Construction Addis Tender 2025
Construction Addis Tender Construction tenders in Addis Ababa and all Ethiopia. Very affordable, simple and easy to use! Diretenders is the most complete construction Addis tenders having tenders for all grades from GC9-GC1
Latest Construction Addis Tenders
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Commercial Bank of Ethiopia (CBE) Invites Interested Bidders for Procurement of Different Services
INVITATION FOR NATIONAL COMPETITIVE BIDDERS Commercial Bank of Ethiopia (CBE) invites interested bidders for Procurement of under-listed work. Item No. Description of item Bid No. Business Category
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የ1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ን/ስ/ላ/ክ/ከ/አ/ግ/ከ/ቅ/ጽ/ቤት 01/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የሚከተሉትን እቃዎች ግዥ መፈፀም
CARE Ethiopia is Seeking Eligible Bidders for the Supply, Transport, Installation, Testing, and Commission of Solar Power Systems for the Water Supply in Kelbeti Resu and Awsi Resu Zone of the Afar Region.
CARE Ethiopia Invitation to Bidders for the Supply and Installation of Solar Power SystemBid Reference No: Bid No 193/2024 1- About CARE Ethiopia Founded in 1945, CARE is a leading
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሁለተኛ ምዕራፍ የቢሮ እድሳት ሥራ አገልግሎት የሚውል የአልሙኒየም አቅርቦትና ገጠማ ሥራ (Aluminum Works) ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ፌ.ቤ.ኮ./ብ.ግ.ጨ/ስራ/03/12/2016 የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሁለተኛ ምዕራፍ የቢሮ እድሳት ሥራ አገልግሎት የሚውል የአልሙኒየም አቅርቦትና ገጠማ ሥራ (Aluminum works) ግዥ በጨረታ መለያ ቁጥር ፌ.ቤ.ኮ./ብ.ግ.ጨ/ስራ/03/12/2016 በዘርፉ የተሰማሩ
World Vision Ethiopia is Currently Seeking Experienced Grade 6 or Above WWC/GC Contractors Specializing in Fluoride Treatment Plant and HAP Seat Construction
World Vision PROCUREMENT REFERENCE NUMBER: CONSTRUCT 010/24 SUBJECT: REBID_INVITATION TO BID FOR THE CONSTRUCTION OF FLUORIDE TREATMENT HAP AND HAP SEAT FOR REFINSO, GEMBELLA, AND SOLOKE KEBELES WATER SUPPLY PROJECT
የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ፅ/ቤት በክፍለ ከተማው ሊያስገነባቸው የፈለገውን ግንባታዎች የአፈር ምርመራ ስራ ሃገር በቀል አማካሪዎችን አወዳድሮ በማዋዋል ለማሰራት ይፈልጋል
የአማካሪ አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ፅ/ቤት በክፍለ ከተማው ሊያስገነባቸው የፈለገውን ግንባታዎች የአፈር ምርመራ ስራ ሃገር በቀል አማካሪዎችን አወዳድሮ በማዋዋል ለማሰራት ይፈልጋል።
በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ውስጥ የሚገኘው የቦሌ ቡልቡላ አጠ/2ኛ/ደ/ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ቋሚ ዕቃዎች እና አላቂ ዕቃዎችን ማሰራት ይፈልጋል
ግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 001/2017 በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ውስጥ የሚገኘው የቦሌ ቡልቡላ አጠ/2ኛ/ደ/ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ቋሚ ዕቃዎች እና አላቂ ዕቃ ሎት 1. የጽህፈት መሣሪያዎች፣ ሎት 2.
Oromia Construction Corporation (OCC) Has Intended to Invite Eligible Bidders for the Chanka Gidamii Asphalt Concrete Road Project
Bid TENDER Ref. No. NCB/OCC-074/2024 Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite eligible bidders for the Chanka Gidamii Asphalt Concrete Road project Request Sub-Contract announcement construction parts of the
BGI Ethiopia Would Like to Announce an Extension of the Tender Invitation
EXTENSION TO TENDER INVITATION CONSTRUCTION -CIVIL & METAL STRUCTURE WORKS (BID NO: BGI/TECH/026/2024) 1. This is to announce an extension of the tender invitation posted on Aug 11, 2024. 2.
Continue Reading BGI Ethiopia Would Like to Announce an Extension of the Tender Invitation
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ግቢ ውብና ማራኪ ለማድረግ የተለያዩ ሥራዎች በተዘጋጀው ዲዛይን ተጠቅሞ በዘርፉ ፈቃድ ካለው ማህበራት መካከል በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ግቢ ውብና ማራኪ ለማድረግ የተለያዩ ሥራዎች ውስጥ አንዱ የሆነውን የላንድ ስኪፕ ሥራ ከሎት 01/2017 እስከ ሎት 03/2017 ያሉትን ለማሰራት በ2017 በጀት ዓመት
The Adihaki Sub-city Municipality Office -On Behave of the Tigray Bureau of Agriculture and Natural Resource/Food System Resilience Program/now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Construction of Mekelle Fruits & Vegetable Market.
