የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ

የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2017 የመኪና ጨረታ 2017 used car tenders in Ethiopia for 75% discount. ድሬቴንደርስ የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2017 ለመከታተል ተመራጭ ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ የሚወጡ የመኪና ጨረታዎችን ያግኙ

የመኪና ጨረታ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ሲኖ ትራክ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል፤ በተጨማሪም ዕሁድ መስከረም 11 ቀን 2018 ዓ.ም ታትሞ በቅጽ 31 በቁጥር 2650 ላይ በወጣዉ የሀራጅ ማስታወቅያ ተ.ቁ 1 እና 2 የተመለከቱትን ንብረቶች (የሞሲሳ ቀኖ ቱምሳ ብድር) መስፈርቱን አሟልቶ ለሚቀርብና አሸናፊ ለሆነ ተጫራች ባንኩ ብድር እስከ 50% የሚመቻች መሆኑ ታዉቆና ታርሞ እንዲነበብ ያስታውቃል

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መኖሪያ ቤት፣ ንግድ ቤት፣ ለኢንዱስትሪ አገልግሎት የሚውል ሕንጻ እና የተለያዩ ሞዴል ያሉዋቸው ለፕላስቲክ ምርቶች ማምረቻ የሚገለግሉ ማሽነሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Sep 24, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ የተረከባቸውን ቀረጥ የተከፈለባቸው ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች፣ ከክሬን የወረዱ የክሬን መሳሪያዎች፣ ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ ውጫዊና የውስጥ አካላት፣ ባለ ሶስት ፌዝ ትራንስፎርመር 2000 KWA ከነመለዋወጫዎቹ እና የተለያዩ ብረታ ብረቶችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

በሀዲያ ዞን የሻሾጎ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ያገለገሉ ተሽከርካሪ መኪናዎች፣ ሞተር ሳይክሎች እና በርሜሎች ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Sep 24, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  የጨረታ ማስታወቂያ በሀዲያ ዞን

ፌናኦል ኮፊ ትሬዲንግ ኃ/የተ/ የግ/ማህበር የመኪና ሽያጭ ጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ቀን ማራዘሚያ አውጥቷል

Reporter(Sep 24, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  የመኪና ሽያጭ ጨረታ ሰነድ ማስገቢያ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የሞረትና ጅሩ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት የግዥ/ንብ/አስ/ቡድን በ2018 በጀት አመት የተለያዩ ያገለገሉ እና ያላገለገሉ የግብርና መገልገያ መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ሆራይዘን አዲስ ጎማ ማ/ኃ/የተ/የግ/ማ የክራሸር ሮለሮች፣ ልዩ ልዩ ዕቃዎች፣ ልዩ ልዩ ሽቦዎች፣ ስኮርች ኮምፓወንድ፣ የብረት ፍቅፋቂ፣ የብሮንዝ ፍቅፋቂ፣ ብላደሮች፣ ያገለገሉ መካኒካል ማሽንስና ስፔር፣ ያገለገሉ የኤሌክትሪክ ሞተሮች እና የተቆረጡ ጎማዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የሞረትና ጅሩ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት የግዥ/ንብ/አስ/ቡድን በ2018 በጀት አመት የተለያዩ ያገለገሉ እና ያላገለገሉ የግብርና መገልገያ መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ ጉዳት/አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ተገቢውን ካሣ ከፍሎ በውክልና የተረከባቸውን ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች፣ የተለያዩ የተሽከርካሪ አካሎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Sep 21, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ (ቁጥር 155/2018) ናይል ኢንሹራንስ

ኦሮሚያ ባንክ ቶዮታ አዉቶሞቢል (ሃይብሪድ) እና አክሲዮን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Sep 21, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር

እናት ባንክ አ.ማ ያገለገሉ ቋሚ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Sep 21, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ያገለግሉ

ፀደይ ባንክ አ.ማ መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Sep 21, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ.ማ ለአቶ

ፌናኦል ኮፊ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ኒሳን ካሽካይ አውቶሞቢል (ጃፓን) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Sep 21, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የተሽከርካሪ ሽያጭ ጨረታ ድርጅታችን ፌናአል ኮፊ

ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ ጉዳት/አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ተገቢውን ካሣ ከፍሎ በውክልና የተረከባቸውን ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች፣ የተለያዩ የተሽከርካሪ አካሎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Sep 21, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ (ቁጥር 155/2018) ናይል ኢንሹራንስ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Sep 21, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ

የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ ልማቱና ማህበራዊ አገልግሎት ኮሚሽን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Sep 21, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን

ቡና ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤቶች፣ ንግድ ቤት እና መኪና በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Sep 21, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ  ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ ሐራጅ/01/2018 ቡና

ግዮን ሆቴል ተሽከርካሪዎችን ጨምሮ ያገለገሉ ንብረቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Sep 21, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን

የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Sep 21, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ  የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ዘምዘም አብዱልቃድር እና የፍ/ባለዕዳ አቶ አህመድ ኪሞ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

ዓባይ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Sep 21, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አባይ 56/2018

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2014-የመኪና ጨረታ -
የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2013--
የመኪና ጨረታ 2014
የመኪና ጨረታ
የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2014