ጉምሩክ ጨረታ

ጉምሩክ ጨረታ በኢትዮጵያ የሚወጡ የጉምሩክ ጨረታዎችን (Ethiopian Customs Tenders) ይከታተሉ። በጉምሩክ ጨረታ ራሱን የቻለ ዘርፍ አለን። አዳማ ጉምሩክ ጨረታ, ሞጆ ጉምሩክ ጨረታ, ጅግጅጋ ጉምሩክ ጨረታ, ኮምቦልቻ ጉምሩክ ጨረታ, አዋሽ ጉምሩክ ጨረታ, ድሬደዋ ጉምሩክ ጨረታ, ቃሊቲ ጉምሩክ ጨረታ, ሐዋሳ ጉምሩክ ጨረታ ወዘተ.

ጉምሩክ ጨረታ (በቅርብ የወጡ)

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት SOAP NOODLE፣ DUMB–Bell፣ BASE OIL፣ PAPER IN REELS፣ DEFERENCE GOOD፣ የተለያዩ የቤት አቃዎች፣ WATER GLASS & TEA GLASS፣ TRANSPARENT HEAT SEALABLE BOPP FILM፣ DETERGENT POWDER: PRINTED PLY PACKING WRAPPER፣ እስኪርብቶ (PEN) & BABY FEEDING SMALL፣ SPARE PART፣ PRINTED BISCUIT PACKAGING FILM፣ ALBENDAZOLE & DEXAMETHASONE PHOSPHATE አቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድር ለመሸጥ ይፈልጋል
በተተው ዕቃዎች የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር፡– ግ-24/2017 ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በኢትዮጵያ...
Ethiopian Customs Commission Invites Eligible Bidders for the Procurement of Sanitary and Other Related Material
Invitation to Bid LOT 6-PROCUREMENT OF SANITARY AND OTHER RELATED MATERIALS Procurement Reference No:...
አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው ዕቃዎች በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ የመንገድ ግንባታ...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ለአይነ ስውራን አገልግሎት የሚሆን ልዩ ልዩ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid ለአይነ ስውራን አገልግሎት የሚሆን ልዩ ልዩ እቃዎች ግዥLot InformationProcurement Reference...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን Three Phase 20 kVA UPS የገጠማ ስራን ጨምሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Three Phase 20 kVA UPS የገጠማ ስራን ጨምሮ ግዥ Procurement Reference No: ECC-NCB-G-0004-2017-BIDProcurement...
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችና ተሸከርካሪዎች በሐራጅና በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ...
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤትየተለያዩ የህክምና እቃዎች፤ SEWING & OTHERS MACHINE, ELECTRIC FORKLIFT, SUZUKI MOTORCYCLE, PRINTED CAP, SOCCER TABLE, PRINTED CAP & MEN T-SHIRT, CLUTCH HOUSING, EMPTY CARTON, FLUORESCENT LIGHT (አምፖል), ELECTRICAL SUBMERSIBLE PUMP OTHER MOTOR, SHOPPING BAG, የተለያዩ የኤሌክትሪካል እቃዎች እና የተለያዩ ጨርቃ ጨርቆች እቃዎችን ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተተው ዕቃዎች የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር ሐ_10/2017 ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎...
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ ያገለገሉ የመኪና መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች በግልፅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 19/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ...
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተወረሱ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተተዉ ዕቃዎች ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር ግ-23/2017 ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በኢትዮጵያ...
የድሬዳዋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የህትመት ውጤቶች፣ የተሽከርካሪ ዘይትና ቅባት፤ የጽዳት ዕቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ የመኪና (የተሸከርካሪ) ጎማ፣ ለማሽነሪና መሳሪያዎች ጥገና እና እድሳት፣ የህንፃ ቁሳቁስ ጥገና ቁልፍ ግዥ፣ ቋሚ ዕቃዎች ኤሌክትሮኒክስ (ማሽነሪዎች)፣ ቋሚ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ መለያ ቁጥር፡– DDCBO 05/2017 የድሬዳዋ...
1 46 47 48 49 50 67