Addis Zemen(Nov 16, 2025)

ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።  

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የዲላ ከተማ ውሃ አገልግሎት ድርጅት የግዥና ፋይናንስ ክፍል በጀት ዓመት

  • የሠራተኞች የአደጋ መከላኪያና
  • ደንብ ልብስ
  • ኮምፒዩተር ከነፕርንተር፣
  • የሁለት እግር ሞተር ሳይክል አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ለመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች በቀረበው መሰረት መወዳደር ይችላሉ።

  1. ተጫራቾች የንግድ መስክ የታደስ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው እና የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉና የተጨማሪ እሴት ታክስ/WAT/ ተመዝጋቢ የሆነች።
  2. ለጨረታ የቀረበ ዝርዝር እስፔስፊክሽን/specification/እና የተጫራቾች መመሪያ የያዘ የጨረታ ሰነድ በማይመለሰ ብር 300/ሦስት መቶ ብር ብቻ/ ለእያንዳንዱ ሎት በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ አንስቶ 15 /ለአስራ አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናቶች ከዲላ ከተማ ውሃ አገልግሎት ድርጅት ቢሮ ቁጥር 10 መውሰድ ይችላሉ።
  3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ ዋስትና 3% በባንክ የተረጋገጠ /C.PO/ማስያዝ አለባቸው።
  4. ተጫራቾች ዕቃውን በጥትና በታማኝነት የሚያቀርቡ ሆኖ ዕቃው የሚሸጥበትን ዋጋ እና የሚያስረክበብትን ጊዜ በመጥቀስ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ አድርገው ሰነዱን አንድ ኦርጅናል ቴክኒካል/ፋይናሻል 2 ኮፒ በተለይ በማሸግ ሁሉንም ሰነድ በአንድ እናት ፖስታ አሽጎ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  5. ጨረታው 400 ሰዓት ላይ ሳጥኑ ታሽጎ ተጫራቾችና ህጋዊ ውኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ቅጥር ግቢ 430 ላይ በግልጽ ይከፈታል። ዘግይተው የሚመጡ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም።
  6. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ ተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 046 331 2992/ 046 331 1654/ 09 13 62 08 19 ደውሎ ማጣራት ይቻላል።

የዲላ ከተማ የውሃ አገልግሎት ድርጅት ግዥና ፋይናንስ ክፍል