የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ

የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2017 የመኪና ጨረታ 2017 used car tenders in Ethiopia for 75% discount. ድሬቴንደርስ የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2017 ለመከታተል ተመራጭ ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ የሚወጡ የመኪና ጨረታዎችን ያግኙ

የመኪና ጨረታ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር የተለያየ መጠን ያላቸው የተጠናቀቁ የጨርቅ ተረፈ ምርቶች፣ የተለያየ አይነት የጥጥ ቅሪቶችና ተረፈ ምርቶች፣ የተለያዩ አይነት ብረታ ብረት፣ መለዋወጫ ዕቃዎችና ማሽኖች እና የተለያየ መጠን ያላቸው የተጋቡ የፕላስቲክ ጀሪካኖችና የብረት በርሜሎች እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ ዕቃዎች በዝግ ጨረታ መሠረት አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Hardim Pvt. Ltd. Co. Wants to Sale Steel Factory (complete with Buildings, Machinery and Accessories Within the Factory)

The Reporter (Jul 19, 2025) STEEL FACTORY BID OFFERHARDIMSTEEL25 This tender is issued for the purpose of inviting sealed bids

ስኬት ባንክ አ.ማ በጨረታ የወጡ ተሸከርካሪዎች የሰሌዳ ቁጥር ስህተት ማስተካከያን አውጥቷል

Addis Zemen (Jul 19, 2025) በጨረታ የወጡ ተሸከርካሪዎች የሰሌዳ ቁጥር ስህተት ማስተካከያን ይመለከታል ስኬት ባንክ አ.ማ ወይም የቀድሞ አዲስ ብድርና

የደቡብ ውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ያገለገሉ የተለያዩ ቀላልና ከባድ ተሸከርካሪዎችና ማሽነሪዎች ተጫራቾች በተገኙበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 18, 2025) ደቡብ ውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት የጨረታ ቁጥር NCB-02/2017 ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ውሃ

Mana Murtii Kutaa Magaalaa Daabee Baajaajii Gurguruu Barbadaa

Kallacha Oromiyaa (Jul 17, 2025) Caalbaasii Murtii Abbaa Mirgaa Aadde Muluu Addunyaa fi Murtii Abbaa Idaa Obbo Guutuu Tufaa N-2

የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት መኪና በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 17, 2025) ለ2ተኛ ጊዜ የወጣ የግልፅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ታክስ ከፋዩ አቶ/ወ/ሮ/ባለእዳ ስማቸው 1. MuZEMYIN HASSEN USMAN

የኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር የተለያየ መጠን ያላቸው የተጠናቀቁ የጨርቅ ተረፈ ምርቶች፣ የተለያየ አይነት የጥጥ ቅሪቶችና ተረፈ ምርቶች፣ የተለያዩ አይነት ብረታ ብረት፣ መለዋወጫ ዕቃዎችና ማሽኖች እና የተለያየ መጠን ያላቸው የተጋቡ የፕላስቲክ ጀሪካኖችና የብረት በርሜሎች እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ ዕቃዎች በዝግ ጨረታ መሠረት አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ኤሌምቱ ኢንትግሬትድ ወተት ኢንዱስትሪ አ/ማህበር ያገለገሉ መኪኖች ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 13, 2025) ኤሌምቱ  ኢንትግሬትድ ወተት ኢንዱስትሪ አ/ማህበር ያገለገሉ መኪኖች ባሉበት ሁኔታ ሽያጭ የጨረታ ሰነድ ጨረታ ቁጥር 2017 ዓ.ም.

ሲንቄ ባንክ ያገለገሉ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 13, 2025) በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታቂያ ቁጥር 012/2017 ሲንቄ ባንክ ያገለገሉ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን ከዚህ በታች በተመለከተው ዝርዝር መሠረት

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 14, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር PPS/VP‐FB/01/11/2017 የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመንግሥት

ሊበን የበጎ አድራጎት እና የልማት ድርጅት (LCDO) አገልግሎት የሰጡ ሁለት ተሸከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 14, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ሊበን የበጎ አድራጎት እና የልማት ድርጅት (LCDO) የተባለ ድርጅት አገልግሎት የሰጡ ሁለት ተሸከርካሪዎች

ባሌ ሮቤ ከተማ የሚገኘው የሲኮ መንዶ የገ/ህ ሥራ ዩኒዬን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ቲዮታ መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 14, 2025) የመኪና ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ባሌ ሮቤ ከተማ የሚገኘው የሲኮ መንዶ የገ/ህ ሥራ ዩኒዬን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ቲዮታ

የአዲስ አበባ ቁጠባና ብድር ኃላ/የተወሰነ ኅብረት ሥራ ዩኒየን ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 13, 2025) የአዲስ አበባ የቁጠባና ብድር የኀ/ሥ/ዩኒየን Addis Ababa Saving and Credit Cooperative Union AAS ተ.ቁ የተበዳሪ ስም

የሚኒባስ ተሽከርካሪ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 13, 2025) የሚኒባስ ተሽከርካሪ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ሀበሻ 1ኛ ደረጃ ሃገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማህበር ንብረት

ወጋገን ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በእዳ ማካካሻነት የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 13, 2025) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር WB/PCM/04/25 ወጋገን ባንክ አ.ማ ከታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩት ለሰጠው ብድር በእዳ ማካካሻነት የያዛቸውን

ኦሮሚያ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 13, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና

የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት ሰኔ 27 ቀን 2017 ዓ.ም ገፅ 31 ላይ በወጣው የጨረታ ቁ ግጨ 24/2017 ዓ.ም ተራ.ቁ 3 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሐምሌ 09/2017 ዓ.ም በድርጅቱ የሠራተኞች ክበብ ይከፈታል የሚለው ቀኑ የተሣሣተ በመሆኑ በሐምሌ 25 ቀን 2017 ዓ.ም ተብሎ የተስተካከለ መሆኑን እየገለፅን የተቀረው ሃሳብ ግን ሰኔ 27 ቀን 2017 ዓ.ም በወጣው ማስታወቂያ የሚቀጥል መሆኑን እንገልፃለን።

የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ስራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃ/የተወሰነ የአሰላ ብቅል ፋብሪካ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን እና ቋሚ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 13, 2025) የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች እና ቋሚ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር OACF, AMF/MS/02/2017 የኦሮሚያ ግብርና

የመኪና ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 12, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ዮዲት ማሞ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ደዊ ጨንገሬ መካከል ስላለው

ወጋገን ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በእዳ ማካካሻነት የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

2merkato.com (Jul 12, 2025) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር WB/PCM/04/25 ወጋገን ባንክ አ.ማ ከታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩት ለሰጠው ብድር በእዳ ማካካሻነት የያዛቸውን
1 3 4 5 6 7 85

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2014-የመኪና ጨረታ -
የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2013--
የመኪና ጨረታ 2014
የመኪና ጨረታ
የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2014