የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ
የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2017 የመኪና ጨረታ 2017 used car tenders in Ethiopia for 75% discount. ድሬቴንደርስ የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2017 ለመከታተል ተመራጭ ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ የሚወጡ የመኪና ጨረታዎችን ያግኙ
የመኪና ጨረታ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ዳሸን ባንክ አ.ማ. የጭነት ተሽከርካሪ ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ 0545/24 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም አስያዥ
ሲዳርታ ዴቨሎፕመንት ኢትዮጵያ ያገለገለ ቶዮታ ፕራዶ ተሽከርካሪ መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለሦስተኛ ጊዜ በድባማ የወጣ ቶዮታ ፕራዶ ተሽከርካሪመኪና ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SDE/02/2016 ሲዳርታ ዴቨሎፕመንት ኢትዮጵያ ያገለገለ ቶዮታ ፕራዶ ተሽከርካሪ
ኮፐራዚኔ ኢነተርሽናሌ (COOPI) ኢትዮጵያ ከ18 ዓመት በላይ ያገለገሉ 3 ተሸከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ ከሲቪል ማህበራት ድርጅቶች ባለሥልጣን ጋር በመተባበር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 025/2024 ኮፐራዚኔ ኢነተርሽናሌ (COOPI) ኢትዮጵያ ከ18ዓመት በላይ ያገለገሉ 3 ተሸከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ ከሲቪል ማህበራት
ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር በስራ ላይ ያሉ ያገለገሉ 27 ቪቲስ መኪኖች እና 3 ኮሮላ መኪኖች በግለፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ት/ት/ግዥ 029/2017 ኩባንያችን ትራኮን ትሪዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር በስራ ላይ ያሉ ያገለገሉ 27 ቪቲስ መኪኖች እና
የተቀናጀ የቤተሰብ አገልግሎት ድርጅት ሲገለገልበት የነበረውን Toyota Pickup Double Cab/ቶዬታ ፒካፕ ድርብ (ሞዴል: LNI66-RRMDS፣ የስሪት ዘመን፡ 1996/እ.ኤ.አ) ተሽከርካሪውን ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን የተቀናጀ የቤተሰብ አገልግሎት ድርጅት ሲገለገልበት የነበረውን፤ 1. Toyota Pickup double cab/ቶዬታ ፒካፕ ድርብ (ሞዴል: LNI66L-RRMDS፣ የስሪት ዘመን፡
ወጋገን ባንክ አ.ማ. አውቶሞቢል መኪና በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል
ወጋገን ባንክ አ.ማለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር፡ ወጋገን 002/2017 ወጋገን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሰረት ከዚህ በታች የቀረቡትን የመያዣ
The United Nations Economic Commission for Africa (UNECA) Invites Interested Bidders to Participate in a Closed Bid Exercise for the Sale of Vehicles, IT Equipment, Electronics and Accessories
INVITATION TO BID SALE OF VEHICLES, IT EQUIPMENT, ELECTRONICS AND ACCESSORIES REF.PRO32-3-615- PMU/24-4-1 The United Nations Economic Commission for Africa
ክርስቲያን ኤይድ ኢትዮጵያ ሲገለገልበት የነበረ ተሽከርካሪ እና የምግብ ጠረቤዛ ከ ስምንት ወንበሮች ጋር ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ክርስቲያን ኤይድ ኢትዮጵያ ሲገለገልበት የነበረ ተሽከርካሪ እና የምግብ ጠረቤዛ ከ ስምንት ወንበሮች ጋር ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ
Amref Health Africa – Medical Collaboration (AMREF-CCM) Invites Interested Bidders to Participate a Bid for the Sale of Used Vehicles, Motorcycles and Generator
AMREF HEALTH AFRICA MEDICAL COLLABORATION COMMITTEE INVITATION TO BID For the Sale of Used Vehicles and Motorcycles Tender Ref. No.
የባጃጅ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለሙበት አቶ ሙሉጌታ ደለለኝ እና በፍ/ባለዕዳ እነ እንደገና ገዛኽኝ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ
አማራ ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪ በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 08/2017 አማራ ባንክ አማ በአዋጅ ቁጥር ከ1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ተሽከርካሪ በግልጽ
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለተለያዩ አግልግሎት ሲጠቀምባቸው የነበሩ ተሸከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ በማወዳደር መሸጥ ይፈልጋል
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር -Disposal 0002/2017 ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለተለያዩ አግልግሎት ሲጠቀምባቸው የነበሩ ተሸከርካሪዎች
The Deutsche Gesellschaft Für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH Would Like to Invite All Interested and Eligible Local Suppliers for the Procurement of Electric Vehicle
Bid announcement:for Electric Car The Deutsche Gesellschaft für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH would like to invite all interested and eligible
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋምቤላ ዲስትሪክት ሁለት ጊዜ ሐራጅ ወጥቶ ሳይሸጥ የቀረውንና ባንኩ የተረከበውን የተለያዩ ንብረት ባለበት ሁኔታ በጨረታ እጅ በእጅ/በካሽ/ወይም በከፊል ብድር ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 መሠረት ተረክቦ ሁለት ጊዜ ሐራጅ ወጥቶ ሳይሸጥ የቀረውንና ባንኩ የተረከበውን
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጆን ደር ኮምባይነር እና ጆን ደር ትራክተር ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ግልጽ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን የብድር መያዣ ንብረቶች
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ አልባሳት፤ ኮስሞቲክስ፣ ጫማ፣ ልዩ ልዩ ዕቃዎች፤ ያገለገለ ሶኬት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ USED FSR MOTOR እና ጃካመር በግልፅ እንድሁም የህክምና መገልገያ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ያገለገሉ እና አዳዲስ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ ፕላንፕሌት፣ ከረሜላ እና የኮስሞቲክስ ዕቃዎች በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየተጫራቾች ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር -05/2017 ዓ.ም. በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ አልባሳት፤ኮስሞቲክስ፣ ጫማ፣ ልዩ ልዩ
ዳሸን ባንክ አ.ማ. የጭነት ተሽከርካሪ ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ 0545/24 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም አስያዥ
የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን ያገለገሉ መኪኖች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን ከዚህ በታች የተዘርዘሩትን ያገለገሉ መኪኖች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት 6000 ካ.ሜ ይዞታ ላይ ያረፉ ግንባታዎች፣ የወተት ማቀነባበሪያ ማሽን እና 7(ሰባት) ተሸከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በልዩ ድርድር ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት የልዩ ድርድር ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት ለአቶ እንዳልካቸው ንጋቱ ለሰጠው ብድር
የኦሮሚያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችንና የተለያዩ መጠን ያላቸውን ጎማዎችን ለመሸጥ ያወጣውን የጨረታ ማስታወቂያ ማስተካከያ አድርጎበታል
ማረሚያ መስከረም 25 ቀን 2017 ዓ.ም አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 28 የኦሮሚያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን በወጣው የጨረታ ማስታወቂያ መግቢያው ላይ እስከ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ

