Construction Addis Tender 2025
Construction Addis Tender Construction tenders in Addis Ababa and all Ethiopia. Very affordable, simple and easy to use! Diretenders is the most complete construction Addis tenders having tenders for all grades from GC9-GC1
Latest Construction Addis Tenders
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
KOICA (Korea International Cooperation Agency) Ethiopia Office Invites Bids for Renovation Works at a Radio Broadcasting and Transmission Station in Sendafa, Oromia Region.
The Reporter(Feb 21, 2026) Invitation for Bids Date: February 20,2026 Invitation No. KOICA- ETH 2026-001 KOICA (Korea International Cooperation Agency) Ethiopia Office intends to invite foreign and local eligible Bidders
በደ/ም/ኢት/ህ/ክልል መንግስት የኮንታ ዞን ፋ/መምሪያ ለዞኑ ፖሊስ መምሪያ የተለያዩ ዕቃዎችን እና ግንባታ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 21, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በደ/ም/ኢት/ህ/ክልል መንግስት የኮንታ ዞን ፋ/መምሪያ ለዞኑ ፖሊስ መምሪያ በሎት1 ቦንድድ ፍራሽ፣ በሎት 2 በዞኑ ው/ማ/ኢ/ መምሪያ ለአመያ ዙሪያ ወረዳ ቁታ ቀበሌ ለሚገነባው ሞዴል
The Amhara Regional State Bureau of Agriculture Invites Eligible Bidders for the Construction of Two Warehouses for Unions in East and West Gojjam Zones.
Ethiopian Herald(Feb 21, 2026) National Competitive BID for Work Amhara National Regional State/ANRS/ Cooperative commission Food system resilience program /FSRP/ Bid Package No. ET-AMHARA-FSRP-534135-CW-RFB and ET-AMHARA-FSRP-534139-CW-RFB The Amhara Regional state
የኮ/ቀ/ክ/ከተማ ወረዳ 02 ጤና ጣቢያ ግዥ የጽህፈት እቃ፣ ህትመት፣ ፈርኒቸር እና ቋሚ ዕቃ፣ መድሃኒት እና የህክምና ዕቃ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የፓርቲሽን እና ሌሎች የጥገና ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 21, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 002/2018 የኮ/ቀ/ክ/ከተማ ወረዳ 02 ጤና ጣቢያ ግዥ ቡድን የተለያዩ ግዥዎችን በተቋሙ ተጠቃሚ ለሆኑ ዲፓርትመንቶች የእቃና አገልግሎት ግዥዎችን በ8 ምድብ ከፍሎ በግልፅ ጨረታ
በአብክመ ቢሮ በማ/ጎ/ዞን/የታች/አ/ወ/ የትምህርት ጽ/ቤት የማሂን አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በአልማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት እና በፕሮፌሰር ቢኒያም ጫቅሉ ትብብር በጀት አንድ ብሎክ ባለ አራት ክፍል የሆነ የተማሪዎች የመማሪያ ክፍል አገልግሎት የሚውል ግንባታ በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ በእጅ ዋጋ ማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 21, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ቢሮ በማ/ጎ/ዞን/የታች/አ/ወ/ የትምህርት ጽ/ቤት የማሂን አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በአልማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት እና በፕሮፌሰር ቢኒያም ጫቅሉ ትብብር በጀት አንድ ብሎክ ባለ አራት
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በወላይታ ዞን የኪንዶ ዲዳዬ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽህፈት ቤት ቦሳ ቦርቶ ጤና ኬላ እና ቦሳ ማንአራ ቀበሌ ጤና ኬላ ላይ የዉሃ መስመር ዝርጋታ ግንባታ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 21, 2026) ለ2ተኛ ዙር የመጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥው መለያ ቁጥር ዋን ዋሽ KDWF 01/2018 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በወላይታ ዞን የኪንዶ ዲዳዬ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት 2018
The Information Technology Park Corporation (ITPC) Invites Bids for the Renovation of its Ground Floor Office.
Addis Zemen(Feb 21, 2026) Invitation to Bid National Competitive Bid (NCB) Client: FDRE, Information Technology Park Corporation (ITPC) Procurement Title: Procurement of Ground Floor Office Renovation Work Procurement Ref. No:
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 6 ፈለገ መለስ ጤና ጣቢያ የተለያዩ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 21, 2026) 3ኛ ዙር የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያቁጥር 003/2018 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 6 ፈለገ መለስ ጤናጣቢያ የ2018 3ኛ ዙር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት.1 ደንብ ልብሶች
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በጨረታ ቁጥር DCE/SUB/04/2026 ያወጣውን ጨረታ የመክፈቻ ቀን ማራዘሚያ አድርጎበታል
Addis Zemen(Feb 21, 2026) የጨረታ መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/SUB/04/2026 ኢንተርፕራይዛችን ለገቢዎች ሚኒስቴር ቅ/ፅ/ቤት (አዲስ አበባ) የቢሮ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል የ4B+G+19 Office Building ግንባታ የሚሆን “Shoring Work”
መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ግቢ ውስጥ ለሚገነባው G+10 ህንፃ ግንባታ የሚሆን ደረጃውን የጠበቀ አሸዋ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 21, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር DCE/SC/161/18 ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ግቢ ውስጥ ለሚገነባው G+10 ህንፃ ግንባታ ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ መሠረት በግልፅ ጨረታ
የእውቀት ለህብረት 2ኛ ትምህርት ቤት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የፅሕፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የጥገና እቃዎችና የቴራዞ ንጣፍ ስራ እና መኪና ኪራይ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 21, 2026) 3ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ በልደታ/ከ/ከ/ ስር የሚገኘው ዕውቀት ለህብረት 2ኛ ት/ቤት ቁጥር 003/2018 መሰረት ሎት 1 የደንብ ልብስ ሎት 2 አላቂ የፅሕፈት መሳሪያዎች ሎት 3 አላቂ የፅዳት
The South West Ethiopia Regional State Transport and Road Development Bureau Invites Bids for the Construction of Gemahi Bridge in Sheka Zone and Deka Amero Ata Road in Kaffa Zone.
