Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 29, 2025) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 17-2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በሃራጅ ጨረታ
ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ. በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለዋና መስሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል ህንጻ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 29, 2025) በድጋሚ የወጣ የህንጻ ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ. በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለዋና መስሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል ህንጻ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ማንኛውም
Continue Reading ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ. በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለዋና መስሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል ህንጻ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት የሀርድ ኮር፤ ቱሚስ (ኮሚቴ) 00 ጠጠር፤ ቀይ አሸዋ (Red Ash) እና የግንብ ድንጋይ ከነትራንስፖርቱ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከ6 ወር እስከ 1 ዓመት ውል ፈፀሞ የተጠቀሰውን የግንባታ ግብዓት ማቅረብ ከሚችሉ ድርጅቶች መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 28, 2025) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አ/አ/ከ/አ/የኮ/ዲ/ግ/ማ/ድ/ግ/ጨ/ቁ/39/2017 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት የሀርድ ኮር፤ ቱሚስ (ኮሚቴ) 00 ጠጠር፤ ቀይ
የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሣሽ ባለሥልጣን ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የኤሌክትሪክ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 28, 2025) በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሣሽ ባለሥልጣን ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የኤሌክትሪክ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትይፈልጋል። ስለዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎች በጨረታው
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