በጋሞ ዞን የሠላምበር ከተማ አ/ስር ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ከተማ አስተዳደሩ በከተማ ውስጥ ለውስጥ ጎርማና ዳንባዪ ቀበሌ ከዱቡሻ እስከ በለጠ ቦንጃ ድረስ ያለው 254ሜ የሚሰራው ኮብልስቶን ምንጣፍ ሥራ ከዱቡሻ እስከ ዋናው አስፋልት/ መድሃኒዓለም ምግብ ቤት ድረስ 337ሜ ሳይድ ዲች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል19 Comments