽ አወጋገድ ስርዓት ጥናትና ዲዛይን እና በደብረዘይት ማሰልጠኛ ተቋም የመመገቢያ አዳራሽ ጥናትና ዲዛይን በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 30, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 008/17 የኢትዮጵያ ስራ አመራር ኢንስቲትዩት የዋና መ/ቤትና ደብረዘይት ማሰልጠኛ ተቋማቱ ላይ የሚሰሩ የፍሳሽ አወጋገድ ስርዓት ጥናትና ዲዛይን እና በደብረዘይት ማሰልጠኛ ተቋም
Good Neighbors Ethiopia Invites All Interested and Eligible Bidders by this Competitive Bid for the One Block and Toilet Construction at Cheki Health Center in Angolela Tera Woreda, North Shewa Zone to Enter Into a Contract with the Winning Bidder
Reporter (Mar 30, 2025) Competitive Bid For the Construction Of OneBlock and Toilet at Cheki Health CenterBid Procurement Number: GNE/CON/02/2025 REQUIREMENTS Good Neighbors Ethiopia invites all interested and eligible bidders
Development Bank of Ethiopia Here by Notifies that the Final Submission, Closing & Opening Date on April 01,2025 Before or at 10:00 A.M. and 10:05 A.M. Respectively for the Goba Distruct and Branch Office and District Manager Residence Maintenance and Fence & Guard House Construction Work Which Was Published on Reporter Amharic Newspaper Dated Megabit 03, 2017 E.C is Extended to April 08,2025 Before/or at 10:00 A.M and 10:05 A.M Respectively
Reporter (Mar 30, 2025) Development Bank of Ethiopia Extension of Bid Submission, Closing & Opening Date Bid Ref. No. DBE/NCB/W/003/2024/25 Development Bank of Ethiopia here by notifies that the final
Ripple Effect International (REI) Invites Eligible Bidders for the Procurement of Materials and Equipment’s for Child Care Centers Construction and Maintenance, Farm Tools and Forage Seeds, Cutting and Splitting
Reporter (Mar 30, 2025) Ripple Effect International (REI) is registered and licensed Foreign Charity. REI was established in March 2006 and works to see a rural Ethiopia that is confident,
በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን Aluminum Door and Window Supply and Fix የግንባታ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 30, 2025) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር መሰፋ/ብ/ግ/ጨ/08/2017 በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ለሚያስገነባቸው የሠራዊቱ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ጋሻ ፕሮጀክት ግልጋሎት የሚውል ከዚህ በታች በሎት የተገለፁትን
The Global Alliance for Improved Nutrition (GAIN) is Looking for Pre-qualify Suitably Qualified and Experienced Vendors (suppliers, Service Providers and Consultants) Which Can Provide Different Goods and Services
Reporter (Mar 30, 2025) GLOBAL ALLIANCE FOR IMPROVED NUTRITION (GAIN) ETHIOPIA COUNTRY OFFICEINVITATION FOR PRE-QUALIFICATION OF VENDORS FOR SUPPLY OF GOODS & SERVICESReference No. GAIN-ET /RFI/ PQ/0001/2025 The Global Alliance
