ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ
ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ማስታወቂያ 2017 ከሁሉም ከ 17 ጋዜጣዎች ተሰብስቦ በድሬቴንደርስ ቀርቦላችኋል። በየቀኑ የሚወጡ ያገለገሉ ተሽከርካሪ ጨረታዎችን በመከታተል በአነስተኛ ዋጋ መኪና ያግኙ፡፡ በቴለግራምና በኢሜይል ይደርሶታል፡፡ አሁኑኑ ይመዝገቡ።
የዛሬና የትላንት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ማስታወቂያ 2017
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ዋና መስሪያ ቤት የሚኙትን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር DCDF 010/2018 በመከላከያ
ቡና ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት፣ ተሽከርካሪ እና ሌሎች ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 13, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/034/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የግንባታ እቃዎች፣ የተለያዩ የህክምና መገልገያ እቃዎች፣ SPARE PART & DIESEL FORKLIFT ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 13, 2026) የተተዉ ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ግ-30/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች
በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ያገለገሉ ያማሃ ሞተር ሳይክሎችና ቶዮታ ፒካፕ መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 12, 2026) በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን
Mana Murtii Ol’aanaa Godina Shawaa Bahaa Baabura Midhaan Daakuu Sadi Maashina Midhaan Filu Tokko Fi Manneen Kuusaa Kuusaa Hunda Isaa Hammatee Kan of Keessaa Qabu.gurguruu Barbadaa
Kallacha Oromiyaa (May 07, 2026) Beeksisa caalbaasii M/A/Mirgootaa Aadde Mulunash Salbaanaa faa N-6 fi M/A/Idootaa Aadde Wasanee Dambal Sirnaa faa
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሻሸመኔ ዲስትሪከት ንብረቶችን በድርድር አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 11, 2026) የድርድር ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሻሸመኔ ዲስትሪከት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት የማሽነሪ ዕቃዎችን በኪራይ ወስደው
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 11, 2026) የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 52/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
በጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ያገለገሉ የቢሮ እቃዎች፤ የመኪና ተመላሽ እቃዎች፣ ያገለገሉ የእርሻ መሳሪያዎች፣ ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች፤ ያገለገሉ ፒካፕ ደብል ጋቢና መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ያገለገሉ የቢሮ እቃዎች ፤ የመኪና ተመላሽ እቃዎች
ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 10, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረትቶች
ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 10, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/033/ ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 10, 2026) ሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር-029/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር
ሉሲ ኢንሹራንስ አ.ማ. የካሳ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን በአደጋ የተጎዱ ተሽከርካሪዎች እና ልዩ ልዩ ቅሪቶች ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 4/2018 ሉሲ ኢንሹራንስ አ.ማ. የካሳ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን በአደጋ የተጎዱ ተሽከርካሪዎች እና ልዩ
ኢሳም ኃ.የተ.የግል ማህበር አዲስ ዜሮ ዜሮ Tesla Cyber Truck 2025 መኪና በግልፅ ጫረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 10, 2026) ኢሳም ኃ.የተ.የግል ማህበር ኩባንያችን ኢሳም ኃ.የተ.የግል ማህበር አዲስ ዜሮ ዜሮ Tesla Cyber truck 2025 መኪና በግልፅ ጫረታ
የአብክመ ጠቅላይ ፍ/ቤት የዊል ሎደር ማሽን ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen (May 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አፈፃፀም ከሳሽ– ደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የአፈፃፀም ተከሳሽ– ፍሊንትስቴን ኢንጅነሪንግ መካከል ባለው የአፈፃጸም ክርክር ጉዳይ፤በተከሳሽ
በጉምሩከ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ ምግብ ነክ፣ ልዩ ልዩ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ አልባሳት፣ ጫማ እና ኮስሞቲክስ በግልፅ እንዲሁም ኮስሞቲክስ፣ ተሽከርካሪ፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ምግብ ነክ፣ አልባሳት፣ ጫማ እና Woven Bag በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር -28/2018 ዓ.ም በጉምሩከ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ
ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ማስታወቂያ በቴለግራም ወይም በኢሜይል ኢንዲደርስዎ ከዚህ በታች ይመዝገቡ፡፡
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Faqs
