Addis Zemen(Nov 16, 2025)
ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የዲላ ከተማ ውሃ አገልግሎት ድርጅት የግዥና ፋይናንስ ክፍል በጀት ዓመት
- የሠራተኞች የአደጋ መከላኪያና
- ደንብ ልብስ
- ኮምፒዩተር ከነፕርንተር፣
- የሁለት እግር ሞተር ሳይክል አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ለመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች በቀረበው መሰረት መወዳደር ይችላሉ።
- ተጫራቾች የንግድ መስክ የታደስ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው እና የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉና የተጨማሪ እሴት ታክስ/WAT/ ተመዝጋቢ የሆነች።
- ለጨረታ የቀረበ ዝርዝር እስፔስፊክሽን/specification/እና የተጫራቾች መመሪያ የያዘ የጨረታ ሰነድ በማይመለሰ ብር 300/ሦስት መቶ ብር ብቻ/ ለእያንዳንዱ ሎት በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ አንስቶ ለ15 /ለአስራ አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናቶች ከዲላ ከተማ ውሃ አገልግሎት ድርጅት ቢሮ ቁጥር 10 መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ ዋስትና 3% በባንክ የተረጋገጠ /C.PO/ማስያዝ አለባቸው።
- ተጫራቾች ዕቃውን በጥትና በታማኝነት የሚያቀርቡ ሆኖ ዕቃው የሚሸጥበትን ዋጋ እና የሚያስረክበብትን ጊዜ በመጥቀስ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ አድርገው ሰነዱን አንድ ኦርጅናል ቴክኒካል/ፋይናሻል 2 ኮፒ በተለይ በማሸግ ሁሉንም ሰነድ በአንድ እናት ፖስታ አሽጎ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
- ጨረታው 4፡00 ሰዓት ላይ ሳጥኑ ታሽጎ ተጫራቾችና ህጋዊ ውኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ቅጥር ግቢ 4፡30 ላይ በግልጽ ይከፈታል። ዘግይተው የሚመጡ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም።
- ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 046 331 2992/ 046 331 1654/ 09 13 62 08 19 ደውሎ ማጣራት ይቻላል።
የዲላ ከተማ የውሃ አገልግሎት ድርጅት ግዥና ፋይናንስ ክፍል