የፍቅር ልጆች ማህበር /Daughters of Charity/ ትግራይ ማስተባበርያ ጽህፈት ቤት የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተከርስቲያን – የልማትና ማህበራዊ ኮሚሽን ዓዲግራት ቅርንጫፍ /Ethiopian Catholic Church Social and Development Commission of Adigrat Branch/ ለተማሪዎች የምገባ ፕሮግራምና የምግብ እጥረት ላለባቸው ሴቶችና ህፃናት አገልግሎት የሚውል ፋፋ /Famix MS 5%/ በግልፅ ጨረታ አወዳድረን ለመግዛት ይፈልጋል 21 Comments