በኢፌዲሪ መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምስራቅ ዕዝ ጠ/መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ለዕዙ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የትምህርት መርጃ ዕቃዎች፣ የፅዳትና ሌሎች አቅርቦቶች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪና የጀኔሬተር መለዋወጫዎች፣ የማሽነሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments