የጋሞ ልማት ማህበር ጋልማ ዋና ጽ/ቤት በጋልማ የአርባ ምንጭ እርሻ ልማት እና በጋልማ የጋሮ ተሽከርካሪዎች ጥገናና መለዋወጫ ቅጥር ግቢ የሚገኙና ያገለገሉ ለእርሻና ተያያዥ ሥራዎች ሊውሉ የሚችሉ የተለያዩ ማሽነሪዎች፣ ትራክተሮችና ለቢሮና ለመኖሪያ ቤቶች የሚያገለግሉ የተለያዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሽጥ ይፈልጋል19 Comments