በአብክመ በምስራቅ ጎጃም ዞን የእንደድ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ባለበጀት መ/ቤቶች ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ሲሚንቶ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች በመደበኛ፣ በፕሮጀክት ደግሞ በካልምና ለኤስኤልኤም ኬኤፍ ደብልዩ፣ ኮምፒውተርና ተዛማጅ እቃዎች፣ ድምጽና ምስል እቃዎች፣ አሸዋ፣ የተለያዩ ህትመቶች፣ የተለያዩ የቤትና የቢሮ መገልገያዎች እቃዎች፣ የውሃ ማጠራቀሚያ ሮቶ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል19 Comments