Construction Addis Tender 2025

Construction Addis Tender Construction tenders in Addis Ababa and all Ethiopia. Very affordable, simple and easy to use! Diretenders is the most complete construction Addis tenders having tenders for all grades from GC9-GC1

Latest Construction Addis Tenders

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

The Construction Management Institute (CMI) Invites Qualified Bidders to Participate Through the National Electronic Government Procurement for the Procurement of the G+5 Construction Management Competence Center Building, Main Gate Entrance-1 & Guard House Building, and the Site Work

NOTICE OF INVITATION TO RE-BID Procurement Reference Number CMI-ICB-W-0001-2017BID PROCUREMENT OF B+G+5 ADMINISTRATION BUILDING CMI-ICB-W-0003-2017 BID Procurement of G+5 Construction Management Competence Center Building, Main Gate Entrance-1 & Guard House

ሙሴ የመጀመሪያ ደረጃ/ት/ቤት አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ አላቂ የህክምና እቃዎች፣ የተለያዩ የጥገና ስራዎች እና ህትመት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ሙት/ 001/2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ በወረዳ 08 ውስጥ የሚገኘው ሙሴ የመጀመሪያ ደረጃ/ት/ቤት ለ2017 በጀት አመት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዕቃዎች

በአዲስ አበባ ከተማ አስ/ትምህርት ቢሮ በቦሌ ክከተማ ወረዳ 4 የለም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል

 ግልጽ የግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር  በአዲስ አበባ ከተማ አስ/ትምህርት ቢሮ በቦሌ ክከተማ ወረዳ 4 የለም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ማለትም፡– ሎት 1፡– የደንብ ልብስና የስፖርት ትጥቅ፣ ሎት

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የቂርቆስ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የቂርቆስ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የግዥና ፋይናንስ የስራ ሂደት በመደበኛ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር የቂ/ክ/ከ/አ/ግ/ከ/ቅ/ጽ/ቤትየግዥና ፋይናንስ የስ/ሂ/01/2017 ለ2017 በጀት ዓመት

The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) Hereby Invites Sealed Bids from Eligible Bidders from All over the World for the Procurement of Subcontracts for the Construction of Grouting Works at the Upper Gudder Fatol Dam & Appurtenant Structures Construction Project Under International Competitive Bidding

የዝዋይ ተሃድሶ ልማት ማረሚያ ቤት በ2017 ዓ/ም በጀት ዘመን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የዝዋይ ተሃድሶ ልማት ማረሚያ ቤት በ2017ዓ/ም በጀት ዘመን ከዚህ በታች የተገለፁ ዕቃዎችን በሁለት ሎት በመክፈል በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በሎት አንድ ፡– ለህግ ታራሚዎች ምግብ ዝግጅት

Ethiopian Construction Works Corporation Geosynthetics Industrial Works PLC Wants to Procure Industrial Wastewater Treatment Tank Construction

INVITATION FOR BID/GIW-03-2024/2025 ETHIOPIAN CONSTRUCTION WORKS CORPORATION GEOSYNTHETICS INDUSTRIAL WORKS PLC (G.I.W) is a manufacturer of Geo membrane( Plastic Sheet), PVC-u Pipe, HDPE pipes, and Irrigation and Drainage pipes that

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የአጥር ግንባታ ቀሪ ስራ እና ተጨማሪ ስራዎችን በግንባታ ዘርፍ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን በደረጃ 9 የተደራጁ ማህበራትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

የግንባታ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የአጥር ግንባታ ቀሪ ስራ እና ተጨማሪ ስራዎችን በግንባታ ዘርፍ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን በደረጃ 9 የተደራጁ ማህበራትን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ

የአ/ከ/ክ/ከተማ ወረዳ 1 ግንቦት 20 ጤና ጣቢያ ለ 2017 በጀት የተለያዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአ/ከ/ክ/ከተማ ወረዳ 1 ግንቦት 20 ጤና ጣቢያ ለ 2017 በጀት ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሎት 1 አላቂ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ ሎት 2 አላቂ የፅዳት

በለሚ ኩራ ክ/ከተማ አስተዳደር የወረዳ 8 አሞራው መታሰቢያ ጤና ጣቢያ የ2017 በጀት አመት የተለያዩ እቃዎችንና አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር 001/2017 በለሚ ኩራ ክ/ከተማ አስተዳደር የወረዳ 8 አሞራው መታሰቢያ ጤና ጣቢያ የ2017 በጀት አመት የሚከተሉትን እቃዎችና አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ መስፈርቱን የምታሟሉ

የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የወረዳ 8 አሞራው ጤና ጣቢያ ሊያሰራ ላቀደው የማስፋፊያ ግንባታ ስራዎች መስፈርቱን የሚያሟሉ ደረጃ 5 እና ከዛ በላይ (GC-6 & ABOVE) ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/17 የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የወረዳ 8 አሞራው ጤና ጣቢያ ሊያሰራ ላቀደው የማስፋፊያ ግንባታ ስራዎች መስፈርቱን የሚያሟሉ ደረጃ 5 እና ከዛ በላይ (GC-6 & ABOVE) ተቋራጮችን በግልጽ

The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) Hereby Invites Registered Eligible Bidders for Procurement Supply of Granite Paint and Related Works

INVITATION FOR RE-BID IFRB No. ECWCT/NCB/PW/009/2017 The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) hereby invites registered eligible bidders for the Procurement supply of Granite Paint and Related Works. Interested Potential Bidders

በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ለቡ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ እቃዎችን አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ የፅዳት እቃ፣ ደንብ ልብስ እና ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ናሙና በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ ለቡ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ እቃዎችን በግዥ መለያ ቁጥር 01/2017 ማለትም ሎት 01 አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ሎት 02 አላቂ የትምህርት እቃዎች፤ ሎት

Ethiopian Sugar Industry Group Invites Sealed Bids from Interested Eligible & Qualified National Bidders for the Construction of Kuma River Bridges at Kuraz Sugar Factory 3

INVITATION TO BID OPEN NATIONAL COMPETITIVE BIDDING Re-Tender No. LP/OT/07/SIG/2016/17 Ethiopian Sugar Industry Group invites sealed bids from interested eligible & qualified national bidders for the Construction of Kuma River

Amref Health Africa in Ethiopia Hereafter Referred to as “Procuring Entity” or “The Client” Invites Interested Bidders [including Current Suppliers] to Make Applications as Per the Required Criteria Provided for Possible Shortlisting for Supply and Delivery or Provision of Goods, Services, and Works for a Period of 2 Years (2025 to 2026)

በደ/ም/ኢት/ሕ/ክ/መ በካፋ ዞን የጨና ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም ለጎታ ጡጋ ኦፍያ የተቀናጀ የአሳ እርባታ ፕሮጀክት ግንባታ ማሰራት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ሁለት (2) የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማጣቀሻ ቁጥር -SWEPR-399600-CW-RFQ/የጎታ ጡጋ ኦፍያ የተቀናጀ የአሳ እርባታ ፕሮጀክት ግንባታ የጨና ወረዳ ግብርና አካ/ጥ/ህ/ሥራ/ል/ጽ/ቤት በምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም ለጎታ ጡጋ ኦፍያ የተቀናጀ

Ethiopian Airlines Group/ETG Intends to Invite Interested and Qualified Bidders with Grade-1 General Water Works Contractor or Grade-1 General Contractors (GWWC-1/GC-1) for the Design & Construction of Air Side Landscaping Water Source and Development Works Project on Turn-Key Basis at Addis Ababa Bole International Airport

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ 1 ጠቅላላ የውሃ ሥራዎች ተቋራጭ ወይም ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ (GWWC-1/GC-1) የሆኑ የአገር ውስጥ እና የአገር ውስጥ ፈቃድ ያላቸው አለም አቀፍ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ውስጥ/Airside/ የውሃ መገኛ ልማት እና የላንድ ስኬፒንግ ፕሮጀክት ስራን በዲዛይን እና ግንባታ የውል ዓይነት (Design & Construction Turn Key Bases) ለማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ቁጥር: SSNT-T482 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ 1 ጠቅላላ የውሃ ሥራዎች ተቋራጭ ወይም ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ (GWWC-1/GC-1) የሆኑ የአገር ውስጥ እና የአገር ውስጥ ፈቃድ ያላቸው አለም አቀፍ ተጫራቾችን

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 06 አዲስ ራዕይ ጤና ጣቢያ የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዢ መለያ ቁጥር ARHC 001/2017 ዓ.ም በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 06 አዲስ ራዕይ ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ሎት፡

በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ በወረዳ -11 የረጲ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2017 የበጀት ዓመት የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ቁሳቁሶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትይፈልጋል

የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ በወረዳ -11 የረጲ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2017 የበጀት ዓመት የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ቁሳቁሶችን ማለትም፤ ሎት 1 አላቂ የትምህርት እቃዎች ሎት 2 አላቂ