Ethiopian Herald(Feb 21, 2026) NOTICE OF INVITATION FOR CONSTRUCTION WORKS (REBID) 1. The Government of South West Ethiopia Regional State represented by Transport and Road Development Bureau, has allocated budget
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ለአንድነት ፓርኮች አገልግሎት የሚውል የጥገና ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Feb 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/1206c2c6-c788-4a14-ac5a-97b36d705f7a/open Lot Information Procurement Reference Number: PMO-NCB-G-0295-2018-PUR Object of Procurement: ሎት 369/2018 የአንድነት ፓርኮች
Godina Jimmaa Aanaa Gommaatti Ganda Badiyyaa G/Abbuu Keessattii Ijarsaa Bishaan Boollaa Gadii Fagoo Hanga Meetira 150(dhibbaa Tokkoof Shantamaa Meetiraa) Hojjechisuu Waan Barbaduuf Gatii Mashinaa Rigii Bishaan Basuu Yokiin Qotuu Waal Dorgomsisee Hojjechisuu Barbadaa
Kallacha Oromiyaa(Feb 19, 2026) Caalbasii Godina Jimmaa Aanaa Gommaatti ganda badiyyaa G/Abbuu keessattii ijarsaa bishaan boollaa gadii fagoo hanga meetira 150(dhibbaa tokkoof shantamaa meetiraa) hojjechisuu waan barbaduuf gatii mashinaa rigii
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምገባ ኤጀንሲ ለ2018 በጀት ዓመት የሚገለገልባቸውን የተለያዩ አይነት የአገልግሎቶች እና የእቃ ግዥዎችን በመጀመሪያ ዙር ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አውጥቶ ተጫራች ያልተገኘላቸውን እና በተለያዩ ምክንያቶች ውድቅ የሆኑ የተለያዩ አይነት የአገልግሎት እና የእቃ ግዥዎችን በ2ኛ ዙር ብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 20, 2026) 2ኛ ዙር የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጨረታ መለያ ቁጥር፡– አ/አ/ከ/አስ/ምገባ ኤጀንሲ /ብ.ግ.ጨ/እ.ግ/03/2018 እና አ/አ/ከ/አስ/ምገባ ኤጀንሲ/ብ.ግ.ጨ/አገ.ግ/04/2018 ምገባ ኤጀንሲ ለ2018 በጀት ዓመት የሚገለገልባቸውን የተለያዩ አይነት
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የመንዝ ጌራ ምድር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግ/ን/አስ/ቡድን ለመ/ጌ/ም/ወ/መንገድ ትራንስፖርት/ጽ/ቤት የመንገድ ጥገና እና የስትራክቸር ግንባታ ከኮኮብ አሽን -አመድዋሻ – ሾላ ቀበሌ አዲስ መንገድ ስራ እና የስትራክቸር ግንባታ ከአመድዋሻ ቀበሌ ኮሶ ት/ቤት ከነሙሉ አቅርቦት በመደበኛ በጀት ኮንትራክተሮችን ማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 20, 2026) ለሁተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 04/2018 የአማራ ብሔ/ክ/መ/የሰ/ሸዋ/ዞን የመንዝ ጌራ ምድር ወረዳ ገንዘብ/ፅ/ቤት ግ/ን/አስ/ቡድን ለመ/ጌ/ም/ወ/መንገድ ትራንስፖርት/ጽ/ቤት የመንገድ ጥገና እና የስትራክቸር ግንባታ ከኮኮብ አሽን –አመድዋሻ –
The Addis Ababa City Roads Authority (AACRA) Invites Qualified Contractors to Submit Expressions of Interest for the Construction of Curbstone at Various Locations in Addis Ababa.
Ethiopian Herald(Feb 20, 2026) Request for Expressions of Interest for Construction Works of Curbstone for Own-Force Projects at Different Parts of Addis Ababa City 1. The Addis Ababa City
በአብክመ ሰሜን ሸዋ ዞን የእንሳሮ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት በካፒታል በጀት በወረዳው ለሴክተር መስሪያ ቤቶች የቢሮ አግልግሎት የሚውል B+G+7+T ህንፃ ግንባታ ደረጃ 2 Gc/1Bc እና በላይ የሆኑ ህጋዊ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 20, 2026) ግልጽ የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ ግዢ መለያ ቁጥር 04/2018 በአብክመ ሰሜን ሸዋ ዞን የእንሳሮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በካፒታል በጀት በወረዳው ለሴክተር መ/ቤቶች የቢሮ አግልግሎት የሚውል B+G+7+T ህንፃ
The Alge Sachi Woreda Finance Office Invites Sealed Bids for the Construction of the Maxali Upgrading SSI Project in Oromia National Regional State.
Ethiopian Herald(Feb 20, 2026) Request for Bid (RFB) Construction works of: Maxali Upgrading SSI Project Procurement Reference Number: ET-ORO-ALGE S-WORD-FSRP-529317-CW-RFB The Alge Sachi Woreda Finance Office intends to apply parts
The Ministry of Water and Energy Invites Eligible Consulting Firms to Express Interest in Providing Services for the Design Review, Supervision, and Construction of a Water Supply and Sanitation Project for Leku Town.
Ethiopian Herald(Feb 20, 2026) Request for Expressions of Interest (consulting services firms selection) Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Assignment Title: Procurement of selection of consultant for design review, supervision