Request for Bids Country: Ethiopia Name of Project: FOOD SYSTEM RESILIENCE PROGRAM/FSRP/ Contract Title: Construction of Mekelle Fruits & Vegetable Market Loan No./Credit No./ Grant No.:P178566 RFB Reference No.: ET-Tigray-FSRP-414657-CW-RFB
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ስልጠና ማዕከል የምግብ ዝግጅት ግብዓቶች/ምርት፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የህትመት አገልግሎት ግዥ እና የህንጻ ቀለም ቅብና የፊኒሽንግ ስራ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር እ.አ.ስ.ስ.አ.ኮ.ስ.ማ 001/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ስልጠና ማዕከል ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ግዥዎችን በብሔራዊ ግልጽ
የአዲስ ዘመን አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለት/ቤቱ የጥበቃ ቤት ማማ ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 በአዲስ አበባ አስተዳደር በጉለሌ ክፍለ ከተማ በወረዳ 6 ውስጥ የሚገኘው የአዲስ ዘመን አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለት/ቤቱ የጥበቃ ቤት ማማ ማሰራት
Continue Reading የአዲስ ዘመን አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለት/ቤቱ የጥበቃ ቤት ማማ ማሰራት ይፈልጋል
የግል ድርጅት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ዕቃዎች እና አገልግሎቶች ማለትም የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ ልዩ ልዩ መሣሪያዎች፣ የፍሳሽ ቆሻሻ ማስወገድ አገልግሎት፣ ንፁህ የቦቴ ውሃ አቅርቦት፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ፈርኒቸር፣ የተሽከርካሪ ጎማዎች እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የህትመት ስራዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግል ድርጅት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ከዚህ በታች የቀረቡትን ዕቃዎች እና አገልግሎቶች ማለትም የተለያዩ የኤሌክትሮኒከስ ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ ልዩ ልዩ መሣሪያዎች፣ የፍሳሽ ቆሻሻ ማስወገድ አገልግሎት፣ ንፁህ የቦቴ ውሃ
በኦሮሚያ ክልል በአርሲ ዞን በመርቲ የአርባጉጉ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኮሌጅ ለ2017 ዓ.ም ለስልጠና ዘመን የሚያገለግሉ የተለያዩ የት/ት ቁሳቁሶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልል በአርሲ ዞን በመርቲ ወረዳ የአርባጉጉ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኮሌጅ ለ2017 ዓ.ም ለስልጠና ዘመን የሚያገለግሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የተለያዩ የት/ት ቁሳቁሶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የአጼ ነአኩቶለአብ የቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የዴይኬር ግንባታ ሥራ ለማሰራት ይፈልጋል
ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 001/2017 የአጼ ነአኩቶለአብ የቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የዴይኬር ግንባታ ሥራ ለማሰራት ይፈልጋል። በዚህ መሠረት፡– የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው የግብር ከፋይነት ማስረጃ ያለው የግብር ከፋይ
Continue Reading የአጼ ነአኩቶለአብ የቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የዴይኬር ግንባታ ሥራ ለማሰራት ይፈልጋል
Ethiopian Electric Utility Invites Eligible Bidders to Procure of Construction of the Gofa G+1 Cafeteria Building Civil Work Construction
NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) FOR THE CONSTRUCTION of Gofa G+1 Cafeteria Building Civil Work Construction Procurement Reference Number: EEU/S&D/NCB/003/2016 No. ITEMS Bid Security Amount Bid Opening And Closing Date Respectively
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በጅማ ዞን ሊሙ ገነት ከተማ አስተዳደር ገ/ጽ/ቤት በከተማው ውስጥ ለሚገኙ መስሪያ ቤቶች የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የጽህፈት መሣሪያ፣ የግንባታ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች ፈርኒቸሮች፣ የመኪና እና የሞተር ጎማዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ ሞተር ሣይክልሎች፣ የመንገድ ስራ ለመግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በጅማ ዞን ሊሙ ገነት ከተማ አስተዳደር ገ/ጽ/ቤት በከተማው ውስጥ ለሚገኙ መስሪያ ቤቶች የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የጽህፈት መሣሪያ፣ የግንባታ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ፈርኒቸሮች፣
የካ ተራራ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎት ደጋፊ የስራ ሂደት የተለያዩ እቃዎችን በ1ኛ ዙር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 117/2017 የካ ተራራ ቅድመ አንደኛ፣አንደኛና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎት ደጋፊ የስራ ሂደት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን እቃዎች 1ኛ ዙር በግልፅ ጨረታ
Ethiopian Engineering Corporation Invites Eligible Bidders for Expression of Interest for Prequalification of Supplier, Manufacturer, or Rentals for Supply of Different Projects Direct Construction Material Inputs, Finishing Construction Material Input Supply & Supply of Vehicles, Construction Machinery, Plant and Equipment
INVITATION FOR EXPRESSION OF INTEREST REOI No./CBS/REOI/001/2024 Expression of interest for prequalification of supplier, manufacturer, or Rentals for supply of different projects owned by EEC Ethiopian Engineering Corporation (Former name
