የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ

የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2017 የመኪና ጨረታ 2017 used car tenders in Ethiopia for 75% discount. ድሬቴንደርስ የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2017 ለመከታተል ተመራጭ ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ የሚወጡ የመኪና ጨረታዎችን ያግኙ

የመኪና ጨረታ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ኬ.ኤ.ኤም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Oct 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ቁጥር 007ተሽ/2018 ድርጅታችን ኬ.ኤ.ኤም ኃላፊነቱ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደሴ ዲስትሪክት የእርሻ ትራክተር ከነተሳቢው በድርድር ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 22, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የድርድር ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለራያ ፍሬሽ ፕሮዲዩስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሰጠውን ብድር ድርጅቱ ተመላሽ

የኢትዮጵያ ፖስታ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ እና ሽያጭ ለመፈፀም ይፈልጋል

Reporter(Oct 22, 2025) Addis Zemen(Oct 22, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ  የጨረታ ቁጥር ግጨ 06/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፖስታ ከዚህ በታች ከሎት

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጉለሌ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዘን የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (ፌሮ ብረቶች፣ ሚስማሮች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ የኮንክሪት ሚክሰር እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የተለያዩ እቃዎችን መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 22, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያየሐራጅ ጨረታ ቁጥር ሐጅ/05/2018በ ሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል መጋዘን የሚገኙ የተወረሱ ንብረቶች የሐራጅ

ያገለገለ ቶዮታ ተሽከርካሪ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Oct 21, 2025)   የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ይርዳው መኮንን እና በፍ ባለዕዳዎች እነ ተሚማ ኡመር መካከል ስላለው

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. መኪና ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen(Oct 21, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ

SOS Children’s Villages Ethiopia Invites All Capable Suppliers of Goods and Services in the Categories Described in the Attached Document with the Necessary Legal Documentations to Apply for Pre-qualification of Suppliers of Goods and Services, as and When Required for the Year 2025-2027

2merkato.com(Oct 22, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   SOS CHILDREN’S VILLAGES IN ETHIOPIACall For Prequalification of Suppliers Who

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 21, 2025)   ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

በጉምሩክ ኮሚሽን አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሐራጅ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 20, 2025)   በጉምሩክ ኮሚሽን አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ

የውሃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ባህር ዳር በሚገኘው ቢሯችን፡ ኮምቦልቻ እና አዲስ አበባ ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት የሚገኙትን ያገለገለ ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎች እንዲሁም መለዋወጫዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

አፍሪካ ኢንሹራንስ ኩባንያ በግጭት እና በመገልበጥ አደጋ ጉዳት ደርሶባቸው ለደንበኞች የካሳ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን የተለያዩ አይነት ከባድና ቀላል 12 ተሽከርካሪዎችን እና 4 የመኪና ጋቢናዎች፣ የተለወጡ አሮጌ የተሽከርካሪ ዕቃዎች (ቅሪተ አካሎች)፣ በቁጥር 1,369 መፅሀፎች፣ 10 ቴሌቪዥኖች እና 2 የተባይ መርጫ ሲሊንደር/ጋን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ኬ.ኤ.ኤም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ በጨረታ ቁጥር 007 ተሽ / 2018 በድርጅቱ ቅርንጫፍ መ/ቤት መከኒሳ ሮያል ሴራሚክ አፓርትመንት ቅጥር ግቢ የሚገኙ በማገልገል ላይ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ኤልሳቢ አነስተኛ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Oct 19, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ኤልሳቢ አነስተኛ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና

አዋሽ ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Oct 19, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ

ፒናክል ትሬዲንግ ኃላ.የተ.የግል ማኅበር የሆኑትን 6 (ስድስት) ያገለገሉ የጭነት መኪናዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Oct 19, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የጨረታ ማስታወቂያ ፒናክል ትሬዲንግ ኃላ.የተ.የግል ማኅበር የሆኑትን 6 (ስድስት) ያገለገሉ የጭነት መኪናዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን የእርሻ ትራክተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Oct 19, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ትራክተር

አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ.) በግጭትና በመገልበጥ አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን የተለያዩ አይነት ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎችን እና የኩባንያው ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች እንዲሁም የተለያዩ ንብረቶችን /የተለወጡ/ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የቅድስት ማርያም ዩኒቨርሲቲ ሲገለገልባቸው የነበሩትን ቶዮታ ተሸከርካሪዎችንና ሞተር ብስክሌት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Oct 19, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቅያ የጫረታ ማስታወቂያ ቁጥር –

ገዳ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Oct 19, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የሐራጅ ማስታወቂያ ገዳ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/1992 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2014-የመኪና ጨረታ -
የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2013--
የመኪና ጨረታ 2014
የመኪና ጨረታ
የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2014