Construction Addis Tender 2025

Construction Addis Tender Construction tenders in Addis Ababa and all Ethiopia. Very affordable, simple and easy to use! Diretenders is the most complete construction Addis tenders having tenders for all grades from GC9-GC1

Latest Construction Addis Tenders

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ፈያ ኢንተግሬትድ ደቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን Deep Borehole Motorized Water Schemes Replaced by Solar-powered Systems at the Gola Oda Woreda, Dima Jeneta Site በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Reporter (Apr 23, 2025) ፈያ ኢንትግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን BD No FIDO/003/2025 ድርጅታችን ፈያ ኢንተግሬትድ ደቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን መንግስታዊ ያልሆነ አገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ላለፉት 22 ዓመታት በሀገሪቱ በተለያዩ ክልሎች

Ayat Share Company Invites Eligible Bidders for the of Supply, Apply, Test, Commissioning & Hand over of Bituminous Membrane Water Proofing Works

Reporter (Apr 23, 2025) INVITATION TO BID National Competitive Bid (NCB) Supply, Apply, Test, Commissioning & Hand over of bituminous membrane water proofing works Procurement No. 034/2017 Ayat Share Company

The Government of South Ethiopia Regional State Transport and Road Development Bureau Hereby Invites Sealed Bids from Interested and Eligible Bidders for Road Constructions and Trail Bridge Constructions

Ethiopian Herald (Apr 23, 2025) BID INVITATION FOR ROAD CONSTRUCTION Bid number 070/2017 The government of South Ethiopia regional State Transport and Road development Bureau hereby invites sealed bids from

Damot Multipurpose Farmers’ Cooperative Union Now Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidder for Procurement of Construction Work of Building for Maize Processing Factory

Ethiopian Herald (Apr 23, 2025) Re-Invitation for Bids (IFB) Bid Reference No: – DFCU/NCB/-DU163828/004/17-/–24-/-02–/2025 1. Damot Multipurpose Farmers’ Cooperative Union now invites sealed bids from eligible and qualified bidder for

በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የሐረር ፌዴራል ፖሊስ አጠቃላይ ሆስፒታል እና አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት የተለያዩ የድንጋይ ግንብ እንዲሁም የአጥር ስራዎችን አቅርቦት እና ግንባታ ሰብኮንትራት (Sub Contact) ስራ ማሰራት በማስፈለጉ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጀት ውል አሰሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 23, 2025) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር መኮኢ/ፕሮ/22-02B/11/2017 በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የሐረር ፌዴራል ፖሊስ አጠቃላይ ሆስፒታል እና አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (22-02B) ግንባታ አገልግሎት የሚውል ከሳይት ወርክ (Site Work) ጋር

በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የሐረር ፌዴራል ፖሊስ አጠቃላይ ሆስፒታል እና አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (22-02B) ግንባታ አገልግሎት የሚውል ለሁለቱም ሆስፒታል እና አፓርትመንት ህንፃዎች የሚውል የአክሬሊክ የውስጥ ቀለም (Acrylic Emulsion Paint) ቅብ ስራ የጉልበት ስራ የቁርጥ ስራ (Piece Rate) ማሰራት በማስፈለጉ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅት ውል አሰሮ ማሰራት ይፈልጋል

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምስራቅ ሪጅን በአቦምሳና በደሎና የሻወርና የመጸዳጃ ቤት ስራ በግንባታ ዘርፍ የተሰማሩና ደረጃቸው GC/BC 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ኮንትራክተሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 22, 2025) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምስራቅ ሪጅን በአቦምሳና በደሎና የሻወርና የመጸዳጃ ቤት ስራ / በግንባታ ዘርፍ የተሰማሩና ደረጃቸው GC/BC 7 እና ከዚያ በላይ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋቴፕሮ ቆርቆሮ ፋብሪካ የህንፃ ግንባታዎች፣ የኤሌከትሪክ ሥራዎች፣ ማሸነሪዎች፣ ቁሳቁሶች፣ የቢሮ ዕቃዎችና መገልገያዎች፣ የጥሬ ዕቃና የምርት ክምችት በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 22, 2025) ሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሊጋቴፕሮ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር ለሰጠው የብድር ገንዘብ አመላለስ በዋስትና የያዘውና ከዚህ በታች ባለው ሠንጠረዥ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው

Development Bank of Ethiopia Wishes to Sell Gatepro Corrugated Iron Sheet Factory, Building Construction, Electrical Works, Machinery, Materials, Office Furniture and Equipment, Raw Materials and Product Inventory

Ethiopian Herald (Apr 22, 2025) Auction Announcement The Development Bank of Ethiopia wishes to sell the collateral property specified in the table below for the loan granted to Gate pro

ኤም ኤም ዲ ጠቅላላ ሆ/ል ኃ/የተ/የግ/ማ ለሕንፃ እድሳት ግንባታ ለማሰራት በ ቦሌ ክፍለ ከተማ (መገናኛ) አካባቢ G+6 የሆነ ሕንፃ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 22, 2025) ለሕንፃ እድሳት ግንባታ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ኤም ኤም ዲ ጠቅላላ ሆ/ል ኃ/የተ/የግ/ማ ለሕንፃ እድሳት ግንባታ ለማሰራት በ ቦሌ ክፍለ ከተማ (መገናኛ) አካባቢ G+6 የሆነ

Development Bank of Ethiopia Invites Interested Grade 6 B.C /or G.C and Above for the Procurement of the Construction Work of Bole Warehouse Fence and Guard House.

Reporter (Apr 20, 2025) Development Bank of Ethiopia Invitation for National Competitive BidBid Ref. No.: DBE/NCB/W/015/2024/25 Development Bank of Ethiopia invites interested Grade 6 B.C /or G.C and above for

በደቡብ ወሎ ዞን በቦረና ወረዳ የመካነ ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል ስር ያለ የማህበረሰብ አቀፍ መድሀኒት ቤት የግንባታ ማቴሪያል እና የግንባታን የሙያ ብቻ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 21, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ወሎ ዞን በቦረና ወረዳ የመካነ ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል ስር ያለ የማህበረሰብ አቀፍ መድሀኒት ቤት የግንባታ ማቴሪያል እና የግንባታን የሙያ ብቻ በግልጽ

ኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ለሚገነባቸው ለጋሸና ብልባላ ባይ ባስ አስፓልት መንገድ ፕሮጀክት እና ባህር ዳር መብራት ኃይል ማርዳ ቀለም ፋብሪካ ኤርፖርት አስፓልት መንገድ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ የተለያየ መጠን ያላቸውን Plain/dowel Bar እና ፖወር ጀል እና አሞኔም ናይትሬት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

The Amhara National Regional State, Represented by Amhara Road Bureau (ANRS RB) Intends to Allocate a Portion of this Financial Allocation to Qualified Bidders for the Provision of Dc2 Gravel New Road Construction Works

Ethiopian Herald (Apr 20, 2025) NOTICE OF INVITATION FOR BIDS 1. The Amhara National Regional State, represented by Amhara Road Bureau (ANRS RB), has secured funding from the World Bank

Engineering Corporation of Oromia Has Secured a Budget for the Procurement of Truck Mounted, Hydraulic & Rotary, Wireline (Double Barrel) Core Drilling Rig With Effective Drilling Depth Capacity of 150 Meters With All Associated Accessories

Addis Zemen (Apr 20, 2025) Invitation for National Competitive Bid Reference Number: Re-bid ECO-37/2017 1. Engineering Corporation of Oromia has secured a budget for the procurement of Truck Mounted, Hydraulic

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በ2017 በጀት ዓመት በዋናው መስሪያ ቤት ቅጥር ጊቢ ውስጥ የኤሌከትሪክ መስመር፣ የውኃ መስመር፣ የስልክና የዳታ መስመር፣ የሻወርና የመፀዳጃ ቤት መስመሮችን የውስጥ ለውስጥ ዝርጋታ፣ የሻወር፣ የመፀዳጃና የጥበቃ ቤት የግንባታ ስራ እና የመኪና ማጠቢያና የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ የግንባታ ስራዎችን ለማሰራት አስፈላጊ የሆኑ ግብዓቶችን በማሟላት የሚሰሩ ደረጃቸው GC/BC-7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ የህንፃ ስራ ተቋራጮችን በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ቤተክርስቲያን ሰበካ ጉባኤ ጽ/ቤት በቅጥር ግቢው ውስጥ በ360 ካ.ሜ ቦታ ላይ የB+G+2+T ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል ሕንጻ ለመገንባት ይፈልጋል

Reporter (Apr 20, 2025) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግንባታ ጨረታበስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ  አሜን !!! የደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ቤተክርስቲያን ሰበካ ጉባኤ ጽ/ቤት በቅጥር ግቢው ውስጥ በ360 ካ.ሜ ቦታ

The Amhara National Regional State Represented by Amhara Road Bureau (ANRS RB) Intends to Apply Part of this Budget to Eligible Bidders for the Construction of Special Structure (bridge) Project

Ethiopian Herald (Apr 20, 2025) INVITATION TO BID 1.The Amhara national regional state represented by Amhara road bureau (ANRS RB) has received financing from the world bank towards the cost

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምስራቅ ሪጅን በአቦምሳና በደሎና የሻወርና የመጸዳጃ ቤት ስራ በግንባታ ዘርፍ የተሰማሩና ደረጃቸው GC/BC 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ኮንትራክተሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 21, 2025) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምስራቅ ሪጅን በአቦምሳና በደሎና የሻወርና የመጸዳጃ ቤት ስራ / በግንባታ ዘርፍ የተሰማሩና ደረጃቸው GC/BC 7 እና ከዚያ በላይ

መሐል ፒያሳ ነጋዴዎች አክሲዮን ማህበር በአዲስ አበባ ከተማ አራዳ ክ/ከ ወረዳ-01 በስሙ ተመዝግቦ በሚገኘው ይዞታው ላይ ሊያስገነባ ላሰበው 3B+G+13 ለቅይጥ አገልግሎት የሚውል ህንፃ፤ የህንፃ ዲዛይን፣ የኮንስትራክሽን አስተዳደርና የግንባታ ቁጥጥር ስራውን ፍቃድ ላላቸው አማካሪ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

1 2 3 168