በኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር በትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ የውጊያ ቴክኒክ ትምህርት ቤት የቤት ማቀዝቀዣዎች (Air Conditioner)፣ ፍሪጆች፣ የፎቶ ኮፒ ማሽኖች እና ሌሎች የቤትና የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ጥገና አገልግሎት፣ የተለያዩ አልባሳት ዓይነት፣ አላቂ የቢሮ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቧንቧና የግንባታ ዕቃዎች እና የሆቴል የአገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments