ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ
ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ማስታወቂያ 2017 ከሁሉም ከ 17 ጋዜጣዎች ተሰብስቦ በድሬቴንደርስ ቀርቦላችኋል። በየቀኑ የሚወጡ ያገለገሉ ተሽከርካሪ ጨረታዎችን በመከታተል በአነስተኛ ዋጋ መኪና ያግኙ፡፡ በቴለግራምና በኢሜይል ይደርሶታል፡፡ አሁኑኑ ይመዝገቡ።
የዛሬና የትላንት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ማስታወቂያ 2017
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Yuuniiyeeniin Hojii Gamtaa Qonnaan Bultoota Heexosaa Godina Arsii Aanaa Heexosaa Magaala Itayyaa Gandaa 02 Keessatti Argaamun Mashiinoota Haamaa Fi Qonnaa Akkaasumas Meeshaalee Qonna, Maraasha, Gaarii, Fi Konkoolata Mana Mistibushii Caalbaasii Ifaatiin Dorgomsiisee Gurguuruu Barbaada
Addis Zemen (Jun 13, 2025) Beeksisaa Caalbaasii Ifaa Yeroo Lammaffaaf Bahe Yuuniiyeeniin Hojii Gamtaa Qonnaan Bultoota Heexosaa Godina Arsii Aanaa
በሀዲያ ዞን ጎምቦራ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች (መኪናዎች እና ሞተር ሳይክሎች) ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 13, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በሀዲያ ዞን ጎምቦራ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች (መኪናዎች እና ሞተር ሳይክሎች ባሉበት
ወጋገን ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በእዳ ማካካሻነት የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
2merkato.com (Jun 14, 2025) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር WB/PCM/03/25 ወጋገን ባንክ አ.ማ ከታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩት ለሰጠው ብድር በእዳ ማካካሻነት የያዛቸውን
Continue Reading ወጋገን ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በእዳ ማካካሻነት የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ኬ.ኤ.ኤም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ በድርጅቱ ቅርንጫፍ መ/ቤት መከኒሳ ሮያል ሴራሚክ አፓርትመንት ቅጥር ግቢ የሚገኙ የተለያዩ ሞዴል ያላቸውና በማገልገል ላይ ያሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
2merkato.com (Jun 13, 2025) የጨረታ ቁጥር 005ተሽ/2017ቀን ሰኔ 8, 2017 ዓ.ም ድርጅታችን ኬ.ኤ.ኤም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ በጨረታ ቁጥር005ተሽ /2017
በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የብሔራዊ ማዕድን ኮርፖሬሽን ከዚህ በፊት ሲጠቀምባቸው የነበሩ ያገለገሉ የተለያዩ አይነት ሞዴል ተሽከርካሪ መኪናዎችን አሁን ባሉበት ይዞታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 11, 2025) ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ብ.ማ.ኮ 002/2017 በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የብሔራዊ ማዕድን ኮርፖሬሽን ከዚህ በፊት
ቡና ኢንሹራንስ አ.ማ የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች የተሽከርካሪ አካላት እና ኮንቴነሮችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 11, 2025) ቡና ኢንሹራንስ አ.ማ BUNNA INSURANCE COMPANY (S.C) ኩባንያችን የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች የተሽከርካሪ አካላት እና ኮንቴነሮችን
በጉምሩክ ኮሚሽን የአዋሽ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ የሞባይል ቀፎና አክሰሰሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የስፖርት እቃዎች ኮፐር መሳይ ብረት፣ ፍራሾች፣ የጽሕፈት እቃዎች፣ የእጅ ሰዓት፣ መነፅር፣ አሮጌ የመኪና ሞተሮች፣ ተሽከርካሪ፣ ብረት ነክ እቃዎች፣) ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 11, 2025) ግልጽና የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በጉምሩክ ኮሚሽን የአዋሽ ቅ/ጽ/ቤት የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ
አሰር ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ኩባንያ የተለያዩ ያገለገሉ ቋሚ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
2merkato.com (Jun 10, 2025) 3/10/2017 ዓ.ም በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 31/2017 ድርጀታችን አሰር ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ኩባንያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ያገለገሉ
Continue Reading አሰር ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ኩባንያ የተለያዩ ያገለገሉ ቋሚ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞትክስ፤ የመኪና መለዋወጫ፣ የሞባይል ቀፎና አክሰሰሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የስፖርት እቃዎች፣ የእጅ ሰዓት፣ መነፅር፣ አሮጌ የመኪና ሞተሮች፣ ተሽከርካሪ ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 10, 2025) የግልጽና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ
የተሽከርካሪ ሽያጭ የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ
Be’kur (Jun 09, 2025) የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ አቶ ዳውድ ሙሀቤ እና በአፈ/ተከሣሽ አቶ ጌታቸው ጥላሁን መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር
የኢትዮጵያ ኤሌከትሪክ አገልግሎት መቐለ ሪጅን ንብረት የሆኑት የተለያዩ ቀላልና ከባድ ያገለገሉ 16 ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 09, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር MKREU/004/2017 የኢትዮጵያ ኤሌከትሪክ አገልግሎት መቐለ ሪጅን ንብረት የሆኑት የተለያዩ ቀላልና ከባድ
አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 09, 2025) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ የመንገድ ግንባታ ማሽነሪዎች፣ ተሽከርካሪ እና ልዩ ልዩ ዕቃዎች
ዓባይ ኢንሹራንስ አ.ማ የካሳ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ከባድና ቀላል የተጎዱ ተሽከርካሪዎች ልዩ ልዩ የተሸከርካሪ ውጫዊና ውስጣዊ አካላት ቅሪቶችን እና ኮንቴነሮችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 08, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ዓባይ ኢንሹራንስ አ.ማ የካሳ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ከባድና ቀላል የተጎዱ ተሽከርካሪዎች ልዩ ልዩ የተሸከርካሪ ውጫዊና ውስጣዊ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 09, 2025) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 14-2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ
ኤደን ቢዝነስ አክሲዮን ማህበር በአዲስ አበባ መገናኛ ሾላ ገበያ የትራፊክ መብራቱ አካባቢ በ215 ሜ/ካሬ G+8 የሆነ ሕንፃ እና በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ በሚገኘው ኤደን እውነተኛ የምንጭ ውሀ ፋብሪካ ግቢ ውስጥ የሚገኙትን 1 ባለ 1500KVA ጄነሬተር፣ 2 ባለ 3ቶን ጭነት የሚያነሳ ፎርክሊፍት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 08, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ኤደን ቢዝነስ አክሲዮን ማህበር በአዲስ አበባ መገናኛ ሾላ ገበያ የትራፊክ መብራቱ አካባቢ በ215 ሜ/ካሬ
ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ማስታወቂያ በቴለግራም ወይም በኢሜይል ኢንዲደርስዎ ከዚህ በታች ይመዝገቡ፡፡
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Faqs
