ጉምሩክ ኮሚሽን የመቐለ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ያገለገሉ የተሽከሪካሪ አካላት እና መለዋወጫ ዕቃዎች ፤የተለያዩ ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እንዲሁም የተለያዩ ያገለገሉ ፕላስቲክ ወንበሮች ባሉበት መሸጥ ይፈልጋል